አልሃምዱሊላህ 🇪🇹

983 posts

አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 banner
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹

አልሃምዱሊላህ 🇪🇹

@Shemsu112

@AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie @shemsu @unitedStates

Ethiopia انضم Eylül 2021
3K يتبع568 المتابعون
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 tweet mediaአልሃምዱሊላህ 🇪🇹 tweet media
AM
0
0
0
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐 tweet media
AM
0
2
2
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
ዛሬ የአፍሪካ ትልቁ የኃይል ማመንጫ የህዳሴ ግድብ ሥራውን ጀምሯል። ይህ ለአኅጉራችን እንዲሁም አብረናቸው ሠርተን በጋራ ለመጠቀም ለምንሻ የታችኛው ተፋሰስ አገራት የምሥራች ነው። 1/2
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
AM
443
1.7K
4.8K
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Mekdes Tesema
Mekdes Tesema@Mekdes2021·
@sulieman1117 Done! Please follow back
English
0
5
3
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Office of the President, Ethiopia
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ጌታ ፓሲ ዛሬ አሰናበቱ። የሹመት ደብዳቤያቸውን ከአንድ ዓመት በፊት የካቲት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ማቅረባቸው ይታወሳል።
Office of the President, Ethiopia tweet mediaOffice of the President, Ethiopia tweet mediaOffice of the President, Ethiopia tweet mediaOffice of the President, Ethiopia tweet media
AM
15
30
142
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
ድሆች ከቆሻሻ ላይ ለቅመው መብላት የሚያቆሙት ቆሻሾች የድሆችን ሀቅ መብላት ሲያቆሙ ነው!!!✍🇪🇹
AM
0
7
21
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
"ሀገርን መገንባት ኢትዮጵያን መገንባትና በሚገባት ቁመና ላይ እንድትገኝ ማድረግ ቀላል ስራ እንዳልሆነ ፈታኝ ስራ እንደሆነ እንገነዘባለን። ሀገር የሚገነባው በግራ እጅ መጠበቅ በቀኝ እጅ መስራት ስትችል ነው። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐 tweet media
AM
0
5
18
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
አፋር ታንክ ይማርካል እንጂ ለታንክ አይንበራከክም..!!!✍🇪🇹
AM
0
10
25
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
በጎ በጎውን! 1) አባይ ሲያበራ ትራምፕ አማሪካ ፍ/ቤት ቀረቡ 2) የደቡብ ሱዳን ኢኮኖሚስት #ኢትዮጵያ ግድቡን ለኮረንቲ መጠቀሟ የአፍሪካን ክብር ያስመለሰ ነው አሉ 3) የዓለም ጤና ድርጅት ለሶማሌ ክልል 50 ሜትሪክ ቶን የህክምና ግብዓቶች ድጋፍ አደረገ
AM
0
9
17
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
"እኛ ኢትዮጵያውያን አንዳችን ለሌላችን ስንቸገር ደራሽ፤ ስንራብ አጉራሽ፤ ስንታረዝ አልባሽ ሆነን የኖርን የሃዘንም የደስታም ተካፋይ አንድ ቤተሰብ የሆንን ታላቅ ህዝብ ነን።" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐 tweet media
AM
1
4
10
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ የተከሰሱ የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሠራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን አንዲከታተሉ ተወሰነ ::
AM
0
4
8
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
እንደ በቀቀን እና እስስት አክት ለሚያደርጉ
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐 tweet media
AM
0
2
2
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
"በዚህ አመት ብዙ ሟርት ቢወራም ታይቶ የማያውቅ እድገትና ለውጥም አስመዝግበናል። የውጭ ባለሃብትና ኃያላን ሃገራትም በግራ እጃቸው ችግር አለ ቢሉም ፤ በቀኝ እጃቸው ኢንቨስት ማድረግ ችለዋል!!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐 tweet media
AM
1
3
4
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐@Shemsumesabo1·
#የሰውዬው ማንነት የሚቃኘው በኢትዮጵያዊነት ውስጥ ነው #ዶ/ር አብይ ማለት እንደ ማንዴላ ዛሬን አስታርቆ የነገዋን ኢትዩጵያ ለመገንባትና ብልፅግናዋን ለማረጋገጥ የሚተጋ መሪ ነው‼️
Shemsu Mesabo ✍️🇪🇹 🐐 tweet media
AM
2
7
19
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
Adanech Abiebie
Adanech Abiebie@AdanechAbiebie·
ዛሬ በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ከሆኑት ኢቭኒ ተርኪያን ጋር ተወያይተናል፡፡ ከኢትዮጵያ ወዳጅ ሃገር ሩሲያ አምባሳደር ጋር ያደረግነው ውይይት በዋነኛነት የሁለቱን ሃገራት ርዕሰ መዲናዎች እህትማማችነትን ማጠናከር፣ ... 1/2
Adanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet media
AM
56
141
519
0
አልሃምዱሊላህ 🇪🇹 أُعيد تغريده
VOA Amharic
VOA Amharic@VOAAmharic·
ባይደን ሩሲያ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ሥርዓት እንድትታገድ አደረጉ bit.ly/3IhdO2X
AM
1
2
5
0