Ethiopian Football Archives

377 posts

Ethiopian Football Archives banner
Ethiopian Football Archives

Ethiopian Football Archives

@LibroOrElse

@ethiopianleague || Anything about Ethiopian footy

انضم Eylül 2025
2 يتبع84 المتابعون
Ethiopian Football Archives
🏟️ ‼️ታሪካዊዉ የአዲስ አበባ ስታዲየም የመሮጫ ትራክ ተጠናቋል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ መኪዩ ይፋ አድርገዋል። ከ26ተኛ ሳምንት ጀምሮ የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በአዲስአበባ መካሄድ ይጀምራሉ።
Ethiopian Football Archives tweet mediaEthiopian Football Archives tweet mediaEthiopian Football Archives tweet mediaEthiopian Football Archives tweet media
AM
0
1
18
1.3K
Ethiopian Football Archives
🇪🇹CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ         ⏰30' ኢትዮጵያ ቡና 0–0 ኢትዮጵያ መድን 🏟️ አበበ ቢቂላ ስታዲየም
Ethiopian Football Archives tweet media
AM
0
0
1
25
Ethiopian Football Archives
ከ26ኛ ሳምንት በኋላ ያለው መርሃ ግብር እና የመጫወቻ ሜዳ በፊት በወጣው መሰረት ይቀጥላል። Via ethiopianpremierleagues.c
AM
0
0
0
44
Ethiopian Football Archives
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕ/ሊግ 25ኛ ሳምንት መጋቢት 25 ይጀምራል በአዲስ አበባ ስታዲየም ለማካሄድ ቀደም ብሎ ፕሮግራም የተያዘለት የ25ኛ ሳምንት ውድድር የአዲስ አበባ ስታዲየም ትራክ ስላላለቀ ወደ አበበ ቢቂላ ስታዲየም  መዘዋወሩን ሊጉ አስታውቋል
AM
1
0
5
479
Ethiopian Football Archives
Ethiopian Football Archives@LibroOrElse·
አሰላለፍ ባለፈው ቅዳሜ ሳኦ ቶሜን ገጥሞ 3-0አሸንፎ ከነበረው ስብሰባችን በቤተሰብ ችግር ምክንያት ወደ ሞሮኮ ያልሄደው አምበሉ ጋቶች ፓኖም ወገኔ ገዛኸኝን ተክቶ ገብቷል። ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ethiopian Football Federation 🇪🇹@EthiopiaFF1

Ethiopian National team lineup to face São Tomé and Príncipe in the second leg of the AFCON 2027 preliminary qualifiers. Dil Le Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ETHvSTP #Walias #AFCON2027

AM
1
1
7
494
Ethiopian Football Archives
Ethiopian Football Archives@LibroOrElse·
🇪🇹የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ !                       ⏰ተጠናቀቀ   🇪🇹ኢትዮጵያ 1-0 ሳኦ ቶሜ    #ቸርነት 6' በድምር ውጤት 4–0 አሸንፈናልልልልልል   ዋሊያዎቹ 🔥🔥🔥🔥🔥❤️🇪🇹
Ethiopian Football Federation 🇪🇹@EthiopiaFF1

Second half kicks off under rain in Diredawa. 🇪🇹 1–0 🇸🇹 Agg: 4–0

AM
0
1
11
1.6K
Ethiopian Football Archives
Ethiopian Football Archives@LibroOrElse·
🇪🇹የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ !                       ⏰82   🇪🇹ኢትዮጵያ 1-0 ሳኦ ቶሜ    #ቸርነት_ጉግሳ 6' ድምር ውጤት 4–0         ድል ለዋሊያዎቹ ❤️🇪🇹
Ethiopian Football Archives@LibroOrElse

ጎልልልልልልል ቸርነት ጉግሣ 🌍 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 🇸🇹 ሳኦ ቶሜ ፕሪንሲፔ 🏟️ ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድየም ድምር ውጤት (4-0)

AM
0
0
1
76
Ethiopian Football Archives
Ethiopian Football Archives@LibroOrElse·
ጎልልልልልልል ቸርነት ጉግሣ 🌍 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 🇸🇹 ሳኦ ቶሜ ፕሪንሲፔ 🏟️ ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድየም ድምር ውጤት (4-0)
Ethiopian Football Archives tweet media
AM
1
1
28
1.2K
Ethiopian Football Archives
Ethiopian Football Archives@LibroOrElse·
Really took watching our footy for granted and antoher 2 weeks before we have one
English
0
0
3
172
Ethiopian Football Archives
Ethiopian Football Archives@LibroOrElse·
ጋሽ አብነት ገብረመስቀል 2⃣4⃣ የአመራር አመታት 1⃣5⃣ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ 7⃣ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ 9⃣ የጥሎ ማለፍ ዋንጫ 7⃣ የአሸናፊዎች ዋንጫ እና ሌሎችም 🏆
Ethiopian Football Archives tweet mediaEthiopian Football Archives tweet media
AM
0
1
14
760