Afar National Regional State President Office

396 posts

Afar National Regional State President Office banner
Afar National Regional State President Office

Afar National Regional State President Office

@AfarState

Afar National Regional State Head Office, Official Twitter Account

Ethiopia انضم Mayıs 2022
60 يتبع2.6K المتابعون
Afar National Regional State President Office
የአፋር ክልል መንግሥት አላሎባድ የቱሪስት መዳረሻን በቅርቡ ወደ ሥራ ለማስገባት ወስኗል - ክቡር አቶ ሃጅ Awel Arba 🌴🌴🌴 የአፋር ክልል መንግሥት ከሰመራ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘውን እና ስምንት ዓይነት የውኃ ቀለማት ያሉትን አላሎባድ የቱሪስት መዳረሻ በቅርቡ ወደ ሥራ ለማስገባት መወሰኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ ፕሮጀክት ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ለሰው ዘር መነሻ በሆነችው እና በተፈጥሮ ሀብት በታደለችው አፋር ምድር የተገነባው ይህ ታላቅ ፕሮጀክት ለክልሉ ሕዝብ የላቀ ክብር መሆኑን ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አንድ ታዋቂ ሼህ ለዘመዳቸው የሰጡትን ምክር በማስታወስ፣ እውነተኛ ስኬት እና በረከት የሚገኘው ለመልካም ሥራ ጊዜን በመስጠት እና ላብን አፍስሶ በመሥራት መሆኑን ጠቁመዋል። ላብ ሳይደርቅ የሚደረግ ጥረት እና ጸሎት በፈጣሪ ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በማንሣትም፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይህንኑ የልፋት እና የጥረት ውጤት በተግባር ለሀገር እያበረከቱ መሆናቸውን አድንቀዋል። እውነተኛ ሐውልት ማለት ድንጋይ መቆለል ሳይሆን ለሕዝቡ የሚተርፍ እና ትውልድ የሚጠቀምበት ሥራ መሥራት መሆኑን ያነሡት ርዕሰ መስተዳድሩ፣ የኒዒን ፕሮጀክትም የአፋርን የቱሪስት መዳረሻነት የሚያጎላ እና ለሕዝቡም የላቀ ፋይዳ ያለው መሆኑን አረጋግጠዋል። የክልሉ መንግሥትም ይህን የልማት ጉዞ በማስቀጠል አላሎባድ የቱሪስት መዳረሻ በቅርቡ ወደ ሥራ ለማስገባት መወሰኑን ነው የገለጹት። የተለያዩ ተቋማት ሥራዎቻቸውን እና ስብሰባዎቻቸውን ከአዲስ አበባ ወጣ በማድረግ እንደ አፋር ባሉ ምቹ የቱሪስት መዳረሻዎች እንዲያከናውኑ ጥሪ አቅርበዋል። "ሁሉም ሰው ፕሬዚዳንት መሆን ባይችልም እንደ ፕሬዚዳንት ሆኖ ሊሠራ እና ኃላፊነት ሊሰማው ይገባል" በማለትም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በልማት ረገድ ትልቅ ኃላፊነት መወጣታቸውን የጠቀሱት ርዕሰ መስተዳድሩ፣ ቀሪው ሥራ የሁሉም ኃላፊነት በመሆኑ እያንዳንዱ “የሉሲ ተወላጅ” አሻራውን ማሳረፍ እንዳለበት አሳስበዋል። የአፋር ሕዝብም ይህን ፕሮጀክት የመጠበቅ እና እንግዶችን የማስተናገድ ድርሻውን በከፍተኛ ኃላፊነት እንደሚወጣም አረጋግጠዋል። : : ​#Ethiopia #Prosperity #PMAbiyAhmed #HajiAwelArba #AfarRegion #NaeinLePalmLodge #TourismEthiopia #Development #GreenLegacy
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
AM
2
21
73
2.3K
Afar National Regional State President Office أُعيد تغريده
Nur Tahir
Nur Tahir@NurTahir3·
افتتاح نزل نيعبن لي في اقليم عفر بإثيوبيا ========================== افتتح فخامة رليس الوزراء الاثيوبي الدكتور #أبي أحمد علي اليوم مشروع نُزل ومنتجع نعين لي وسط النخيل 'Neinle Parlm lodge الواقع في إقليم عفر، وأكد رئيس الوزراء خلال مراسم افتتاح المشروع أن الإقليم يتمتع بتاريخ عريق وموارد طبيعية فريدة. وأشار إلى أن غابة النخيل الكثيفة ذات الطابع المميز، والينابيع الطبيعية المتدفقة في الإقليم، إلى جانب الجبال الخلابة وأنواع الأعشاب النادرة، تُعد من الثروات الطبيعية الاستثنائية التي ظلت قائمة لآلاف السنين. وأوضح أن إنشاء مشروع “مائدة من أجل الأجيال” في الإقليم يحمل أهمية كبيرة في التعريف بهذه الكنوز الطبيعية للعالم، وفتح آفاق جديدة أمام الزوار لاكتشافها. وأضاف رئيس الوزراء أن الجهود جارية لتسهيل الوصول إلى المتنزهات الكبرى القريبة، مثل منتزه هواش الوطني ومنتزه أسيبوت الوطني، وتعزيز الاستفادة من إمكاناتها في مجال السياحة البيئية . كما