Shaam Abdosh

107.5K posts

Shaam Abdosh banner
Shaam Abdosh

Shaam Abdosh

@Milkisham

GERD4ALL🇪🇹🌱 GERD4Africa🇪🇹🌱 Ethiopia❤️🇪🇹🌱

Ethiopia Katılım Temmuz 2023
2.5K Takip Edilen970 Takipçiler
Shaam Abdosh retweetledi
Ethiopian News Agency
Ethiopian News Agency@EthiopianNewsA·
President Taye Atske Selassie has arrived in Malabo to participate in the 11th Summit of Heads of State and Government of the Organization of African, Caribbean and Pacific States (OACPS). ena.et/web/eng/w/eng_…
Ethiopian News Agency tweet mediaEthiopian News Agency tweet mediaEthiopian News Agency tweet media
English
0
8
34
1.4K
Shaam Abdosh retweetledi
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
ፊንቴክ ተከሰሰ : የ600 ሚሊዮን ብር ማጭበርበር፦ የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ስራ አስኪያጅ በ19 ተደራራቢ ክሶች ተከሰሰ ታዋቂ ግለሰቦችንና ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም "በዱቤ የኤሌክትሪክ መኪና እናስረክባለን" በሚል ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ከዜጎች የሰበሰበው የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ስራ አስኪያጅ ዳንኤል ዮሐንስ ላይ ዓቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ። ተከሳሹ ቀደም ሲል "ሄሎ ታክሲ" እና "ሄሎ መኪና" የተባሉ ድርጅቶችን በመመሥረት፣ ከ5 ሺህ በላይ ተመዝጋቢዎችን ለታክሲ ግዢ የሚሆን 25% ቅድመ ክፍያ (247,500 ብር) እንዲከፍሉ ካደረገ በኋላ፣ ድርጅቱን ዘግቶ በመሰወር ወንጀል መፈጸሙ በክሱ ተጠቅሷል። በቅርቡ ደግሞ "ፊንቴክ ኢንቨስትመንት" በተባለ አዲስ ድርጅት ስም፦ 1. የቻይናውን BYD የኤሌክትሪክ መኪኖች በ1.9 ሚሊዮን ብር እናቀርባለን በሚል አማላይ ማስታወቂያዎችን አስነግሯል። 2. ደንበኞች 50% (950 ሺህ ብር) ቅድመ ክፍያ እንዲከፍሉና ቀሪውን በ5 ዓመት ያለወለድ እንዲጨርሱ በማሳመን ከ1,430 በላይ ሰዎችን መዝግቧል። 3. ከቅድመ ክፍያው በተጨማሪ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)፣ ለቦሎና ለታርጋ በሚል እስከ 1.36 ሚሊዮን ብር ከእያንዳንዱ ተበዳይ መቀበሉ ተገልጿል። ተከሳሹ ወንጀሉን ይበልጥ አሳማኝ ለማድረግ የተጠቀመባቸው ስልቶች፦ 1. ታዋቂ ሰዎችን አርቲስቶችን፣ ቲክቶከሮችንና የሚዲያ ሰዎችን በማስታወቂያው ላይ በማሳተፍ የሰዎችን እምነት ማግኘት። 2. የሀሰት ምስሎች በመስቀል አደባባይና በወዳጅነት አደባባይ መኪኖችን እንዳስረከበ የሚያሳዩ የተቀነባበሩ ቪዲዮዎችንና ፎቶዎችን ማሰራጨት። 3. የሰነድ ማጭበርበር የመኪና ሞተርና ሻንሲ ቁጥር መጥቷል በሚል ሀሰተኛ ውሎችን በማስፈረም ገንዘብ መሰብሰብ። ዓቃቤ ሕግ በዳንኤል ዮሐንስ ላይ በወንጀል ሕግና በኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ ድንጋጌዎች መሠረት 19 ተደራራቢ ክሶችን መስርቶባቸዋል። ጉዳዩን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት እየተመለከተው ይገኛል። በተለይ ተከሳሹ ከዚህ ቀደም በደቡብ አፍሪካ ዓለም ዋንጫ ሰዎችን እልካለሁ በሚል አጭበርብሮ በኢንተርፖል ከተያዘው ግርማይ ገብረሚካኤል (አስካል) ጋር የጥቅም ትስስር እንዳለው በክሱ ላይ ተመልክቷል።
Natnael Mekonnen tweet media
AM
16
17
97
19.2K
Shaam Abdosh retweetledi
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
