DG retweetledi
DG
46.5K posts

DG retweetledi

እነዚህን እና መሰል #ሰርጎ_ገቦችን በስደት በውጭ ያለው አማራ $ ቢከለክላቸው ከሁሉም የአማራ አደረጃጀቶች መንግሎ ቢያስወጣቸው እና በሶሻል ሚዲያ ያለነው አማራ ደግሞ ሁሉንም ሚዲያዎቻቸውን #Unsubscribe #unfollow በማድረግ አለመመልከት አለማድመጥ።



AM
DG retweetledi
DG retweetledi

Thank you, Eskinder Nega, for your fearless truth. Despite attempts to twist the narrative, you exposed the ongoing genocide of the Amhara people under @AbiyAhmedAli government.Your courage gives a voice to the silenced and shines light on the ignored injustice
#AmharaGenocide
English
DG retweetledi
DG retweetledi

ረሀቡን ችሎ ሚኖር በብዙ ሚሊዮን ሚቆጠር ሕዝብ ባለበት ሀገር እነሱ ጥጋቡን መሸከም አልቻሉም።
Daniel Daba@dany_daba
እንደዚህ አይነት የድንጋይ ዘመን የሰገጤ ጥግ ፊኛው ተረግጦ መታሰር አለበት
AM
DG retweetledi

መልካም ልደት ታላቁ ፤ እንኳን ተወለድክ!!
ከገጠር ከተማ፣ከቆላ እስከ ከደጋ፤
እልፍ ቀን ጨልሞ፣አንድ እስክንድር ነጋ።
መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤
#ሥርዓትነቀልለውጥ
#ስርነቀልለውጥ
#AFPO
#አፋሕድ
#AmharaResistance
#AmhraGenocide

AM
DG retweetledi
DG retweetledi
DG retweetledi
DG retweetledi
DG retweetledi
DG retweetledi

በዚህ መጠን ስብእና ያለው
በዚህ መጠን የህዝብ አደራ የሚሰማው
በዚህ መጠን ሀቀኝነት
በዚህ መጠን ቆራጥነት
በዚህ መጠን ፅናት
በዚህ መጠን መርህ ያለው
በስምአብ እንዴት እድለኞች ነን 🙏🏾
ብአዴን ሲንፈራገጥ the Iron man✊🏾
#አፋሕድ
#AmharaGenocide
Abz@AbiyAbz
አባ ፅናት: ታላቁ አርበኛ እስክንድር ነጋ ©️ጥቁር አዝሙድ #ስርነቀልለውጥ
AM
DG retweetledi

Morally bankrupt evils who should be charged with genocide and crimes against humanity are here to play their customary game of manipulating Amhara into submission for the "final solution" of #AmharaGenocide make no mistake this is a con job to finish us.

English
DG retweetledi

መድረኩን ያዘጋጁት እና የተጋበዙት ሰወች ባለፉት አርባ እና ሀምሳ አመታት በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ የአማራን ህዝብ ጭፍጨፋ የፈጸሙ/ያስፈጸሙ እንዲሁም ፀረ አማራ የሆነ ስርአት/ ህገመንግስተ ደጋፊ የሆኑ ሰወች ጋር በመገኘት አማራ ለምን ወደ ጦርነት እንደገባ ማብራራት ውጤታማ ፖለቲካ መስራት ሳይሆን ወንጀለኞችን legitimize ማድረግ ነው!
ለመሆኑ እነ ጃዋር እና ልደቱ አማራ ለምን ወደ ጦርነት እንደገባ አያቁም? ገዳያችንስ አብይ ብቻ ነው ? ስር ነቀል የስርዓተ ለውጥ አያስፈልገንም?

AM
DG retweetledi
DG retweetledi

ታላቁ እስክንድር ነጋ ይችላል
በአማራ ሕዝብ ጥቅም አሳልፎ አይሰጥም።
“ፍትሕ”
ለፍርድ ከሚፈለጉ ሰዎች ጋር “የሰላም” ማጭበርበሪያ አንቀበልም ።
#ስርነቀልለውጥ
#አፋሕደ
@mohammed_meaza @SenaitSenay @HoMan99 @AAA_Amhara @berhanenega @EthioAmara1
AM
DG retweetledi

