alex❄️
7.2K posts


I am a firm believer in the idea that everything that happens in life happens for a reason. Therefore rather than sulk and put all the blame on the president. I choose to lead with compassion. He is not mentally unbalanced. He is not dangerous. He is approachable. He is open to learning. He has changed over the last few weeks. He is trying his best. He is the leader of this nation, we must respect him to advance whether you agree with his views or not.. We must hold congress accountable and the department of war, they are the ones who could end this all for us. Instead you all complain! The future is in the hands of those who remain optimistic. They fire missiles you all are upset. They target iranians and the IRGC, with a corrupted evil regime, you all are upset. If the USA didnt hit iran, they would have hit us first I gurantee it. I know this for a fact.
We must not spread false propaganda. Allah means god and the IRGC justifies their actions with spiritual bypassing. Islam is not about violence. I would rather the President threaten countries on social media then wreck havoc on them. #freespeech Please folks, give things the benefit of the doubt.
DO SOMETHING ABOUT PETE and stop dividing this country. We must unite in times like this not continued dividing. Whatever is meant to be will be. Everything happens for a reason.
English

In every moment, in every storm, we stand firmly at the side of our decisive leader steadfast and resolute. PM @AbiyAhmedAli
Ethiopia 🇪🇹
English

@Samuel88251500 የአብይ አሕመድ ገረድ ስትሆን ስለ ጠብ የሚል ፍርፍሪ ብቻ ነው የምታስበው ። ሆድ አደር ባዶ ራስ።
AM

@Mengsteab444 Only to realize what a great leader he was once he’s gone.
English

@AbiyAhmedAli Just so you know that ,The Ethiopian people can’t stand the sight of you.
English

@NatnaelMekonne7 መቼም ምንም ቢሆን ኢትዮጰያ አሁን ካለችበት የጦርነት ፡ስር የሰደደ ድህነትእና መፈናቀል በሕወሐት የበረው ጊዜ እነዚህ ነገሮች አልነበሩም ።ማንኛው ኢትዮጰያዊ ከጫፍ እስከጫፍ ሰርቶና ያለሐሳብ የሚዘዋወርበት ነበር።
AM

ህወሓቶች ለትግራይ ህዝብ አንድም የልማት ተቋምና ህይወቱን የሚለውጥበ ነገር ሳይሰሩ በቤተሰብ ተደራጅተው ኢትዮጵያን ረግጠው ሲገዙ እና ሲዘርፋ የሕወሐት ደጋፊና ተቆርቋሪ የነበሩ ዛሬ የሕወሐት ባህሪ ተገለጠልን እያሉ ነው ወይ ጊዜ
ለትግራይ ወጣቶች እልቂት ከተጠቃሚዎች አንዱ ዳንኤል ብርሃነ ነው:: የሰሜኑ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ጦርነቱን በአስቸኳይ መጀመር አለብን በማለት የህወሓት ሰዎችን በዚሁ ሚዲያ ከዝችው ጋዜጠኛ ጋር ሲያስጠነቅቅ ነበር:: በዳንኤል ብርሃነ ጉዳይ ላለፉት 13 እና 14 አመታት በተከታታይ ጽፌበታለሁ ፈላጭ ቆራጭ በነበረበት ወቅት ዛሬ ይህን ኢንተርቪው ስሰማው ወደኃላ በመመለስ ዳንኤል ለህወሓቶች ምን ያደርግ እንደነበር እያሰብኩኝ ደነቀኝ!
AM

@bella_milan10 @AbiyAhmedAli በብልጭልጭ መብራት እና ፓርክ በመስራት የአገር እድት ማሳያ መስሎ የሚታየው ቅልብ ካድሬ ብቻ መሆን አለበት ።
AM

አዲስ አበባ ከዋና ከተማ በላይ ናት!
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል፣ የሁላችንም ኩራት የሆነችው አዲስ አበባ! @AbiyAhmedAli እንደገለጹት፣ ከተማችን አህጉሪቱን ከቀሪው ዓለም ጋር የምታስተሳስር ወሳኝ ድልድይ ናት።
#AddisAbaba 🇪🇹

AM

@Ambachew_Assefa የዲጂታል ካድሬዎቸ የአብይን 8ኛ የግድያ ፡የእልቂት ፡የኑኖ ውድነት እና የእርስ በርስ ጦርነት ሳይሆን ስለብልጭሎጭ መናፈሻ ብቻ እንዲያወሩ ዛሬስምሪት ላይናቸው ፡ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ።
AM

@AbdiAbdijemal @AbiyAhmedAli ላለፍት 8አመታት የእርስ በርስ ግድያ በሚሊዬኖች ያለቁበት የኑሮ ውድነቱ ሰማይ ጠቀስ መሆኑ ሕዝቡን አስመርሮ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ወደሚል ሕሳቤ ውስጥ ከገባ ሰነባብቷል ። ከበቂ ምክንያት በላይ ለተቃውሞ የሚያስወጣ የሕልውና ጉዳይ።
AM