Good News : በኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ ፎረም ላይ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ስምምነት የተፈራረሙ ኩባንያዎች እነማን ናቸው ? 1. ኳንተም-ኤቨረስት (Quantum-Everest) ይህ ተቋም በሪል እስቴት ልማት እና በንግድ ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ፍላጎት ያሳየ ሲሆን፣ ከፖላንድ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ኢንቨስትመንቶችን የማመቻቸት ስራ ለመስራት የ100 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የኢንቨስትመንት ካፒታል መድቧል። 2. ጎበዝ ኤሌክትሪክ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (Gobez Electric Manufacturing Plc) ለታዳሽ ኃይል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ ምርቶችን በማምረት ላይ የሚገኝ ኩባንያ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የሶላር ሴል (Solar cell) ማምረት አቅሙን ለማስፋፋት የ150 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ተጨማሪ ኢንቨስትመንት ለማድረግ አቅዷል። 3. ሰን ኪንግ (Sun King) ይህ ድርጅት ከዋናው የኤሌክትሪክ መስመር ውጭ የሆኑ የፀሐይ ብርሃን ኃይል (Solar) ሲስተሞችን ለቤቶች እና ለንግድ ተቋማት ለማሰራጨት እና ተደራሽ ለማድረግ የሚሰራ ሲሆን፣ እስከ 2030 ድረስ የሚቆይ የ150 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስትመንት ለማከናወን አቅዷል። 4. ራሽሚ ግሩፕ (Rashmi Group) በማዕድን ዘርፍ ላይ በተለይም ወርቅ፣ ሊቲየም እና ሌሎች ብርቅዬ ማዕድናትን የመፈለግ እና የማውጣት ስራ ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን በኢትዮጵያ ለሚጀምረው ማዕድናትን የማፈላለግ ስራውም የ235 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የኢንቨስትመንት ካፒታል እንደሚጠቀም ገልጿል። 5. ሊያኦኒንግ ፋንግዳ ግሩፕ ኢንዱስትሪያል (Liaoning Fangda Group Industrial Co., Ltd.) በኢትዮጵያ ውስጥ የብረት (Steel) እና የመድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካዎችን ለመገንባት እና የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማጠናከር ያቀደ ሲሆን፣ ለዚህም የሚውል የ500 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስትመንት ለማድረግ ተስማምቷል። 6. ግሎባል ፊውቸር ኢንቨስትመንት (Global Future Investment Ltd.) በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጠና (Special Economic Zone) በማቋቋም ለሀገሪቱ የኢንዱስትሪ እና ማኑፋክቸሪንግ እድገት አስተዋጽኦ ለማድረግ የ2 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ካፒታል መድቧል። 7. ሚንግ ያንግ ስማርት ኢነርጂ ግሩፕ (Ming Yang Smart Energy Group Limited) በታዳሽ ኃይል፣ በሃይድሮጂን መሰረተ ልማት እና በግሪን አሞኒያ ምርት ዘርፎች ላይ የኢነርጂ ተቋም ለመገንባት አቅዶ እየሰራ ሲሆን፣ ይህ ፕሮጀክቱም ከ10 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚገመት እጅግ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ካፒታል የሚጠይቅ ነው። በአጠቃላይ በአራተኛው የኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ ከፍተኛ የንግድ ፎረም በእነዚህ ሰባት ስምምነቶች የተመዘገበው የኢንቨስትመንት መጠን 13.1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ነው።
Natnael Mekonnen tweet mediaNatnael Mekonnen tweet media
AM
2
23
96
7.8K
Shaam Abdosh retweetledi
Akech Andrew
Akech Andrew@akech_andrew·
Ethiopia has become the first country in to attract $6.9 billion development package from the International Finance Corporation (IFC).
Akech Andrew tweet media
English
11
43
355
11.5K
Shaam Abdosh retweetledi
Ethiopian News Agency
Ethiopian News Agency@EthiopianNewsA·
Ethiopia has recorded a landmark investment milestone as the “#InvestInEthiopia2026” Forum concludes with 13.1 billion USD in signed investment agreements across key sectors including manufacturing, agriculture, energy, and construction. ena.et/web/eng/w/eng_…
Ethiopian News Agency tweet mediaEthiopian News Agency tweet mediaEthiopian News Agency tweet mediaEthiopian News Agency tweet media
