Amhara Media Corporation

19.6K posts

Amhara Media Corporation banner
Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

@AMECOONLINE

AMECO is a news, documentary and entertainment media that strives for the betterment of the life of the people since 1987 E.C

Ethiopia 가입일 Ekim 2018
0 팔로잉347.5K 팔로워
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሰሉ። ameco.et/88605/ via @@AMMAONLINE2
AM
0
0
1
164
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
#አንኳር በአማራ ክልል 38 አዳዲስ የመሶብ ማዕከላትን ለመገንባት እየተሠራ ነው። #አሚኮ #መሶብ #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 linktr.ee/AmharaMediaCor… ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
AM
0
0
0
134
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
📷 ጸሎተ ሐሙስ #አሚኮ #ኢትዮጵያ #በዓል #ትንሣኤ
Amhara Media Corporation tweet media
AM
0
0
2
175
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
#አንኳር የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ እድገት መሳካት የጀርባ አጥንት ናቸው። #አሚኮ #ኢትዮጵያ #ኢኮኖሚ
AM
0
0
0
261
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
” ፖሊሶቻችን ሀገር እና ሕዝብ የሰጧቸውን አደራ መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ የሚጠብቁ መኾን ይገባቸዋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ameco.et/88492/ via @@AMMAONLINE2
AM
0
1
4
272
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ameco.et/88481/ via @@AMMAONLINE2
AM
2
0
0
354
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
“የቀይ ባሕር አሥተዳደርን አካታች በማድረግ ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለትን ማሳለጥ ይገባል” የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ ameco.et/88475/ via @@AMMAONLINE2
AM
2
3
9
707