أشار إلى أنه مع اكتمال الطريق السريع الجاري إنشاؤه بين أدما وأواش، إضافة إلى خط السكك الحديدية بين المدينتين، سيتمكن أي زائر من الوصول من أديس أبابا خلال ساعتين فقط لمشاهدة هذه المواقع الطبيعية الخلابة. وبيّن كذلك أن إنشاء مطار بشوفتو الجديد سيجعل الرحلة أقصر وأكثر راحة، مؤكدًا أن تطوير مثل هذه الوجهات الطبيعية المتميزة يُعد جزءًا من مسار تحقيق الازدهار، بما يتيح للإثيوبيين والزوار الأجانب على حد سواء فرص الاستمتاع بهذه الكنوز الطبيعية الفريدة. من جانبه قال فخامة الرئيس الحاج #أول عريا عوندي خلاال افتتاح المشروع ، في إطار الرؤية الطموحة التي أطلقها فخامة رئيس الوزراء، جرى اليوم تدشين مشروع “ نزل ومنتجع نيعين لي وسط النخيل” في مديرية هواش فنتعالي، لا يُعدّ مجرد أحد مخرجات مبادرة “مائدة من أجل الأجيال” فحسب، بل يمثل نموذجًا عمليًا متميزًا يُجسّد إمكانية تحقيق تنمية حقيقية ومستدامة من خلال الاستخدام الأمثل للموارد الطبيعية. ويُتوقع أن يسهم هذا المشروع الكبير بشكل ملحوظ في تعزيز تدفق السياح إلى الإقليم، إلى جانب توفير فرص عمل واسعة ومستدامة لسكان الإقليم والشباب، فضلًا عن دوره في رفع عائدات السياحة على مستوى الإقليم. كما سيُضفي المشروع بُعدًا جماليًا وحضاريًا على الاقليم، مما يعزز من جاذبيتها كوجهة سياحية واعدة. وأعرب فخامة الرئيس الحاح أول عربا عن بالغ التقدير والامتنان لفخامة دولة رئيس الوزراء الدكتور آبي أحمد، الذي قاد هذا المشروع الكبير منذ انطلاقه من رؤية “مائدة من أجل الأجيال” وحتى تحوّله إلى واقع ملموس، وذلك من خلال إشرافه المباشر وقيادته الحثيثة في جميع مراحله من البداية وحتى الاكتمال.
Nur Tahir tweet mediaNur Tahir tweet mediaNur Tahir tweet mediaNur Tahir tweet media
العربية
0
4
9
216
Afar National Regional State President Office
የተከበሩ የአፋር ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሃጅ አወል አርባ ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ያደረጉት ንግግር ​በውድ ኢትዮጵያውያን ደምና አጥንት የተገኘና ለአፍሪካውያን የነጻነት ተምሳሌት የሆነው የ130ኛው የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁኝ።!! ​የአድዋ ድል እንዲሁ በቀላሉ የተገኘ ሳይሆን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በጋራ አንድ ላይ በመሆን ባደረጉት ተጋድሎና በከፈሉት መስዋእትነት የተገኘ የመላው ኢትዮጵያውያንና የአፍሪካውያን የጋራ የሆነ ታሪካዊ የድል በዓል በመሆኑ አሁንም በድጋሜ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁኝ። ​ እንደሚታወቀው የአድዋ ጦርነት መነሻ የሆነው ሚኒሊክና ጣሊያን በ1889 በሰ ከተፈራረሙት ውል ውስጥ የአንቀጽ 17 የአማርኛ እና ጣሊያንኛ ትርጉም ልዩነት ነበር። የጣሊኛው ትርጉም ኢትዮጵያን በጣሊያን ቅኝ ገዥ ስር የሚያስገባ ሁላብ (ሐሳብ) ስለተካተተበት የአድዋ ጦርነት መንስኤ ሆኖ በታሪክ ማህደር ተመዝግቧል። ​በሌላ በኩል ከውጫሌ ውልና ስምምነት ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ውሎች ከአፋር ሱልጣኖችና ባላባቶች ጋርም ተደርጓል። ይህም የአፋር መሬትና አካባቢዎች ካላቸው መልከአ ምድራዊ አቀማመጥ የተነሳ ለውጭ ሀይሎች ጣልቃ ገብነት የተጋለጠ ነበር። በዚህም የአፋር ህዝብ የቅኝ ገዥዎች ሴራ ግንባር ቀደም ሰለባና ተጎጂ በመሆን ከፍተኛ መስዋእትነት ከፍሏል። በተለይ በ1869 ሱዊዝ ካናል ከተከፈተ በኋላ የአፋር ወደቦች ተፈላጊነት ጨምሮ በአውሮፓውያን እይታ ውስጥ ስለገባ በቀይ ባህር ዙሪያ ባሉት ወደቦቹ በኩል ለውጭ ወረራ ተጋልጠዋል። ​የአውሮፓ ቅኝ ገዥዎች እነዚህ በጠረፍ ግዛቶች የሚገኙ የአፋር ባላባቶችን በለሰለሰ አንደበታቸው ለማሳመንና አካባቢውን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል። ነገር ግን የአፋር ሱልጣኖችና ባላባቶች የቅኝ ገዥዎች ሴራና ተንኮል በሚገባ ስለተረዱ በቀላሉ ሊበገሩላቸው አልቻሉም። በዚህም የአፋር ህዝብ ብዙ ዋጋ የከፈለበት ጦርነት ከቅኝ ገዥዎች ጋር አካሂዷል። ​ ​የአፋር ህዝብ እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ሉአላዊነትና