Ethiopian Media Authority

1.6K posts

Ethiopian Media Authority banner
Ethiopian Media Authority

Ethiopian Media Authority

@EthMediaAuth

Media Regulation, Capacity Building and Policy Making

Addis Ababa, Ethiopia Beigetreten Nisan 2021
14 Folgt9.8K Follower
Ethiopian Media Authority
Ethiopian Media Authority@EthMediaAuth·
ማንኛውም ሰው ከባለሥልጣኑ የውጪ ሚዲያ የዜና ወኪልነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ወይም ፈቃድ ሳያገኝ የውጪ መገናኛ ብዙኃን የዜና ወኪል በመሆን ኢትዮጵያ ውስጥ መዘገብ አይችልም፡፡ #EMA #Ethiopia #ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
Ethiopian Media Authority tweet media
AM
0
1
2
121
Ethiopian Media Authority
Ethiopian Media Authority@EthMediaAuth·
በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀፅ 56 መሰረት ማንኛውም የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ በሀገሪቱ ሕገ መንግሥትና የምርጫ ሕግ መሠረት የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ወይም ድርጅቶችን በፍትሃዊነት የማገልገል ግዴታ አለበት፡፡ #EMA
Ethiopian Media Authority tweet media
AM
0
1
2
82