kiros

912 posts

kiros banner
kiros

kiros

@beyene15

Boston

Charlestown, Boston Beigetreten Ocak 2012
611 Folgt173 Follower
Angehefteter Tweet
kiros
kiros@beyene15·
@AbebeHailemar10 $100 dollar from Boston invited by Helen Yemane Italia Roma
English
0
1
2
223
kiros
kiros@beyene15·
የሌ/ጄ ታደሰ ወረደ አቋምና ውሳኔ / በትግራይ ጉዳይ የአገዛዙ አዲስ ውሳኔ / የዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተቃውሞ በፓርላማው youtu.be/FrmhkgtVBiU?si… via @YouTube
YouTube video
YouTube
AM
0
0
0
4
kiros retweetet
Nebelet Press Gezana
Nebelet Press Gezana@NebeletG·
ህወሐት መወንጀል በኢጦብያ ቀላል ነው🤣 ጅምላ ፍረጃ ጭፍን ጥላቻ ጭምብላምነት ያመጣብን ጣጣ ===== ህወሐት ከIMF ና world-bank ጋር ሆኖ የኢትዬጱያን ብር እየገደሉ ነው ብሎ የብልፅግና ካድሬ ቢያወራ ይህ ደደብ ህዝብ የሚያምን ይመስለኛል። Anania Gudeta
AM
10
9
25
3.3K
kiros retweetet
Yonas Nigussie
Yonas Nigussie@Yonigussie·
Abiy Keeps Tigrayan Opposition on a Tight Leash Several leaders of the so-called #Tigray Peace Forces, funded and armed by the federal gov’t, have been detained by the #ENDF. I guess Tacitus was right: “Traitors are hated even by those whom they prefer.” africaintelligence.com/eastern-africa…
English
0
23
38
10.1K
kiros retweetet
Jawar Mohammed
Jawar Mohammed@Jawar_Mohammed·
የመለስ ዜናዊ ግድብ ኢትዮጲያ ካላት Strategic Assets ዋና የሆነውን የህዳሴውን ግድብ ለመገንባት አመራር የሰጡ ብቻ ሳይሆን በየፊናቸው የተረባረቡ ሁሉ፣ እያንዳንዱ ቦንድ የገዛው ዜጋ፣ እቃውን ሲያጓጉዙ የነበሩ ሾፌሮች፣ ስራውን የጠበቁ ወታደሮች፣ ግንባታውን ያከናወኑ መሃንዲሶች እና የጉልበት ሰራተኞች፣ ለፕሮጀክቱ በአለም መድረክ የተሟገቱ ዲፕሎማቶች ወ.ዘ.ተ. በሙሉ የስኬቱ ባለድርሻ ናቸው። አብይም በሶቺው ( Sochi) ስምምነት የፈጸመውን አደገኛ ስህተት አርሞ ፕሮጄክቱ እንዲጠናቀቅ በማስቻሉ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ነገር ግን የራሱን ሚና አገዝፎ የዋናውን ባለውለታ የመለስ ዜናዊን ወሳኝ ሚና ለማኮሰስ የሄደበት ርቀት አስነዋሪ ነው። መለስ ፕሮጀክቱ ተጀመሮ በአንድ አመት ጊዜ ብቻ ነው የሞተው በማለት ለግንባታው እምብዛም አስተዋጾ እንዳለደረገ ለመጠቆም ያደረገው ተራ ሙከራ እጅግ አፀያፊና ካንድ ‘መሪ ነኝ’ ከሚል ሰው የማይጠበቅ ቅሌት ነው። የመለስ ሚና በህዳሴው ግድብ ግንባታ ቴክኒካዊ ሂደት ብቻ የሚለካ አይደለም። ዋናው ውለታው ግንባታውን ለማስጀመር ያስቻለውን ፖሊቲካዊ፣ የፀጥታና የዲፕሎማሲ ምቹ ሁኔታን መፍጠር መቻሉ ነበር። ኢትዮጲያ የአባይ ተፋሰስን እንዳታለማ ግብፅ ሶስት ስልቶችን ስትጠቀም ኖራለች፣ ውስጣዊ ግጭቶችን ማበረታታ፣ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ማቃረን እና የአለም አቀፍ ድጋፍ እንዳይገኝ ዲፕሎማሲያዊ ጫና መፍጠር ናቸው። ከመለስ በፊት የነበሩ አመራሮች፣ ንጉሱም ሆኑ ደርግ ተፋሰሱን የማልማት ከፍተኛ ፍላጎት ቢኖራቸውም፣ እነዚያን ሶስቱን የግብጽ ታክቲኮች ለምቋቋም የሚያስችል ሁኔታ አልነበራቸውም። መለስ ግን፣ አንደኛ የኢትዮጲያን ውስጣዊ ጸጥታ ማረጋገጥ ቻለ (አምባገነናዊ አፈና ቢኖርም የሀገረ-መንግስቱን የጸጥታ የበላይነት የሚገዳደር የአማጺ ሀይል እንዳይኖር አድርጓል።) በሁለተኛ ደረጃ ኢትዮጲያ በአከባቢው የጸጥታና ዲፕሎማሲያዊ የበላይነት እንድትጎናፀፍ (regional hegemon) በማድረግ፣ ከአብዛኞቹ የጎረቤት ሀገራት ጋር ግጭትን ለማስወገድ አስችሏታል። በሶስተኛ ደረጀ፣ ከጠንካራ የጸጥታ አቋምና ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ በተጨማሪ መለስ ይግሉን ብቃት በመጠቀም ሀገሪቷ በአለም አቅፍ ዲፕሎማሲ የላቀ ተጽኖ ፈጣሪ እንድትሆን አስቻለት። ባጭሩ መለስ የውስጥ መረጋጋትን በማረጋገጥ፣ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሊኖር የሚችል የግጭት እድልን በማጥበብ እና በአለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ልቆ በመገኘት፣ ኢትዮጲያ ሶስቱን የግብጽን ስልቶች መቋቋም በሚያስችላት ደረጃ ላይ በሚገባ አድርሶ ነው ግድቡን ወደመተግበር የሄደው ። ይህ ባይሆን ኖሮ ግድቡ እስከዛሬም ህልም