ዳር-ድንበር ለማስጠበቅ ከቅኝ ገዥዎች ግዛት ዘመን ጀምሮ እስከ ቅርብ ጊዜ ሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ድረስ ብዙ መስዋእትነት የከፈለና አሁንም እየከፈለ የሚገኝ ህዝብ ነው። የአፋር ህዝብ ኢትዮጵያን ከቅኝ ገዥዎች በመጠበቅ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ በአፋር ጠረፍ በኩል የባህር በር ባለቤት እንድትሆን ብዙ ዋጋ የከፈለ ህዝብ እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል። ​ስለሆነም የአፋር ህዝብ በቅኝ ግዛት ዘመን ውስጥም ቢሆን ኢትዮጵያ የአሰብ ወደብ አገልግሎት እንድታገኝ የአፋር ሱልጣኖች ከአሰብ አውሳ ሸዋ ግዛት ድረስ የተዘረጋው የንግድ ኮሪደር እንዲከፈትና የመንገዱን ደህንነት ለመጠበቅ ዋስትና በመውሰድ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደርና የሚኮራ ህዝብ መሆኑን በተግባር እያረጋገጠ የመጣ ህዝብ ነው።
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
AM
6
25
74
1.9K
Afar National Regional State President Office
Maaqiddi siirat aw nutritionih muhimmat yaceenim beerih adoh muhimmat yaceeni iyyaanam, Qafar Sarrimaaneh Muhummat yaceeni iyyaanama. Asaakih alaaqa beeri Horay, baaxo elle Soltu wayta qamiida. Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak xiinissoh Abbah Ku/Buxak Ciggila saqal Gifta Nuur Taahir Qafar Agatih Rakaakayak Koona Sanatih Maaqiddi Siirat Tabaatabsa Kee Maaqiddi Siiratih Raod map Biciseenil walal Yekke. Ta racal xiinissoh Abbah Ku/buxak ciggiila saqal Gifta Nuur Taahir Geytimak yabti fakkentaay Abel iyyeemih: Koona sanatak naharal, baad Ameerikak New York Magaalal, 2015 xabba haanam ilaa 2030 fanah, ciggilta taban kee koona sanatah ekraarisen 17 takke Sarriinoh Daddos Hadafitteh (SDGs) gexsit Sugem tamixxigeey iyye kusaaqisaanamih kobxen wak, caagiida elle ikraarisen innal gexe waytam qaddoysen. Tohih taagah, sahdayti baxih faxximtaah, rakiibô caabi kinnih tan sarrimaanele Daddos Hadafitte aracat haynuh manni xayyos kattaatnam faxximtaamal awakih waqdi, inkih tan baad inki xongolol maaqiddi siiratih meqe gurral abbinoosanam fidga kinnim qaddoysen. Itiyoppiya Isi Kabuk Ta Maaqiddi Siirat Abbinossa Baaxooxak Tiyak Teenah geytimta . Maaqiddi siira diggoossuh Sekota Declaration middle. Ta macal kaadu baaxo caddol maaqiddi siirat tabaatabsa kee maaqiddi road map massoosak , tonnah kaadu baadak maaqiddi siiratih kobox massoosamm abtu tet xiqaiise. Iyye Ciggilak Gifta Nuur Tahir iyyemih Qafar Rakaakayih caddol Maaqiddi siirat kee nutritionih muhummat neceh geytimna. Rakisso caddol baarisak, Maaqiddi siiratih Majlisiy massakaxxa le President miraacisa xissiime, tonnah birooa nutrition Dayrektoret caddol haytte, away kaadh FHI360 qokolak President kutbeh buxah gubat Maaqiddi siiratih koobahissoh maktaba doolat fan korisak President kutbeh buxah gubat Sekretariyat caddol rakisso akak hayneh geytimna Iyye Qagitaak Gifta Nuur Tahir iyyemih, Awayih uddur Kaadu Qafar Agatih Rakaakayih Doolatih caddol maaqiddi siiratal baaxô caddol foocat yan Rakaakayittet nee haytam xiqtah tan taamoomik gaba kalleh geytimnam Takkay ikkah, ni rakaakayal nutrition taqabik gexak alaaqal baanitiyyi kaxxam yambulleemih taagah kaxxa sissikaane kee mexxat le taama abnam nek qambalsimta iyye Maaqiddi siirat aw