Angehefteter Tweet
Meredit Fernandez
84.9K posts

Meredit Fernandez
@MereditFernand3
እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ሰለሚወዳት የዘመኑ ድንቅ ክሰተት ቸር ታታሪ ትሁት ቸር መሪ መርጦ ቢሰጠን የሚመራ ሕዝብ ግን ጠፋ
Beigetreten Ağustos 2021
2.3K Folgt6.3K Follower

የሐገሬ ሐዝብ ሆይ እንንቃ እንንቃ
አያችሁ እንዲህ ነው ሻቢያና ህውሀት በመላው የኢትዮጵያ ምድር ከ27 አመተ የበለጠ እራሳቸውን ለዋውጠው አዛኝ ደራሸ መሰለው በሰፍራው የመነገረውን ቆንቋዎች ተለመምደው በውሰጣችን ተሰገሰገው ሕዝብን በውሸት ትርክት ጥላቻ አሰረግዘው ኢትየጵያ ሐገራችን ምድር እየቆራረጡ እየሸጡ አፈራረሰው ሐብት በመላው አለም ሲያካበቱ የነበረው ::
" አንድ እግሬን ያጣውለትን ስልጣን በዮሀንስ ንጉሱ አማካኝነት ለህወሓት አሳልፌ አልሰጥም " ባዬ ቀናው
ጎንደር ውስጥ ለህወሓት ስስ ልብ ባላቸው እና ፀረ ህወሓት የሆነ አቋም ባላቸው ታጣቂዎች አማካኝነት የተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ እየተንከባለለ አሁን ላይ መሳሪያ ሊያማዝዝ የሚችል ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ መገፋፋት ‼️እየተንከባለለ አሁን ላይ ሊፈነዳ የቻለው ጎንደር አካባቢ የሚንቀሳቀሰውን ታጣቂ የህወሓት በጎንደር መኪል የሆነው ዮሀንስ ንጉሱ በጨረባ ምርጫ እንዲመራ በመመረጡ ምክንያት ነው። በዚህ የተበሳጨው ባዬ ቀናው ደግሞ የሀብቴ ወልዴ ምክትሉ እኔ ሁኞ ሳለ ስልጣኑን ለዮሀንስ ንጉሱ መሰጠጡ ህወሓት ውስጣችን ምን ያህል ሰርጎ እንደገባ የሚያሳይ ስለሆነ ይህን ደግሞ እኔ በፍፁም አልቀበልም ሲል ተናግሯል።
አያይዞም እኔ አንድ እግሬን ጭምር ያጣውለትን ስልጣን እንደ ዮሀንስ ንጉሱ ባሉ የህወሓት ወኪሎች አማካኝነት ለህወሓት አሳልፌ አልሰጥም በማለት እነሱ ላይ ቃታ ለመሳብ ዝግጅቱን እንደጨረሰ አሳውቋል። በቅርቡም ጎንደር ውስጥ እንደ ዮሀንስ ንጉሱ፣ሀብቴ ወልዴ፣ሳሙኤል ባለድል ባሉ የህወሓት በጎንደር ወኪሎች እና እንደ ባየ ቀናው፣ደረጀ በላይ፣ሰለሞን አጠናው ባለው ፀረ ህወሓት አቋም ባላቸው ታጣቂዎች አማካኝነት ሞቅ ያለ በተኩስ የታጀበ ደርቢ መጀመሩ አይቀሬ ነው።

AM

ሰበር ዜና
ኬላ ዘርግተዉ ህዝብ ሲዘርፉ የነበሩ የፅ**ፈኛ*ዉ አመራርና አባሎች የማያዳግም እርምጃ ተወሰደባቸዉ
ሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ በጣርማበር ቀበሌ አዋሳኝ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ መረጃ በማሰባሰብ ባሶ ደንጎራ ቀበሌ ልዩ ቦታው አንዲት ጥድ ላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና እና ሰላም አስከባሪ በመቀናጀት በጠላት ላይ እርምጃ ወስደዋል።
በሞጃና ወደራ ወረዳ እና በባሶ ወረና ወረዳ መካከል ኬላ ዘርግተዉ ህዝብ ሲዘርፉ የነበሩ የፅ*ፈ,*ኛዉ አመራርና አባሎች እርምጃ የተወሰደባቸዉ ሲሆን በተወሰደዉ የህግ ማሰከበር ስራ የተገኘ ዉጤት
አንድ ስናይፐር ፤ አንድ የኩማንዶ ጥቁር ክላሽ ፤ ባለእግር ክላሽ ሁለት ፤ 8 የክላሽ ካርታ ፤ 3 የስናፐር ካርታ ፤ 164 የክላሽ ጥይት ፤ 91 የስናይፐር ጥይት ፤ 3 የወገብ ትጥቅ ፤ 2 ቦንብ እንዲሁም 3 ጠላት መደምሰሱን የወረዳዉ ኮማንድ ፖስት ገልፆል።

AM
Meredit Fernandez retweetet