
behaylu
1.7K posts


@minalachew_s ወንድ ከሆንህ ኢህዲን የመሰረቱ እሱን ጨምረህ ሁሉም የትግሬ ዝርያ እንዳለባቸው አስረግጠህ ንገረን።
AM

@Fisseha_Tegegn ታሪክ አዋቂዎቹን አግኝቶ ማናገር የኳስ ጭዋታ እያዩ እንደመለፍለፋ ቀላል ስላልሆነ ይሆናል።
AM



@NatnaelMekonne7 ወላሂ አላውቅም" የለውጡ የ8 ዓመት ትሩፋት
እኔ...ስምሽ ማነው
እሷ..."አይሻ"
እኔ...የትነበር የምትኖሪው?
እሷ...ዳንዴ ቀበሌ (ምእራብ ወለጋ)
እኔ...ለምንድነው የሞትሺው?
እሷ...ነፍጠኛ ናችሁ! ነው የሚሉ
እኔ...ነፍጠኛ ምንድ ነው?
እሷ...ወላሂ አላውቅም
AM

ህወሓቶች ለትግራይ ህዝብ አንድም የልማት ተቋምና ህይወቱን የሚለውጥበ ነገር ሳይሰሩ በቤተሰብ ተደራጅተው ኢትዮጵያን ረግጠው ሲገዙ እና ሲዘርፋ የሕወሐት ደጋፊና ተቆርቋሪ የነበሩ ዛሬ የሕወሐት ባህሪ ተገለጠልን እያሉ ነው ወይ ጊዜ
ለትግራይ ወጣቶች እልቂት ከተጠቃሚዎች አንዱ ዳንኤል ብርሃነ ነው:: የሰሜኑ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ጦርነቱን በአስቸኳይ መጀመር አለብን በማለት የህወሓት ሰዎችን በዚሁ ሚዲያ ከዝችው ጋዜጠኛ ጋር ሲያስጠነቅቅ ነበር:: በዳንኤል ብርሃነ ጉዳይ ላለፉት 13 እና 14 አመታት በተከታታይ ጽፌበታለሁ ፈላጭ ቆራጭ በነበረበት ወቅት ዛሬ ይህን ኢንተርቪው ስሰማው ወደኃላ በመመለስ ዳንኤል ለህወሓቶች ምን ያደርግ እንደነበር እያሰብኩኝ ደነቀኝ!
AM

@NatnaelMekonne7 ለጊዚያዊ መፍትሄ ጥሩ ነው ለዘለቄታው የሚቻል አይሆንም ሁሌም ፖሪስታሞል በመውሰድ ከበሽታ መዳን አይቻልም። እንቁላል ከመስጠት ደሮዎ እንዴት እንቁልላ እንደምትጥል ማስተማር ጥሩ ወላጆች ገቢ አግኝተው ልጃቸውን የሚመግቡት ቢፈጠር መልካም ነው።
AM