nutritionih muhimmat yaceenim beerih adoh muhimmat yaceeni iyyaanma, Qafar Sarrimaaneh muhimmat yaceeni iyyaanama, Asaakih alaaqa beeri Furrayna beera baaxo elle Soltu wayta qamiida. Nutrition taqabik Kaadu mangom katıysa minisnkacak iq taqabi kataasa. Tonna kinnuk Qafar alaaqa meqe maqidda geytuh kaxxa macal nek faxxiima. Tohuk ugutak, Ni Kutbeh Buxa, FHI360 (Family Health International) ATI (Agricultural Transformation Institute) Lih Cattiimak, Ni Rakaakay Sektor biiroora kee kutbe buxaaxillih cattiimak, Qafar Rakaakayak Koona Sanatih Maaqiddi Siirat Tabaatabsa Kee Maaqiddi Siiratih Raod map Bicisseh geytimta . ta aracal kaadu FHI360 (Family Health International)፣ ATI (Agricultural Transformation Institute)፣ GAIN (Global Alliance for Improved Nutrition) እና Ayuda Ethiopia ta road map bicisnuuy, massosnuh maalu kee metteebanni Qokol neh abteeh, kusla le gadda gacsa Iyye Ta koona sanatih raod map away naysexeexegeh iyya abbinoosul sitta qokolak taamitnam faxximtam kassiise. Afar National Regional State President Office
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
Indonesia
0
7
14
336
Afar National Regional State President Office
ዛሬ ከሰዓት በኋላ በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት ስብሰባ ጀምረናል። Har'a waaree booda dhimmoota tarsiimowaa ta'an irratti marii'chuuf walgahii Mana Maree Paartii Badhaadhinaa ta'uu jalqabneerra. This afternoon, we commenced the Prosperity Party’s council meetings to deliberate on our strategic priorities.
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
Eesti
0
16
45
2.5K
Afar National Regional State President Office
የአፋር ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሀጂ አወል አርባ የ1447 ሂጅራ የረመዷን ጾም የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት ክቡራን የክልላችን ህዝቦችና በመላው ዓለም የምትገኙ ሙስሊሞች፤ እንኳን ለ1447ኛው የሂጅራ የረመዷን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ታላቅ ወር የነፍስ መግሪያና የልቦና መቅረጫ በመሆኑ፣ አላህ (ሱብሀነሁ ወተዓላ) በተከበረው ቁርኣኑ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ትፈሩ ዘንድ ጾም በእነዚያ ከእናንተ በፊት በነበሩት ላይ እንደተደነገገው ሁሉ በእናንተም ላይ ተደንግጓል” (አል-በቀራህ፡ 183) በማለት የደነገገው መለኮታዊ ትዕዛዝ የሰው ልጅን ስብዕና ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው። ጾም ከምግብና ከመጠጥ መከልከል ብቻ ሳይሆን፣ ሕሊናን ለበጎነትና ለፍትህ የማዘጋጀት ታላቅ ስልጠና በመሆኑ በዚህ ቅዱስ ወር ራሳችንን ለታላቅ መንፈሳዊና ማህበራዊ ስኬት ልናዘጋጅ ይገባል። የአፋር ክልል ስትራቴጂካዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ለሀገራችን ኢትዮጵያ የማይተካ ሚና ያለው ሲሆን፣ ይህን ተፈጥሯዊ ፀጋና ጂኦ-ፖለቲካዊ ብርታት ወደ ተጨባጭ ብልጽግና ለመቀየር ሰላም የመሰረት ድንጋይ መሆኑ አያጠራጥርም። ረመዷን ደግሞ የሰላም ተምሳሌት በመሆኑ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ባስተማሩን ትምህርት “ከእናንተ አንዳችሁ የጾም ቀን ሲሆን ጸያፍ ነገር አይናገር፤ አይጮህም፤ ማንም ቢሳደበው ወይም ቢጣላው ‘እኔ ጾመኛ ነኝ’ ይበል” (ቡኻሪና ሙስሊም) በማለት የጽናትና የትዕግስትን አስፈላጊነት አሳይተውናል። ይህ የነቢዩ አስተምህሮ በክልላችን ውስጥ በልዩ ልዩ ምክንያቶች የሚነሱ ግጭቶችን በውይይትና በወንድማማችነት መንፈስ ለመፍታት ትልቅ ስንቅ ይሆነናል፤ በመሆኑም ጾሙን የግጭት ማክተሚያና የእርቅ መጀመሪያ እንድናደርገው አሳስባለሁ። በክልላችን የምናደርገውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሪፎርም በስኬት ለማጠናቀቅ፣ በዚህ ወር የሚታየውን የእርስ በእርስ መደጋገፍና የመካፈል ባህላችንን ወደ የዕለት ተዕለት