ሆኖ ይቆይ ነበር። መለስ አምባገነናዊ መሪ እንደነበር አከራካሪ ጉዳይ አይደለም። ብዙዎቻችን ያን አገዛዝ በመታገል ነው የፖሊቲካ ሀ-ሁን የጀመርነው። ነገር ግን ሀገራችን አባይን የማልማትን የዘመናት ህልም እውን በማድረግ ረገድ መለስ የዋለልን ውለታ መካድ የወረደ ምስጋና ቢስነት ነው። አብይ የመለስን ሌጋሲ ከኢትዮጵያ ለመሰረዝ ብዙ ጥሯል። በስሙ የተሰየሙ ተቋማትን ስም ቀይሯል ወይም ሙሉ በሙሉ አፍርሷል። የመለስ ጓደኞች የነበሩ የሀገራት መሪዎች አዋጥተው የገነቡትን ማዕከልም እንደነጠቀ ሰምቻለሁ። ነገር ግን ከህዳሴው ግድብ ላይ የመለስን ግዙፍ አሻራ አይደለም ሊፍቅ ሊያደበዝዝም አይችልም። የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ሲነሳ በኢትዮጲያ ህዝብም ሆነ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ፣ በወዳጆቹም ሆነ በጠላቶቹ ዓዕምሮ የሚመጣው መለስ ዜናዊ ነው። ምንም ማድረግ አይቻልም። አብይ ቀልብ ያለው መሪ ቢሆን ኖሮ፣ የመለስን ድርሻ ለመሻማት ወይም ለመፋቅ ዝቃጭ የሆነ መስገብገብ ውስጥ ከመግባት ይልቅ ግድቡን በመለስ ዜናዊ ስም ይሰየመ ማለት ነበረበት። 1/2
Jawar Mohammed tweet media
AM
161
95
511
33.9K
kiros retweetet
Lord Uhtred 🛡
Lord Uhtred 🛡@liverbird3167·
#ChatGPT "The resilient Tigray people, with their rich history, culture, and language. Their strength, identity, and enduring spirit are a testament to their resilience. As they face challenges, may their unwavering pride and determination continue to guide them. #TigrayStrong"
English
6
77
292
42.9K
kiros retweetet
Congressman Brad Sherman
Congressman Brad Sherman@BradSherman·
#Ethiopia and #Sudan are the most dire human rights catastrophes this decade, yet don’t receive the attention they deserve from the international community. Watch my remarks at this week's @HouseForeign #Africa hearing calling for urgent action in #Tigray & Sudan ⬇️
English
131
386
415
78.4K
kiros retweetet
Tedros Adhanom Ghebreyesus
There is enough money to cover all development priorities, but we choose to invest in war. The most courageous choose peace. #IsDB50
English
302
554
1.3K
311.3K
kiros retweetet
Faisal Roble
Faisal Roble@faisalroble19·
After 6 years rule of PM Abiy, two things are inseparable - being a Peace Nobel Laureate and the master of crimes against humanity in sub-Sahara Africa. Let us look at who tops the list in #massacres, #atrocities, and #genocide in Africa: 1. Idi Amin attributed to have killed about 300,000. 2. Rwanda genocide - about 500,000 3. Red Terror under Mengistu Haile Mariam - >700,000. 4. PM Abiy Ahmed - over 1,000,000. The irony is that one can be a Peace Nobel Laureate and a mastermind of the largest killing fields, mainly in Tigray in this case. As if all that is not enough, the World Bank/IMF are preparing a financial package for Addis Ababa so more killing machines can be bought for yet more killing fields in the Amhara and Oromo regions.
Faisal Roble tweet media
English
46
74
162
20.4K
kiros
kiros@beyene15·
I could use your help reaching my fundraising goal. Every single share and donation makes a difference. gofund.me/256e9a49
English
0
0
4
45
kiros
kiros@beyene15·
Fundraiser by Amanuel Eyasu : Support the 1st Eritrean Satellite Tv in Exile gofund.me/e085c841
English
2
0
2
51