አዲስ አበባ ላይ ከተሰሩት ሁሉ በላጩ ይሄ ነው!
አንዳንድ ግዜ አዲስ አበባ ላይ የተሰራው ስራ በአግባቡ ህዝብ እንዲያውቀው ባለመደረጉ አዝናለሁ። ለኔ ለውጡ ከመጣ ወዲህ ከተሰራው ከየትኛውም ስራ በላይ አዲስ አበባና ዙረያዋ ላይ እየተደረገ ያለው የህፃናት ምገባ ፕሮግራምን ከምንም ጋር አላነፃፅረውም።
አስቡት እንደኢትዮጵያ ባለች ደሃ ሃገር ላይ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት ሙሉ የአመቱን ዩኒፎርምና የመማሪያ ቁሳቁስ የሚያሟላው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲሆን! ይሄ ብቻ አይደለም። ሁሉም የመንግስት ተማሪዎች ላለፉት አራት ወይም አምስት አመታት በየቀኑ ቁርስና ምሳ የሚበሉት በነፃ ትምህርት ቤታቸው በመሄድ ነው። እሱ ብቻ አይደለም። የራሳቸው የተማሪዎቹ ወላጆች ናቸው ደሞዝ እየተከፈላቸው የልጆቻቸውን ምግብ የሚያበስሉት።
ይሄ ተአምር አይደለም ወይ? ስንት ቢሊዮን ይሆን በየአመቱ የከተማው አስተዳደር ወጪ ሚያደርገው? የምግቡን ጥራት እራሳቸው ከንቲባዋ @AdanechAbiebie በቅርብ ይከታተላሉ። ልጆቻቸውን ለመመገብ ይሰቃዩና ወደለምና እንዲሁም ወዳልሆነ ስራ ይሰማሩ የነበሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወላጆች አርፈዋል።
አዎ! ዛሬ አዲሳባ ላይ በኛ ግዜ እናይ እንደነበረው የተቀዳደደ ዩኒፎርም አድርገው ከጓደኞቻቸው በማነስ አንገታቸውን ደፍተው የሚሄዱ ህፃናት ታሪክ ሆነዋል። ዛሬ እርቦት ትምህርት ቤት ውስጥ የሚወድቅ ህፃን አዲስ አበባ ላይ የለም። ዛሬ ዩኒፎርምና ደብተር መግዣ አጥታ ልጇን ከትምህርት የምታስቀር እናት የለችም። ይህንን ሁሉ መንግስት ይሸፍናል። መንግስት ያለብሳል። መንግስት ያበላል። መንግስት በነፃ ያስተምራል። ይሄ ባሁን ሰአት አዲሳባና ዙሪያዋ ላይ በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤት የሚተገበር ሃቅ ነው። ከዚህ በላይ ተአምር አለ ወይ? ትውልድ ላይ ከመስራት የሚበልጥ ስራ አለ ወይ?
ፈኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ በጥላቻ የታወሩትን ፍፈጣሪ አይናቸውን ይክፈት 🙏
#Ethiopiaዬ ለዘለዓለም ትኑር




AM

@Mengsteab444 Ethiopia was best under Haileselasie and Mengistu as compared to Meles Zenawi!
English

@TheodrosKassa የአሜሪካን ጎግል ወይም ChatGPT ቁልጭ አድርጎ ያቀርብልናል የእኛን ኢትዮጵያ አስቲ ቁልጭ ባይል መሰረታዊ ነገሮችን የመንሻሻልባቸው የዲሞክራሲ ሀሁ ላይ መድረስ ለምን እንዳልቻለ ጻፋ።
AM

አሜሪካ 🇺🇸 ከግለሰቦች በላይ ናት፡ የጠንካራ ተቋማት ውጤት
አሜሪካ በአንድ መሪ ስብዕና ወይም በዶናልድ ትራምፕ ብቻ የምትለካ ሀገር አይደለችም። የአሜሪካ ኃይል መነሻው ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በቆመው ሕገ-መንግሥታዊ መዋቅር እና ዛሬ በደረሱበት ጠንካራ ተቋማዊ ቁመናዎች ላይ ነው።
የአንድ መሪ የሥልጣን ዘመን አጭር ነው፤ የአሜሪካ የጥንካሬ መሠረት ግን በንግግር ብቻ የሚናወጥ አይደለም። አሜሪካ ትዳከማለች ብሎ የሚሰጋ ካለ፣ ይህች ሀገር ካለፈችባቸው ታሪካዊ ፈተናዎች እንዴት በድል እንደወጣችና ተቋማቶቿ ለምን ያህል ዘመናት ፀንተው እንደቆሙ ታሪኳን መመርመር ይኖርበታል።
ቁልፍ ነጥቦች፦
• የሥልጣን ክፍፍል፦ አሜሪካ የተገነባችው ሥልጣን በአንድ ግለሰብ እጅ እንዳይከማች በሚያደርግ ሥርዓት ነው።
• የተቋማት ጥንካሬ፦ እንደ ፍርድ ቤቶች እና የሕግ አውጪው አካል ያሉ ተቋማት ከማንኛውም ግለሰብ ፍላጎት በላይ ለሕግ ተገዢ ናቸው።
• የታሪክ ጉዞ፦ ሀገሪቱ ዛሬ ያለችበት ደረጃ ላይ የደረሰችው በጠንካራ መርሆች እንጂ በወቅታዊ የፖለቲካ ትኩሳቶች አይደለም።
ባጭሩ፣ መሪዎች ለተወሰነ ጊዜ ይመጣሉ፤ ይሄዳሉም። አሜሪካ ግን በሕገ-መንግሥታዊ ጥንካሬዋ እና በማይናወጡ ተቋማቷ ፀንታ ትቀጥላለች።
AM