የሥራ ባህላችን ልናመጣው ይገባል። በተለይም አርብቶ አደሩ ማህበረሰባችን ከአየር ንብረት ለውጥና ከኑሮ ውድነት ጋር የሚያደርገውን ተጋድሎ ለማቃለል የሁላችንም ርብርብ ያስፈልጋል። ነጋዴዎቻችን የረመዷንን በረከት በማሰብ በህዝቡ ላይ የዋጋ ጫና ከመፍጠር እንዲቆጠቡና የኢኮኖሚ አሻጥርን በመጸየፍ ለምስኪኖች አጋዥ እንዲሆኑ ጥሪዬን አቀርባለሁ። ጾም ስራን የሚገታ ሳይሆን፣ የምርታማነትን መንፈስ የሚያነቃቃና የክልላችንን የልማት ፕሮጀክቶች በላቀ ተነሳሽነት የምናስቀጥልበት መሆን ይኖርበታል። በመጨረሻም፣ ወጣቶቻችን ይህን ታላቅ ወር ከመጥፎ ሱሶችና ከአፍራሽ ተግባራት በመራቅ ለክልላችን ሰላምና እድገት ጠባቂ እንዲሆኑ እያሳሰብኩ፣ ይህ የረመዷን ወር በክልላችንም ሆነ በሀገራችን ዘላቂ ሰላም የሚሰፍንበት፣ ለተራቡት የምናበላበት፣ የተቸገሩትን የምንረዳበትና በአንድነት ለብልጽግና የምንቆምበት ይሁንልን። ረመዷን ሙባረክ!
Afar National Regional State President Office tweet media
AM
4
8
38
1.3K
Afar National Regional State President Office
Qafar Agatih Rakaakayih Doolatih prezixenti cajji Awwal Qarba Awasi Rasu Qadaqaar daqaar kee ChifraDaqaarat Abe Taama Gufnek ( Taswiir)
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
हिन्दी
0
5
12
217
Afar National Regional State President Office
I welcomed H.E. Christine Pirenne, Ambassador of the Kingdom of the Netherlands to Ethiopia, to my office and we held fruitful discussions on the rehabilitation of conflict-affected areas and ongoing humanitarian and development efforts in our Region. On behalf of the Government and People of Afar Region , I extend my sincere gratitude to the Kingdom of the Netherlands for its continued support and to Ambassador Pirenne for her visit and field assessments of Dutch-supported projects, reflecting our shared commitment to sustainable recovery, resilience-building and inclusive development. President haji awel Arba
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
English
0
11
23
871
Afar National Regional State President Office
በቀጣናው የሚገኙ አፋሮችን ለዘመናት ያስተሳሰረው ባህላዊ ሥርዓት ******** በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የሚኖሩ አፋሮች ለዘመናት አንድነታቸውን እንዲያጎለብቱ ያስቻሉ ባህላዊ ሥርዓቶችን በማጠናከር ለትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። የአፋር ሕዝብ ቋንቋ፣ ባህል እና ሁለንተናዊ መገለጫ የሆነው ''አፋሬ'' ጉባኤ በሠመራ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአፋር ሕዝብ ሁለንተናዊ መገለጫ የሆነው “አፋሬ መድዓ” በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ አፋሮችን ያስተሳሰረና ለዘመናት የቆየ ባህላዊ የፍትሕ ሥርዓት መሆኑን አስታውቀዋል። የአፋሬ መድዓ ዋነኛ ግብ አጥፊን መቅጣት ብቻ ሳይሆን፣ ተበዳይ ካሳ እንዲያገኝ ማድረግ እና ዘላቂ እርቅ ማውረድ በመሆኑ የፍትሕ ሥርዓቱን ለትውልድ ማሻገር እንደሚገባም ጠቁመዋል። የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ዴኤታ ነፊሳ አልማህዲ በበኩላቸው፤ ኢትዮጵያ ያሏትን ባህሎች በሚገባ በማስተዋወቅ የቱሪዝም መስህብ እንዲሆኑ ለማስቻል በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙ አንስተዋል። የአፋር ሕዝብ ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓት "አፋሬ መድዓ"ን (Qafarre Madqa) ዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ የተጀመሩ ሥራዎችን መኖራቸውን ጠቁመዋል። የጂቡቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ነጊብ አብደላ በበኩላቸው፤ ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን ለዘመናት ጸንቶ በቆየ ባህል፣ ቋንቋና ኃይማኖት የተሳሰሩ ወንድማማች ሕዝቦች መሆናቸውን ገልጸዋል። ከዚህ ቀደም የ"ሄር-ኢሴ" ባህላዊ ዳኝነት በዩኔስኮ መመዝገቡን ያስታወሱት ነጊብ አብደላ፤ የሁለቱን ወንድማማች ሕዝቦች እና ሀገራት ሁለንተናዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ይበልጥ እየተጠናከረ እንደሚሄድም አመላክተዋል። ጉባኤው እስከ የካቲት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን፤ በዛሬው የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ የአፋር ሱልጣኖች፣ የጎሳ መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች፣ እንዲሁም የጅቡቲ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። በሁሴን መሀመድ #EthiopianBroadcastingCorporation #Afar #semera