አንዳንድ ጥያቄዎችን እንጠይቅ
1⃣.የዚህ ፕሮግራም ዋና አስተባባሪ ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ናቸው፡፡ አቶ ልደቱ በተደጋጋሚ እንደተናገሩት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን መከራ ያምናሉ፡፡ፋኖም ለመዋጋት በቂ ምክንያት አለው ብለው ያምናሉ፡፡ ነግር ግን የፋኖን የትጥቅ ትግል ደጋፊ እንዳልሆኑና በምንም መልኩ የፋኖን ትግል እንደማያበረታቱ ገልጸዋል፡፡የትጥቅ ትግል ከማይደግፍ ፖለቲከኛ መድረክ ላይ የታጠቀ ተዋጊ ሀይል መገኘት ትርፉ ምንድነው?
2⃣.ከዝግጂቱ አንኳር መልእክቶች ዋናው "ጦርነት ይቁም እና ሰላም ይምጣ" ሚለው ነው፡፡ ጦርነት ይቁም ማለት ደግሞ ሁሉንም ሀይሎች እንጂ ለአገዛዙ ብቻ አይደለም፡፡ አማራ ጦርነትን ተገዶ እና እንደብቸኛ መውጫ አማራጭ ሆኖበት እንጂ ጦርነት መርጦ ያልገባት መሆኑ እየታወቀ ጦርነት ይቁም የሚል መድረክ ላይ የታጠቀ እና Active Conflict ውስጥ ያለ የኣንድ አማራ አደረጃጀትን ሚመራ መሪ መገኘቱ እንድምታው ምንድነው? ጦርነት ይቁም የሚለው ጥያቄ እኮ ለፋኖም ጭምር ነው፡፡ ፋኖ ዛሬ ጦርነቱን ቢያቆም የአማራን ህዝብ ወደትጥቅ ትግል የገፉት ጥያቄዎች እንዴት ይመለሳሉ?
3⃣.ወንድማችን አርበኛ ዘመነ ካሴ የአፍብሃ አመራር አባል እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ዋና ሰብሳስቢ ነው፡፡ በዚህ መድረክ ላይ ሲገኝ በምን Capacity ነው ሚገኘው? በዚህ ጉዳይ የሌሎች የአፍብሃ አመራር አባላትስ ተስማምተዋል ወይ? ወይስ እንደአማራ ፋኖ በጎጃም ነው? ወይስ የአማራ ድምጽ ሆኖ ነው? ይሄ ግልጽ ባልሆነበት ሁኔታ፤ የራስን የውስጥ የቤት ስራ ባልጨረሱበት ሁናቴ እንዲህ አይነት ከተደራጁና ከአማራ ህዝብ የተለየ ጥያቄ ካላቸው አካላት ጋር መተባበሩ ሚያመጣው ውስጣዊ መቃቃርስ ታስቦበታል ወይ?


AM
DG retweetledi

መረጃን የተቆጣጠረ ትግል የመቆጣጠር ክፍተኛ ጉልበት አለው፡፡ አማራ የመረጃ ነጻነት ያስፈልገዋል፡፡ ከታች ያለውን ስሙት፡፡
"እኔ ግርማ ካሳ አማራ አይደለሁም"‼️
ነገር ግን፦
፟▶️አማራው አርበኛ መከታው ማሞ ፤ ኣማራው አርበኛ እስክድንር ነጋ እንዲወገዱ ጥሪ አቀርባለሁ‼️እሰራለሁ‼️
▶️የአማራ ሚዲያዎች ጠርናፊ ሆኜ ለአማራው ምን አይነት መረጃ መቼና እንዴት መድረስ እንዳለበት እቆጣጠራሁ‼️
▶️በአማራ ሚዲያ ካውንስል ስም የተሰባስቡ አማራ ነን ባዮችን ስብስቤ ምን ማድረግ እንዳለባቸው እመክራቸዋለሁ‼️
▶️ለመረጃ ቲቪና ለእኔ ኔትዎርክ የማይታዘዘውን የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጂት እንዲፈርስ እሰራለሁ‼️
ምክኛቱም የአማራን ትግል ለብአዴን ብልጽግና ገባሪ እንዲሆን ፤ አማራ ርሱን እንዳይችል ፤ የራሱ የሆነ ምንም ነገር እንዳይኖረው ፤ ካለውም ከተወሰኑ የጥቅም ትስስሮች ውጭ እንዳይሆን


AM
DG retweetledi




