Federal Housing Corporation@FederalHousing·1dየፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሲንቄ ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመTerjemahkan AM00022
Federal Housing Corporation@FederalHousing·1dየፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በድሬደዋ የ10 ወለል ሁለገብ የንግድ ሞል ግንባታ አስጀምሯልTerjemahkan AM00023
Federal Housing Corporation@FederalHousing·3dየመኖሪያ ቤት እጥረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቅረፍ ይሠራል፦ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽንTerjemahkan AM00132
Federal Housing Corporation@FederalHousing·18 Mayየዜሮ ኢንቨስትመንት የግንባታ ስልት እየተገነቡ ያሉ የንግድ ሱቆች ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በሳይት ጉብኝት ተገመገመTerjemahkan AM10031
Federal Housing Corporation@FederalHousing·6 Mayየፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ በቤት ግንባታ ዘርፍ መሰማራት የሚያስችለውን ስምምነት ፈጸመTerjemahkan AM00137
Federal Housing Corporation@FederalHousing·2 Mayየፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የወርቅ ኢዮቤልዩ ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሠራተኞች የጋራ መድረክ አካሄደTerjemahkan AM001351
Federal Housing Corporation@FederalHousing·27 NisRequest for Expression of Interest NoticeTerjemahkan English00035
Federal Housing Corporation@FederalHousing·27 Nisየፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀሙን ገመገመTerjemahkan AM00258
Federal Housing Corporation@FederalHousing·24 Nisየፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር ባዘጋጀው አዲሰ - አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ እየተሳተፈ ነውTerjemahkan AM00027
Federal Housing Corporation@FederalHousing·14 Nisእንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ!Terjemahkan AM00235
Federal Housing Corporation@FederalHousing·6 Nisማስታወቂያ ለፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተከራይ ደንበኞች በሙሉTerjemahkan AM00058
Federal Housing Corporation@FederalHousing·31 Marየፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዩ ክብረ በዓል በደማቅ የመዝግያ ስነ-ሥረዓት በአደዋ ድል መታሰቢያ ተጠናቀቀTerjemahkan AM00056
Federal Housing Corporation@FederalHousing·31 Marየኮርፖሬሽኑን 50ኛ ዓመት አስመልክቶ በቅርንጫፎች እና በዋናው መስሪያ ቤት የስራ ዘርፎች ለወራት ሲካሄድ የነበረው የእርስ በርስ የእግር ኳስ ግጥሚያ መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ፍፃሜውን አግኝቷል::Terjemahkan AM00137
Federal Housing Corporation@FederalHousing·31 Marከምስረታ ጀምሮ የነበረውን ጉዞ እና ሀገራዊ ለውጡን መነሻ አድርጎ በተቋማዊ ሪፎርሙ ያስመዘገበውን ስኬት የሚያስቃኝ ኤግዚቢሽን ያዘጋጀ ሲሆን፤ በ ጋራ አብሮ ለመሥራት ስምምነት ላይ የደረሱ የአውሮፓ የግንባታ ቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተሳትፈዋልTerjemahkan AM00127
Federal Housing Corporation@FederalHousing·31 Marመንግስት ለኮንስትራክሽን ዘርፉ የሰጠው ትኩረት ለዘርፉ መነቃቃት እየፈጠረ መሆኑ ተገለፀTerjemahkan AM00025
Federal Housing Corporation@FederalHousing·30 Mar3ዲ ቴክኖሎጂ ለግንባታ youtu.be/rXhd7uEDYVY?si… via @YouTubeTerjemahkanYouTube AM00051
Federal Housing Corporation@FederalHousing·30 Marበፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የወርቅ ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል የመክፈቻ ሥነ- ስርዓት ለምረቃ የበቁት ባለ 27 ወለሉ ሕንጻ እና ዘመናዊው የወርቅ ቤቶች ሞልTerjemahkan AM00040