Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸

25.8K posts

Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 banner
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸

Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸

@firmayedemeke

https://t.co/R0qkVGoljr

Ethiopia انضم Haziran 2022
1.8K يتبع5.2K المتابعون
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸
የሆርሙዝ ሰርጥ ቀውስ ከየካቲት/መጋቢት 2026 ጀምሮ በኢራን-አሜሪካ/እስራኤል ግጭት ምክንያት ሆርሙዝ ሰርጥ በተግባር ዝግ ሆኗል። ይህ የዓለም የነዳጅ 20% የሚያልፍበት መንገድ ነው። ለኢትዮጵያ (100% አስገቢ) በጣም ከባድ ጉዳይ ነው። በዚህም 180,000 ቶን በላይ ነዳጅ ተዘግይቷል፣ አቅርቦት ቀንሷል።🤷🏽‍♀️ ይህ ተግዳሮት ትልቅ ነው፣ ግን በጋራ መቋቋም እንችላለን። ሀገር ለማልማት የሚያስፈልገው ትዕግስትና ትብብር ነው። 🤔🇪🇹💯
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 tweet media
AM
0
2
5
249
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 أُعيد تغريده
Medemer
Medemer@MedemerNow·
“እራሳችንን ክደን ለልጆቻችን እንስራ” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Medemer tweet media
AM
2
7
28
264
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸
This consultative forum titled “Social Development for Nation Building” launched in the presence of Prime Minister @AbiyAhmed is both timely and essential. It is especially important to evaluate the achievements registered over the past 8 years in education, health, job creation, culture, sports, and women’s affairs and to strengthen the way forward. This kind of platform clearly shows that nation building begins with a strong social foundation (education, health, and human capital). Equipping the youth with skills, empowering women, and enriching our culture are key pillars for sustainable development. I hope the forum leads to practical solutions through genuine discussion, and that the successes already achieved will be scaled up quickly and with high quality. Ethiopia Rising! 💪🏽 ሴቶች እድሉ ከተሰጣቸው ይችላሉ! ብለው @AbiyAhmedAli ሴቶችን ወደ ፊት ስላመጡ እናመሰግናለን😌
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 tweet media
English
1
3
9
239
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸
"ህግ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም" The Ethiopian Constitution and Flag Proclamation No. 654/2009 clearly state that the star on the flag symbolizes equality of all nations, nationalities, peoples, and religions, and represents national unity based on mutual consent. Using the national flag without its emblem, or associating it with only one religion or group, violates the law (fine up to 5,000 Birr or up to 1.5 years imprisonment). Why do some people insist on displaying the flag in ways that contradict its official meaning of equality and unity? This ignores the flag’s true message and the law. Ignorance of the law is no excuse.​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #Ethiopia
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 tweet media
English
30
0
25
12.2K
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 أُعيد تغريده
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
Good meeting this morning with @Dr_JeanKaseya, Director General of Africa CDC, during which we discussed a range of priorities, including the new responsibility entrusted to me as the African Union Champion for Artificial Intelligence and Digital Health. Innovation remains a bedrock of Africa’s progress. As we navigate evolving health challenges, harnessing the power of AI and digital technologies will be essential to strengthening our health systems, expanding access, and delivering better outcomes for our people. Ethiopia remains committed to sharing its experience across the continent and forging strong partnerships to effectively adapt to a rapidly evolving technological landscape. I look forward to working closely with Africa CDC and partners across the continent to translate this vision into tangible, inclusive impact.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