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
AM
0
13
30
994
Afar National Regional State President Office
Qafar Madqa UNESCOl Tankuttubuh Qafar Sidicaamoh Kobox Gexisak Geytiman. Qafar Sidicaamo Sitta Lih Edde Doqqoysimta Qafar Madqa UNESCOl Tankutubuh Wagsiisa Kobox Samará Magaala Gexisak Geytiman. Ta Qafarre Koboxut Qafar Rakaayak Naharsi Saqal Cajji Awwal Qarbay , Qaada Kee Isporti Malaakih Deeta Nafisa Al-Mahdiy Tonnah Jibuutik Ummunok Wahan Gamsah Malaak Macamamd Qabdulkaadiriy , Naharsi Malaakih K/Buxah Saql Najiib Qaliy , Qafar Sidicaamok Sultaanitey , Dardaaritey , Kedoh Abbobttiy , Rasi Kasle Edde Yengeleenih Geytiman. Massossem:Cuseen Macammad Etv Qafar Afih Exxa
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
Indonesia
1
7
10
319
Afar National Regional State President Office
فخامة الرئيس الحاج أَوَل عربا عوندي يشارك في القمة العالمية للسلامة 2026 بدبي ——————————- شارك فخامة الرئيس الحاج أَوَل عربا عوندي، رئيس إقليم العفر بجمهورية إثيوبيا الفيدرالية الديمقراطية، في أعمال القمة العالمية للسلامة 2026، التي استضافتها مدينة دبي بدولة الإمارات العربية المتحدة، بمشاركة رفيعة المستوى من قادة الدول والوزراء وصنّاع القرار وكبار المسؤولين، إلى جانب نخبة من الخبراء الدوليين المتخصصين في مجالات السلامة العامة والأمن وإدارة الأزمات والإطفاء. وتُعد القمة العالمية للسلامة منصة دولية مرموقة تهدف إلى تعزيز التعاون الدولي، وتبادل أفضل الممارسات والخبرات العالمية، وبحث الاستراتيجيات الحديثة في مجالات السلامة المجتمعية، وحماية الأرواح والممتلكات، وبناء قدرات الاستجابة للطوارئ. واستعرضت القمة التقدم المُحرز في مبادرات «جاهزية المليار»، وهي مبادرة عالمية من قبل الدفاع المدنيي بدبي تهدف إلى رفع مستوى الجاهزية والاستجابة، وتعزيز استعداد الأفراد والمجتمعات، وتطوير برامج التوعية المهنية على نطاق واسع. كما شهدت القمة الإطلاق الرسمي للتحالف العالمي الأول للذكاء الاصطناعي والروبوتات في مجال الإطفاء ومكافحة الحرائق، والذي يُعد خطوة محورية نحو تطوير الكفاءات الوطنية، وتمكين الدول من التعاون في مجالات تبادل المعرفة وبناء القدرات المتخصصة. وجاءت مشاركة فخامة الرئيس الحاج أَوَل عربا عوندي تأكيدًا على الدور المحوري لإقليم العفر بجمهورية إثيوبيا الفيدرالية الديمقراطية في دعم وتعزيز ثقافة السلامة، والمساهمة الفاعلة في القضايا الإنسانية والتنموية والأمنية، بما ينسجم مع توجهات إثيوبيا الرامية إلى تعميق الشراكات الدولية والانخراط الإيجابي في المبادرات العالمية ذات الصلة بالأمن والسلامة المستدامة. وتمثل هذه القمة فرصة مهمة لتبادل الرؤى والخبرات، وتعزيز التعاون الدولي في مجالات الإطفاء والسلامة، بما يسهم في ترسيخ مفاهيم السلامة والأمن المجتمعي، ودعم الاستقرار والتنمية على المستويين الإقليمي والدولي. وشارك فخامة الرئيس الحاج أَوَل عربا عوندي في القمة ممثلًا لجمهورية إثيوبيا الفيدرالية الديمقراطية.