@NatnaelMekonne7 በሃሳብ መሞገት መከራከር ማሸነፍ ይቻላል ሲያቅት ግን እንደ መንደር ዱርየ ማሸማቀቅ መስደብ ይጀመራል።
AM

ኢህአፓ የሚባለው የጨበሬ ድርጅት ያለበት ትብብር ለኢትዮጵያ የተባለው ስብስብ የፋኖ የከተማ ሴል መሆኑን በይፋ አስመስክሯል። ህፃናት ሴቶችን ከፊት አሰልፎ እታገላለሁ የሚለው ትብብር ለኢትዮጵያ ፋኖ በምርጫ የተወዳደረውን ሁሉ እገድላለሁ ማለቱን ተከትሎ ዋስትና ካልተሰጠኝ ከምርጫ ራሴን አገላለሁ ብሏል። በሌላ አማርኛ ከፋኖ ጋር ተናብቦ እየሰራ ነው።
በኔ እምነት ምርጫቦርድ ተመዝግቦ በምርጫ አልሳተፍም የሚልን የፖለቲካ ፓርቲ ከምርጫቦርድ ከመሰረዝ ጀምሮ ዳግም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ምርጫ እንዳይወዳደር እስከማገድ ርቀት መኬድ አለበት። አንድ እግራቸውን አዲስ አበባ አንድ እግራቸውን ደግሞ ጫካ ያደረጉትን ቁጪ በሉዎች በህግ አግባብ ማናገር ያስፈልጋል። ያለችን አንድ ሐገር ነች። አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ የሚባል ነገር አይሰራም።

AM

@NatnaelMekonne7 ውሻ ምን አገባሽ በሰው እርሻ አቶ አብነት ለሽሁ ይቀርበዋል። ወገብህን እስኪያሰብርህ እንጣጥ እንጣጥ አልህ ማረኝ ትላለህ።
AM

አቶ አብነት በስልክ ሼህ አላሙዲን ጨምሮ የተለያዩ አካላትን በሚያሳፍር መልኩ የሚያማበትና የሚሳደብበትን የስልክ ቅጂ ባለፈው እንደማመጣ ቃል ገብቼ ነበር። እነሆ አድምጣችሁ ፍረዱ።
አብነት የሚባለው ሠው ምን ያህል ውለታ ቢስና ባለጌ መሆኑን ከአፉ ከሚወጡት ፀያፍ ቃላት መረዳት ቀላል ነው። እላይ ሲጠብቁት ተንከባሎ ስድብና ሃሜት መንደር የተገኘው አቶ አብነት ገንዘብ እየከፈለ የሼህ አላሙዲንና የአቶ ጀማልን ስም ከማስጠፋት ባለፈ በራሱም አንደበት በዚህ መልኩ የሰዎችን ክብር ሲገረስስና ሲያናንቅ ነው የሚውለው። ያሳፍራል!
AM

@MollaJejaw ከትንሽ ግዜ በኋላም ከጉለሌ ወደ ቦሌ በአውሮፕላን መሆኑ አይቀር። መቸም አንተ አይገባህም ይሄም የእድገት ምልክት ነው ብለህ ትረዳዋለህ።
AM

@alemayehuGeda አይ ፕሮፌሰር 2መቶ ዶላር ለዮንቨርስቲ ፕሮፌሰር ደመወዝ እየተከፈለ እንዴት ደረጃ ይያዛል። ሁሉም ጥለውለት ቢሄዱ ደስታውን አይችለው መንግስት ተብየው። ችሎታ እንዳላችሁማ በተለያየ አገር እያስተማራችሁ አሳይታችሁል።
AM

I was hoping my Universities in Eth (AAU/ Bahr Dar ) would make it to the top 10. I am glad at least one of the Unis I am affiliated with, where I offered a lecture last year, ranked 2nd.
The Data of Everything@TheDataHubX
🎓 Top 10 Best Universities in Africa 1. University of Cape Town 🇿🇦 2. Stellenbosch University 🇿🇦 3. University of the Witwatersrand 🇿🇦 4. Mohammed VI Polytechnic University 🇲🇦 5. University of Johannesburg 🇿🇦 6. University of KwaZulu-Natal 🇿🇦 7. University of Pretoria 🇿🇦 8. American University in Cairo 🇪🇬 9. Egypt-Japan University of Science and Technology 🇪🇬 10. Kafrelsheikh University 🇪🇬 Source: Times Higher Education (THE) World University Rankings, Times Higher Education Africa University Rankings, Other Different different sources
English