English
0
7
13
648
Shaam Abdosh retweetledi
Shaam Abdosh retweetledi
Oliver Liu 中国记者在非洲
Ethiopia's flagship investment forum, "Invest in Ethiopia," opened on Thursday, aiming to boost foreign direct investment (FDI) and drive economic transformation. The two-day event is expected to see the signing of agreements worth over $2.4 billion. english.news.cn/20260327/c4f39…
Oliver Liu 中国记者在非洲 tweet media
English
0
14
45
1.6K
Shaam Abdosh retweetledi
Anteneh Habtegiorgis
Anteneh Habtegiorgis@antenehhabte27·
Addis Ababa is no longer just the capital of Ethiopia it’s becoming the heartbeat of Africa. As tourists arrive,they’re witnessing a city reborn from dazzling skylines to vibrant streets full of art, coffee, and culture. The transformation of Addis Ababa isn’t a dream anymore.
Anteneh Habtegiorgis tweet mediaAnteneh Habtegiorgis tweet mediaAnteneh Habtegiorgis tweet mediaAnteneh Habtegiorgis tweet media
English
0
6
26
777
Shaam Abdosh retweetledi
Prosperity Party - ብልፅግና
Prosperity Party - ብልፅግና@prosperity2022·
President Taye Atske Selassie has arrived in Malabo for the 11th Organization of African, Caribbean and Pacific States Summit, reaffirming Ethiopia’s commitment to inclusive, sustainable multilateralism and stronger Global South cooperation. #Prosperity
Prosperity Party - ብልፅግና tweet mediaProsperity Party - ብልፅግና tweet mediaProsperity Party - ብልፅግና tweet media
English
1
12
47
924
Shaam Abdosh retweetledi
Fana Media Corporation S.C. (FMC)
Fana Media Corporation S.C. (FMC)@fanatelevision·
𝗣𝗛𝗢𝗧𝗢 𝗛𝗜𝗚𝗛𝗟𝗜𝗚𝗛𝗧𝗦 🇪🇹: Addis Ababa celebrates 15,492 residents graduating from dependency to productive livelihoods under the city’s Food Security and Youth Internship Program, marking a key step toward the ‘Zero Dependency’ vision #Ethiopia 1
Fana Media Corporation S.C. (FMC) tweet mediaFana Media Corporation S.C. (FMC) tweet mediaFana Media Corporation S.C. (FMC) tweet mediaFana Media Corporation S.C. (FMC) tweet media
English
2
11
31
1.4K
Shaam Abdosh retweetledi
Pulp Faction
Pulp Faction@DanielsonKassa1·
ሰበር መረጃ ‼️🇪🇹 ሰሜን ዕዝ ወደ ቀድሞ የትግራይ ክልል ካምፖቹ እንዲመለስ ተወሰነ። አፍሪካን ኮንፊዴንሻል ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮቼ ሹክ አሉኝ ሲል ባወጣው ዘገባ፣ የፌዴራሉ መንግሥት በትግራይ ያሉ የመከላከያ ካምፖቹን ለመቆጣጠር ሰራዊቱን ወደ ክልሉ እንደሚያሰማራ ለክልሉ ሀላፊዎች አሳውቋል ብሏል፡፡
AM
27
35
163
22K
Shaam Abdosh retweetledi
Anteneh Habtegiorgis
Anteneh Habtegiorgis@antenehhabte27·
Ethiopia is effectively bridging its 3,000-year history with a "New Face" of luxury and accessibility. By leveraging its identity as the Land of Origins, the country has moved beyond traditional sightseeing to offer a high-end, immersive experience.
Anteneh Habtegiorgis tweet media
English
0
7
24
361