Abom O.
642 posts


ከ3 ሳምንት በፊት ለFull Tank gas የምከፍለው $26.90 ነበር፣ዛሬ $40 ከፈልኩ። የሚያሳስበኝ የኔ አይደለም፣እኔ የምሄድበትን ቦታ በመቀነስ ወጪዬን መቀነስ እችላለሁ፣ደሞም መኪናዬ Hybrid ስለሆነ ብዙ አያሳስበኝም። አሜሪካ የነዳጅ ዋጋ ጨመረ እንጂ የነዳጅ እጥረት ብሎ ነገር የለም። አገር ቤት የሚኖረው ወገኔ ግን ምን እየሆነ ይሁን? ኢትዮጵያ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት አለ በሱ ላይ የነዳጅ ዋጋ የሚቀመስ አይደለም።
አሜሪካ እኔ ነዳጅ የምገዛበት ቦታ አንድ ሊትር ነዳጅ $1.06 ነው፣ ኢትዮጵያ አንድ ሊትር ነዳጅ $ 0.91 ነው። ኢትዮጵያ 20 ሊትር ለመሙላት $18.2 ያስፈልጋል፣ አሜሪካ 20 ሊትር ለመሙላት $21.2 ያስፈልጋል። አሜሪካ $21.2 ማለት minimum wage ለሚያገኝ ሰው የሶስት ሰአት ገቢ ነው። ኢትዮጵያ $18.2 ማለት 2,835 ብር ማለት ነው which means ኢትዮጵያ ውስጥ በወር 20 ሺ ብር የሚያገኝ ሰው መኪና ካለው በወር ከአንድ ግዜ በላይ 20 ሊትር ነዳጅ መግዛት አይችልም። በወር 20 ሺ ብር የሚያገኙ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ደሞ ከጠቅላላው ህዝብ ከ3% አይበልጡም።
AM


አማራ ፋኖ በወለጋ 🔥🔥
አማራን ገለህ ደረትህን ነፍተህ ምትኖርበት ግዜ አብቅቷል።አብይም፣ሽመልስም የትም አታመልጡም የግዜ ጉዳይ ነው።
ማስታወሻ፦
አፋብን በሚባል በወያኔ ተላላኪም በብልፅግናም ያልተጠለፉ ብቸኛዎቹ ንፁህ ፋኖዎች ናቸው
ናቲ@Ras__Naty
" ምረር እንደ ግራዋ፤ካለለዚያ በሽተኛ ሁላ በየተራ እንደ ሚሪንዳ ይጨልጥሐል" ሀቀኞቹ የወለጋ አማራ እንባ አባሾች
AM
Abom O. retweetet

@FitseChilada @ruhama_m_belay Vandorn Pharmacy
In Alexandria, VA
5724 Edsall Rd Alexandria, VA 22304
I know it isn’t in Ethiopia but they facilitate shipping to Addis with 20$ or so.
Not affiliated - I was in same situation and managed getting it from them.
English

@SmartEthiopians Misinformation!! I don’t give a f about Abiy. I am from Wollega and listened to the whole speech. You are intentionally misleading and spreading lies.
English

#ኦሮሞ_ነጻ_ወጥቷል 😳😳😳
ትላንት ታግለን በደማችን አሸንፈናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በወለጋ ተናገሩ ብለው የተረጎሙትን ሰምቼ ማመን አቅቶኛል‼️ ትርጉሙ ትክክል ከሆነ🤷♀️
መላው ኢትዮጵያዊ ከሰሜን ከደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ከሀገሪቷ ክፍል የተወጣጡ ከሁለት ሚሊዮንና ከዛ በላይ የሆኑ ወጣቶች የረገፉት ኦሮሚያን ነፃ ለመውጣት ነበር እንዴ ❓❓❓
🧐አለበለዚያ ኦሮሞ ከማን ነው ነፃ የወጣችው❓
ኦሮሞ ነጻ ወቷል ትላንት ታግለን በደማችን #አሸንፈናል❓
ምኑን ❓መቼ ❓ኦሮሞ የት ነው ያሸነፈው ❓ ሀገሪቷ ባለችበት ሁኔታ አሸነፍን ተሸነፍን የሚለውንስ ቃላቶች ለመጠቀም ለምን አስፈለገ ❓
ግራ ገባኝ 😪 ምን መልዕክት ለማስተላለፍ ተፈልጎ ነው ❓ በወለጋ በዛ ሁሉ በተጨፈጨፉት ንፁሃን ደም ላይ ነው ያሸነፍከው ❓❓❓
#Ethiopia አረ እንደው ከአንድ የሃገር መሪ እንደዚህ አይነት ንግግር ይጠበቃል ??? ወይኔ እንደው ምን መከራ ነው የገጠማት ይቺ ምስኪን ሃገር እግዚኦ🙏🙏🙏 🙈
AM

@curateoromia @grand_renegade Who are the 4 security officers? What are their names? Are they members of the koree nageenyaa? Identifying these 4 by name if not getting the list of all names the group they belong to is one step forward.
English

Who killed Batte Urgessa?
curateoromia.com/who-killed-bat…
English

@yefelekebay Check this out as well. Free hands on zoom-camp on Data Engineering and Machine Learning. github.com/DataTalksClub
English

#Help Tech Twitter
Its been a while since I had this set up in my room, it definitely made me productive with work and stuff... but my initial plan was to start learning coding... I started with SQL but it was not well planned.
I am trying to start over, care to give me advice?

English
Abom O. retweetet

2850 ChatGPT Prompts for Online Course Creators!
We covered you📑
1. Course Idea & Plan Generator
2. Master Online Course Creation
3. Course Planner
4. How-to Vid
To access:
• Follow me @Rajeshk7523 ( 4 instant delivery )
• Comment "OCourse"
• Retweet and Like this post

English
Abom O. retweetet
Abom O. retweetet
Abom O. retweetet
Abom O. retweetet
Abom O. retweetet

This 5 minute lower back drill will change your life:
1. Bridge holds activate your glutes.
2. McGill crunch activates your core.
3. Cat cows keep your spine mobile.
4. Side plank holds activate your glutes & obliques.
5. Bird dogs activate your core & glutes while promoting cross body awareness.
When you do each core exercise make sure to "brace" your abs by pushing them out as if Mike Tyson were to punch them.
When you do an exercise involving your glute make sure to squeeze the glute as if you're trying to crush a quarter in between your butt cheeks.
Do 6 reps of each exercise daily. Your lower back will thank you.
English
Abom O. retweetet

Such a delicious show - @HenrysSoulCafe prepared a Thanksgiving feast of my dreams and gave lots of amazing home chef hacks. And the pie 😍😍😍


English

@gordongekko @elonmusk You are honest as well since you admitted you are not 😀
English