71
214
653
12.3K
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸
🦅አስገራሚ ተፈጥሮ ንስር አሞራ ከአዕዋፋት ዘር 70 ዓመት መቆየት የሚችል የእድሜ ባለጸጋ ነዉ። ግና የእድሜው 40 ሲሆን ተፈጥሮ ሁለት አማራጮችን በፊቱ ታቀርብለታለች፤ መሞት ወይም እድሜውን ቀጥሎ ወደ 70 አመት ለመገስገስ ጠንካራ መሰናክሎችንና ስቃይ ተሞላበትን አስቸጋሪ የለውጥ ሂደቶችን ማለፍና ሌላ 30 አመትን መቀዳጀት፡፡🦅 ንስር አሞራ ከውልደቱ/ ከተፈለፈለ/ ጀምሮ 40 ዓመት ከኖረ በኋላ ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል፡፡ አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ(መንቁሩ) ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ይሳነዋል፡፡ ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች ስለሚከብዱት፤ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ሀይሉ ይክደዋል፡፡🦅 በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ ንስር አሞራ በሁለት ዉሳኔዎች አጣብቂኝ ውስጥ የሚወድቀው፡፡ ይኸውም ከዚህ ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ በመቀመጥ ሞቱን መጠበቅ፤ ወይም 5 ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ ያለበት መስዋእትነትን ከፍሎ ቀሪውን 30 አመቱን መውለድ፡፡🦅 የንስር አሞራ ከቀረበለት 2 ምርጫ ቀሪ 30 ዓመቱን መቀጠል ከሆነ ምርጫው የሚከተሉት አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ያልፋል፡፡ ይኸውም ከፍተኛ ተራራ ላይ በመዉጣት የብቻውን ጎጆ ይቀልሳል። ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ መጣል ነው፡፡ ይህን ካደረገ በኋላ አዲስ መንቁር ያወጣለታል ፡፡ መንቁሩእስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ምንም አይነት ምግብ ሳይመገብ መቆየት ግዴታው ይሆናል፡፡🦅 አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል ።አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን አዲስ ጥፍር እንደመሳርያ በመጠቀም በሰዉነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ ይጥላል። በምትኩ አዲስ ላባ ያበቅላል። ይህን 5ወር በዚህ መልኩ በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡ በእድሜው ላይ 30 አመት ጨምሮ በበረራው ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ከፍ ብሎ እየበረረ ህይወትንና ደስታን በውሳኔው በቀጠለው 30 አመት ሙሉ በከፍታዎች ሁሉ ላይ በድል፣ በግርማና በሞገስ ይበራል ፡፡🦅 ሰናይ ቀን ፊርማዬ
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 tweet media
AM
2
1
9
2.2K
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 أُعيد تغريده
Balance
Balance@amen4Peace·
🇪🇹ን በዘረኛና ሌባ ከመፍረስ ታድጎ ወደከፍታዋ እየወሰደ ያለን ጀግና ወታደርና ዓለም የሸለመው ብልህ መሪ አሻሮ ይዞ ከገብስ ከሚጠጋ ተለጣፊ ነጋዴ ጋር ለማነፃፀር የሚዳዳቹ የለውጡ ሳንባ ነኝ ባይ አገም ጠቀሞች ሚዛን እንዳትስቱ መውረግረጉን በልክ!!
Balance tweet media
AM
1
2
5
160
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
One of the key areas we’ve been focusing on as a country is our irrigated maize farming, currently showing strong success. These early results are a promising sign that our big goal is within reach: transforming Ethiopia into a nation that can feed itself and no longer rely on food aid.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
116
379
1.3K
36.4K
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸
🇪🇹ዬ አለን ልጆችሽ ንጋት ላይ ነን💪🏽 ከጠዋቱ 11:59 ነው:: ከዚች ደቂቃ የዘገያችሁ ሰዎች ሰዓታችሁን አስተካክሉ🤷🏽‍♀️ምናልባት ባትሪው አርጅቶ ይሆናል🏃🏾‍♀️
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 tweet media
AM
0
0
5
99
Firmaye ፊርማዬ Mallattoo koo🐞🇪🇹🇺🇸 أُعيد تغريده
Balance
Balance@amen4Peace·
የሰሞኑ ሻብያና ወያኔ ሎካል ወ ኢንተርናሽናል ተላላኪዎች እንዲሁም የፊውዳል ቅራሬ ናፋቂዎች እንጉርጉሮ 👇 ፍየል ወዲ ቅዝምዝም ወዲያ! ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ! አንተን ብቻ ባትመስል በቅዥትህ ሞታሳለች የአፍሪካ እናት 🇪🇹 በትንሣኤ ተነስታለች 🤷‍♂️
AM
0
1
1
88