We got so many reasons to thank our visionary leader @AbiyAhmedAli
Strong economic growth despite challenges, expanding industrial parks, rising wheat self-sufficiency, Africa’s top honey producer, &major infrastructure like GERD, Corridor Dev. , tourism & so
April 02, 2018 👌

English

@TeybaHassen ላለፍት 8አመታት የእርስ በርስ ግድያ በሚሊዬኖች ያለቁበት የኑሮ ውድነቱ ሰማይ ጠቀስ መሆኑ ሕዝቡን አስመርሮ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ወደሚል ሕሳቤ ውስጥ ከገባ ሰነባብቷል ። ከበቂ ምክንያት በላይ ለተቃውሞ የሚያስወጣ የሕልውና ጉዳይ።
AM

ላለፍት 8አመታት የእርስ በርስ ግድያ በሚሊዬኖች ያለቁበት የኑሮ ውድነቱ ሰማይ ጠቀስ መሆኑ ሕዝቡን አስመርሮ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ወደሚል ሕሳቤ ውስጥ ከገባ ሰነባብቷል ። ከበቂ ምክንያት በላይ ለተቃውሞ የሚያስወጣ የሕልውና ጉዳይ።
Taye Atske Selassie@TayeAtske
በኢኳቶሪያል ጊኒ በማላቦ ከተማ እንግዳ አክባሪና ትሁት ከሆነው የሀገሬው ዜጋ ጋር በመሆን አቀባበል ላደረጉልን ውድ ኢትዮጵያውያን ምስጋና አቀርባለሁ:: ከራሳቸው አልፈው ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ሞገስና ክብር በመሆናቸው በእጅጉ የሚመሰገኑ ናቸው::
AM

@TemesgenTiru ላለፍት 8አመታት የእርስ በርስ ግድያ በሚሊዬኖች ያለቁበት የኑሮ ውድነቱ ሰማይ ጠቀስ መሆኑ ሕዝቡን አስመርሮ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ወደሚል ሕሳቤ ውስጥ ከገባ ሰነባብቷል ። ከበቂ ምክንያት በላይ ለተቃውሞ የሚያስወጣ የሕልውና ጉዳይ።
AM

የጠራ ሰማይ በሚታይበት፤ የድካም አዝመራ በሚሰበሰብበት የመጋቢት ወር፣ አሻጋሪ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ከፍታዎቻችን አስምረናል።
መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው፡፡ ሕዝብ ከጨለማ ወደ አሻጋሪ ብርሀን የወጣበት የአዲስ ምዕራፍ መክፈቻ ወርም ነው። በመጋቢት አያሌ የለውጥ ነጋሪቶች ተጎስመው አዲስ የፓለቲካ-ኢኮኖሚ ለውጥ ታውጇል።
ሕዝባዊ ግፊት እና ትግል ያመጣው የመጋቢት ለውጥ ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ያስቀሩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ስብራቶችን መጠገን ያስቻሉ ሪፎርሞች የተተገበሩበት ነው፤ የሕዝባችን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘት የጀመሩበት አዲስ የኢትዮጵያ ንጋትም ሆኗል።
የምርትና ምርታማነት ዕድገት፣ የቱሪዝም መነቃቃት፣ የማዕድን ሐብት ተጠቃሚነት፣ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ፣ የከተማ ልማት እና የዲፕሎማሲ ስኬት ሁሉ ጅማሯቸው መጋቢት ነው፡፡
በተቋም ግንባታም ባለፉት ስምንት ዓመታት አስደናቂ ለውጦች ተመዝግበዋል። የጸጥታና የደኅንነት ተቋማት ታላቋን ኢትዮጵያ የሚመጥኑ እንዲሆኑ በሰው ኃይል፣ በቴክኖሎጂ፣ በአደረጃጀትና በሥራ ከባቢ የማዘመን ሥራዎች በስኬት ተከናውነዋል።
መጋቢት የሀገራችንን ከተሞች የማዘመን ትልም ዕውን የሆነበት፣ የኮሪደር ልማት ስኬቶችን መጎናፀፍ የቻልንበት፣ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት ያለመ የአካባቢ ጥበቃ ዘመቻን በቢሊየን የሚቆጠሩ ዛፎችን በመትከል አረንጓዴ ምድር የፈጠርንበት፣ እንዲሁም በሀገራችን አዲስ የፖለቲካ፣ የዴሞክራሲ እና የትርክት ዕይታ የተበሰረበት ወር ነዉ፡፡
ለሺህ ዓመታት በዝናብ ጥገኝነት ላይ ተመስርቶ የነበረውን ግብርናችንን በማዘመን በበጋ መስኖ ዓመቱን ሙሉ ማምረት የጀመርነው በዚሁ ወርሃ መጋቢት ነው፡፡ ኢትዮጵያ በበጋ መስኖ ስንዴ ኢኒሼቲቭ ከውጭ የሚገባ ስንዴን ሙሉ ለሙሉ በማቆም አሁን ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች። የወተት፣ የዶሮና የማር ምርቶች በየቤተሰቡ ሌማት ላይ እንዲገኙ የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ጅማሮው መጋቢት ነው፡፡
እነዚህ ባለፉት ስምንት ዓመታት ኢትዮጵያን ከውስብስብ ችግሮች በማላቀቅ ወደ አዲስ የከፍታ ምዕራፍ ካሸጋገሩ ድሎች ጥቂቶቹ ናቸው።
በመሆኑም ለሕዝባችን የላቀ ተጠቃሚነት፣ ለሀገራችን ክብርና ብልፅግና መሳካት አበክረን እንሰራለን።