العربية
0
9
19
459
Afar National Regional State President Office
Massakaxxa le.President Cajji Awwal Qarba Qunxe Baadak Qawwalayla Kalalu kee Nagaynan Konfernsiy Tengele Qarab Imaatares Dubay Magalaal Gexistet Yengele. Qafar Agatih Rakaakayih Doolatih President Massakaxxa le Cajji Awwal Qarba Qunxe, Tengele Qarab Inaaratak Dubey Magaalal gexiste, Gira Qawwalaylah kalalu kee Nagaynan Konferensit Yengele. Tama baad caddoh Konfernsit 64 baaxok Molokti kee Awlaytitiy 120 daga takke gira bargusiyyih massoynaanih awlaytit edde tenngelem Qaddowte. Massakaxxa le President Cajji Awwal Qarba tama daffeynat yenglem kee Daffeynâ lakal nammaytakko walal dubai cukuumatak fayya le miraciinu luk gexsem Qaddowte. Gira Qawwalayla kee kalah tan qawwlayla takkeemik naharal aban kalali taama kee tekkek wadiril kaadu bargusiyyah aban macalih caddol dubeyik Sadar Kalalih Maktab baadal kaxxam elle tamixxigeh tanim kee baxaabaxsa le massoynaaani lih cattiimak 500 million daga yakke marah aydakaakan baad yeceenih yaninim tamixxige. Ta konfersi wagsiisak, Massakaxxa le President Cajji Awwal Qarba baad caddoh konfernsi nagynan kee Qawwalayla kalaluh abnah nan taamal abak raag akak Beyneh nan gudgud kinnim yescesse.
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
Indonesia
0
13
32
962
Afar National Regional State President Office
የአፋር ክልል ፕሬዝደንት ሀጅ Awel Arba ከኢትዮጵያ እስ/ጉ/ጠቅላይ ምክር ቤቱ የስራ ልዑክ ጋር ተወያዩ። •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ታህሳስ 23/2018 ዓ.ል| ረጀብ 12/1447 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ሰመራ | የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት ሀጅ አወል አርባ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ከተመራው የጠቅላይ ምክር ቤቱ የስራ ልዑክ ጋር ተወያዩ። ውይይቱ ዛሬ ማምሻውን የተደረገ ሲሆን በውይይቱ ላይ የአፋር ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል። የጠቅላይ ምክር ቤቱ የስራ ልዑክ በነገር ዕለት በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎቸችን ይጎበኛል ተብሎ ይጠበቃል። ••••••••••••••• Via-የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት..!
