Debbie

1.8K posts

Debbie banner
Debbie

Debbie

@DeborahGetache4

Born Again Christian|የፅዮን ተጓዥ|📚☕️|# 𝙟𝙤𝙝𝙣 3:16❤

Ethiopia Beigetreten Temmuz 2020
295 Folgt2.1K Follower
Angehefteter Tweet
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
ሁላችንም መከራከር አንችልም፤ ሁላችንም ግን መጸለይ እንችላለን። ሁላችንም መምራት አንችልም፤ ሁላችንም ግን መማለድ እንችላለን። ሁላችንም ተናጋሪ መሆን አንችልም፤ ሁላችንም ግን ጸሎተኞች መሆን እንችላለን። ••••••••••• ቻርልስ ስፐርጀን
AM
9
20
213
0
Debbie retweetet
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
እንኳን ደስ አላችሁ የተቀደሰ ጋብቻ እግዚአብሔር በመካከላችሁ የሚገኝበት የፀና ትዳር ያድርግላችሁ! እኔ ግን Hi, Hello, ስላችሁ block ያደረጋችሁኝ፣ የዘጋችሁኝ እንዲህ ለፍሬ የበቃ እንዲሆን ከመሻት እንጂ ለምን መስሏችሁ ነው አይደረግም ነውር ነው !
Yisehak G. Mussie@IsaacYNWA17

5 years ago, I sent a simple “Hello…” on X and asked about her favorite books. I didn’t know back then that God had something special prepared for us. Now, in less than 2 weeks, we’re getting married. 🤍

AM
23
1
91
8.7K
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
ምን ዐይነት ፍቅር ነው አምላክ ለኔ የገለጠው መገንዘብ እንድችል ኀይልን ለምናለሁ ስፋቱ ርዝመቱ ከፍታውና ጥልቀቱ የኢየሱስ ፍቅር ከሞትም ነው ብርቱ።
AM
1
2
10
721
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
Because of the resurrection of our Lord Jesus Christ, we have been granted a glorious and eternal life. May this Easter be a time to  give thanks for the price Jesus paid for us, and a time we renew our commitment to live the life He gave us through the resurrection.
English
1
1
8
656
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤   — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3
AM
0
3
16
698
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
“Do not be like the horse or the mule, which have no understanding but must be controlled by bit and bridle or they will not come to you.” መዝሙር 32፥9
English
0
1
8
623
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
Debbie tweet media
ZXX
0
0
5
448
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
Sometimes challenges come not to defeat us, but to remind us that God is enough. In every difficult moment, He shows that His strength, grace, and love are greater than anything we face.
English
1
0
4
364
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
የጻድቃን ድነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው፤ በመከራ ጊዜም መጠጊያቸው እርሱ ነው። እግዚአብሔር ይረዳቸዋል፤ ይታደጋቸዋልም፤ ከክፉዎች እጅ ነጥቆ ያወጣቸዋል፤ እርሱን መጠጊያ አድርገዋልና ያድናቸዋል። መዝሙር 37:39-40
AM
0
0
5
342
Debbie retweetet
non aesthetic things
non aesthetic things@PicturesFoIder·
6-year-old got welcomed back at school after beating leukemia
English
118
626
12.9K
166.8K
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
አምላኬ ምህረቱን በእኔ ላይ አበዛው ኢየሱስ ምህረቱን በእኔ ላይ አበዛው!
AM
0
1
14
377
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
Debbie tweet media
ZXX
0
0
7
408
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
Who am I that You hold me in Your thoughts? Lord, I am truly grateful for You.
English
0
0
9
332
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
ብዙ ድካም አለ መንገዱ ረጅም ነው... ለብቸኛ ተጓዥ መንገደኛ የፍቅር አምላክ ከቶ አይተኛም🖤
AM
0
0
7
305
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
"እየወደድከኝ ዛሬም አለው እየራራኽልኝ ዛሬም አለው ይቅር እያልከኝ ዛሬም አለው ያወቅኹት እውነት የተረዳኹት ምህረትህ ገኖ እንዳለው በህይወት የሚገባኝ ይሄ ነው በየዕለት"        ❤️
AM
0
0
5
271
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
"Hardships often prepare ordinary people for an extraordinary destiny." - C.S. Lewis
English
0
0
2
243
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
Now days …“So many books, so little time.” - Frank Zappa
English
0
0
1
234
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
አቤኔዘር 🙌 እስከ ዛሬ ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል!
AM
0
0
3
228
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
እግዚአብሄር ኃያል ነህ ማንንም አትንቅም
ደካማን በመጣል አንተ አትታወቅም
ከጥንት የሰማነው በዓይናችን ያየነው
ጻድቅነትና ሰውን መውደድህ ነው 🎧 ቤተልሔም ወልዴ
AM
0
0
5
232
Debbie
Debbie@DeborahGetache4·
ስለሚገባን ሳይሆን እንዲው ስለወደደን ከዘላለም ሞት ሊያድነን ፀጋውን ላከልን እያስተማረ እየረዳ እስከፍጻሜው ሊያደርሰን እግዚአብሄርን እንድንመስል ፀጋው ነው የሚረዳን 🎧 ዳዊት ጌታቸው
AM
0
1
9
577