固定されたツイート
cccchhhhhrrr
1.2K posts

cccchhhhhrrr
@ChernetEng
ኦ ማርያም ወበእንተዝ ናፈቅረኪ ወናዓብየኪ እስመ ወለድኪ ለነ መብልዓ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ህይወት ዘበአማን former arsenal fans
Ethiopia 参加日 Şubat 2016
433 フォロー中81 フォロワー

"ኢራን የስልጣኔ ጠንክ እና ለመላው ዓለም አደጋ እና ስጋት መሆኗን ለማወቅ የሚፈልግ አካል ካለ ላለፉት 24 ሰዓታት ንጹሃን ዜጎች ላይ እና ህጻናት ማቆያ ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ማየት በቂ ነው፡፡
ኢራን በዓለም አቀፍ ህግ የተከለከለውን ክላስተር ቦምብም እየተጠቀመች ትገኛለች፡፡ ይህ ብቻ አይደለም እየሩሳሌምን በተደጋጋሚ ኢላማ በማድረግ ቅዱሳን ቦታዎች ላይ ጥቃት እየሰነዘረች ነው፡፡ ይህ ደግሞ ቅዱሳን ቤተ- ክርስቲያንን፣ የአል አቅሳ መስጊድን እና ዌስተርን ወልን ሊያጠፋ ይችላል፡፡"
ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፡፡
Prime Minister of Israel@IsraeliPM
Prime Minister Benjamin Netanyahu, today, at the site of the missile hit in Dimona: “If anyone needed an explanation of why Iran is the enemy of civilization, and the enemy and the danger to the entire world. You got it in the last 48 hours. gov.il/en/pages/event…
AM

ዛሬ ቀኑ የኛ ነው በመድፍ ሲቲ ይደበደባል ባላስቲክ ሚሳኤልና የኒውክለር መሳሪያ ጥቅም ላይ ይውላሉ ደል ለመድፉ @AFTVMedia @ars3naldrawing @ArsenalN10 @tadesse_eleni

AM