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
AM
0
10
43
1.9K
Afar National Regional State President Office
ለእናቶች እና ሕፃናት ሕክምና በተሰጠው ትኩረት የእናቶችን የሞት ምጣኔ መቀነስ ተችሏል - ዶክተር መቅደስ ዳባ *********************** የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በአፋር ክልል ዱብቲ ሆስፒታል የእናቶች እና ሕፃናት የሕክምና አገልግሎት ማዕከል አስመርቀዋል። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ላይ መልክት ያስተላለፉት ዶክተር መቅደስ፣ የእናቶች እና ሕፃናት ጤና በየጊዜው እየተሻሻለ የመጣ መሆኑን ገልጸዋል። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ግምታዊ ሪፖርት መሠረትም በአሁኑ ጊዜ የእናቶች ሞት ምጣኔ ከ100 ሺህ ውልደቶች ወደ 195 የቀነሰ መሆኑን ጠቁመው ይህንንም ወደ 140 ለመቀነስ እና የዘላቂ ልማት ግብን ለማሳካት እየተሠራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ከ17.6 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ እናቶች ዘመናዊ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ማድረስ መቻሉን የገለጹት ሚኒስትሯ፣ ከ3 ሚሊዮን በላይ ማለትም በአጠቃላይ ካሉት 80% የሚሆኑ ነፍሰ፟ጡር እናቶች በጤና ማዕከላት የወሊድ አገልግሎት ማግኘት ችለዋል ብለዋል። የቀዶ ሕክምና አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ጣቢያዎችን ቁጥርም ከ125 ወደ 185 በማሳደግ በቀዶ ሕክምና የወሊድ አገልግሎት ተደራሽነትን መጨመር የተቻለ ሲሆን ከ14 ሺህ 700 በላይ የሚሆኑ እናቶች በጤና ጣቢያ ደረጃ በቀዶ ሕክምና የወሊድ አገልግሎት ማግኘታቸውን ሚኒስትሯ አንሥተዋል። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በክልሉ ለእናቶች እና ሕፃናት ሕክምና የተለየ ትኩረት በመስጠት በሁሉም ጤና ጣቢያዎች ላይ የወሊድ አገልግሎት እንዲያገኙ ተደርጓል ብለዋል። በሆስፒታሎችም በዘመናዊ መሣሪያዎች የተሻለ ሕክምና እንዲያገኙ በተሠሩ ሥራዎች ለውጥ መገኘቱን ነው የገለጹት። በዱብቲ ሆስፒታል የተጀመረው ዘመናዊ የእናቶች እና ሕፃናት ሕክምና አገልግሎት በቀጣይ ሌሎች ሆስፒታሎች ለመጀመር እንደሚሠራ ርዕሰ መስተዳድሩ አስታውቀዋል። የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሀቢብ በበኩላቸው፣ በክልሉ ለተሻለ ሕክምና ወደ ሌላ አከባቢ ሲሄዱ ለነበሩ እናቶች እና ሕፃናት በአቅራቢያቸው አገልግሎቱን እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ብለዋል። በተለያዩ ጊዜያት በሰው ሠራሽ እና ተፈጥሮ አደጋዎች ሳቢያ በተለየ መልኩ ከፍተኛ ጉዳት ለሚደርስባቸው እናቶች እና ሕፃናትን የተሻለ ሕክምና ለመስጠት በክልሉ የተለየ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ አቶ ያሲን ተናግረዋል። ሚኒስትሯ ለእናቶች እና ሕፃናት አገልግሎት እንዲውል ለሦስት ሆስፒታሎች የዘመናዊ አምቡላንስ ድጋፍ አድርገዋል። በሁሴን መሐመድ #EBC #ebcdostream #health #AfarRegion #women #children
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
AM
1
15
37
1.6K
Afar National Regional State President Office
الشيخ الدكتور إبراهيم توفا يصل مدينة سمرا في زيارة رسمية =============================== وصل سماحة الشيخ الدكتور إبراهيم توفا، رئيس المجلس الأعلى الإسلامي في إثيوبيا، والوفد المرافق له مساء اليوم إلى مدينة سمرا، في زيارة رسمية تستغرق ثلاثة أيام. وقد حظي الشيخ الدكتور إبراهيم توفا باستقبال رسمي مهيب، كان في مقدّمته السيد عمر نور عربا، نائب رئيس إقليم عفر، إلى جانب عدد من مسؤولي حكومة الإقليم، ورئيس المجلس الأعلى الإسلامي في إقليم عفر، سماحة الشيخ الأستاذ محمد أول حياة، ورئيس المحكمة الشرعية في اقليم عفر، سماحة الشيخ الدكتور محمد حسين، بالإضافة إلى جمع من العلماء ورجال الدين. وعكست مراسم الاستقبال المكانة الدينية و العلمية والدعوية التي يحظى بها الشيخ الدكتور إبراهيم توفا، وأهمية الزيارة في تعزيز التعاون والتواصل بين المؤسسات الدينية والرسمية في البلاد.
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
العربية
1
8
32
2.1K
Afar National Regional State President Office
Massakaxxale Cajji Awwal Qarba Qafar Ummatta Gaba^ makalaak murtisso fanah culak Maaqiddi caabi Isik Diggossuh yeceeh yan Afkanaak Ugutak Awsi Rasih xintok Afambo Daqaaral Akkuk Geytimta baxaabaxsa le Buqre Daddoosih taamoomiy Akkuk Geytimta
Afar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet mediaAfar National Regional State President Office tweet media
Indonesia
1
7
19
255
Afar National Regional State President Office
Persident ku/buxa kee ku/buxah seecimeena le maktabitteh caddol massakaxxa le president tatruse farmok ugutak samara magaalah koriixer daddoosih qokoluh Afar National Regional State President Office 👍
Afar National Regional State President Office tweet media
Filipino
0
4
8
191