AM

@BerhanuTsegaye ላለፍት 8አመታት የእርስ በርስ ግድያ በሚሊዬኖች ያለቁበት የኑሮ ውድነቱ ሰማይ ጠቀስ መሆኑ ሕዝቡን አስመርሮ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ወደሚል ሕሳቤ ውስጥ ከገባ ሰነባብቷል ። ከበቂ ምክንያት በላይ ለተቃውሞ የሚያስወጣ የሕልውና ጉዳይ።
AM

መጋቢት 24 ፣ 2018 በኢትዮጵያ የዘመናዊ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ልዩ ስፍራ የሚሰጠው ቀን ነው። በዚህ ቀን የተደረገው ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር አገሪቱን ከተጋጠመባት ውስብስብ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ፈተና በማላቀቅ ወደ አዲስ የተስፋና የለውጥ አቅጣጫ እንድትገባ አድርጓል።
ይህ ታሪካዊ ክስተት የአንድነት፣ የህብረ-ብሔራዊ ትስስር፣ የእውነተኛ ወንድማማችነት እና የብልፅግና ጉዞ አዲስ ምዕራፍ መጀመርያ በመሆን ሁሌም ይታወሳል።
በተጨማሪም፣ ሰላምና መግባባት የዘላቂ እድገት መሠረት መሆናቸውን በግልፅ ያሳያ፣ ልዩነቶችን በውይይትና በተቋማዊ ሂደቶች መፍታት የዴሞክራሲ መርሆዎች መሠረታዊ መሆናቸውን በተግባር የተረጋገጠበት ነው።
በመሆኑም ይህንን ታሪካዊ ቀን በመዘከር ለአገራችን የተስፋ ዕድል የሚያጠናክር አንድነት፣ የተቋማዊ ጥንካሬ እና ዘላቂ እድገት ለማረጋገጥ በጋራ መትጋት ይኖርብናል።
Megabit 24 (April 2, 2018) marks a pivotal moment in Ethiopia’s modern political history. A day defined by a peaceful transfer of power that set the nation on a path toward renewal and transformation.
It stands as the beginning of a new chapter shaped by unity, national cohesion, and a shared pursuit of prosperity. Above all, it reaffirmed that peace and mutual understanding are the cornerstones of sustainable development, and that dialogue and strong institutions are essential to democratic governance.
As we reflect on this day, we renew our collective responsibility to strengthen unity, reinforce our institutions, and advance a future grounded in hope and progress.




AM

@Semibintjemal3 ላለፍት 8አመታት የእርስ በርስ ግድያ በሚሊዬኖች ያለቁበት የኑሮ ውድነቱ ሰማይ ጠቀስ መሆኑ ሕዝቡን አስመርሮ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ወደሚል ሕሳቤ ውስጥ ከገባ ሰነባብቷል ። ከበቂ ምክንያት በላይ ለተቃውሞ የሚያስወጣ የሕልውና ጉዳይ።
AM

@AbiyAhmedAli A person who is setting Ethiopians against each other and causing the loss of millions of lives—even seeing such a person, let alone listening to what they say, disturbs one’s own peace of mind.
English

Addis Ababa is more than a capital. It is a vision in motion, a gateway to Ethiopia’s future!
As the beating heart of a rapidly transforming nation, Addis Ababa embodies our bold ambition for inclusive and forward-looking urbanisation. We are building not only for today, but for generations to come by expanding modern infrastructure, advancing smart city solutions, creating inclusive housing, and championing sustainable growth. Across Ethiopia, our cities are being shaped to empower people, unlock potential, and secure lasting prosperity.
Ours is a nation where progress and heritage stand side by side. Where ancient civilisations inspire modern achievement. Where investors discover vast, untapped opportunity across diverse sectors and regions. From the streets of Addis Ababa to the farthest reaches of our country, Ethiopia stands ready, resilient, dynamic, and open for business. As the diplomatic capital of Africa, Addis Ababa connects the world to a rising continent. It positions Ethiopia as a strategic gateway to African markets and a hub for global partnership. Yet Ethiopia offers more than opportunity. It offers discovery.
The future is being built here.
Invest in Ethiopia.
Explore Ethiopia.
Grow with Ethiopia.
English

@Kanthan2030 His sound analysis and prediction were spot on who cars whether professed or not so long his understanding of the global world affairs is tangible.
English

The #1 indicator of a sociopath is the ability to lie without any noticeable change in facial expression or vocal tone.
“Professor” Jiang.
English















