UmuRaha

50 posts

UmuRaha

UmuRaha

@URaha

Alhamdulila

Katılım Mayıs 2022
0 Takip Edilen15 Takipçiler
UmuRaha retweetledi
shukuer hamide
shukuer hamide@hamide_shukuer·
#አሚሮቻችን ላይ የተቀጣው አደገኛ መርዝ አካሄድ በፅኑ እናወግዛለን !!!
shukuer hamide tweet media
AM
0
1
1
0
UmuRaha retweetledi
Abu salih
Abu salih@abusalihmoha·
አብሺሩ-- በአላህ ቃል አትጠራጠሩ ! በጥበቡ በዳይን ለተወሰነ ጊዜ አውቆ ይተወዋል፤ የያዘው ቀን ግን ለሌሎች መማሪያ ያደርገዋል። ፊርዓውን፣ አቡ ጀህል፣ ሻሮንና የሀገራችን ኢስላም ጠል መሪዎች ፍጻሜያቸው ምን እንደነበረ ታሪክ ይናገራል።
AM
0
2
4
0
UmuRaha retweetledi
Ahmed Jibril
Ahmed Jibril@ahmedjibril521·
በጎንደር ያለ ጥፋታቸው የታሰሩ ሙስሊሞች ከፍተኛ ድብደባና ቶርቸር እየተፈጸመባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ .. ሀሩን ሚዲያ፥ ግንቦት 6/2014 #GondarMassacre #WeNeedjustice regional state of amhra
Ahmed Jibril tweet media
AM
1
22
25
0
UmuRaha retweetledi
shukuer hamide
shukuer hamide@hamide_shukuer·
እኛ ለሙስሊሙም ለዲኑም አሳቢ ነን ከቻላችሁ ታዲያ የምትሰሩትን በጎ ነገር ሁሉ ህዝበ ሙስሊሙ ያውቃል እና ለምን በምርጫ አንመርጣችሁም ለምን አትወዳደሩም ሁሌም የሰራችሁትን መስጅድ ያስፈታችሁትን እስረኛ የሰራችሁትን ጥሩ ነገር እየነገራችሁን??!!!
shukuer hamide tweet media
AM
1
18
23
0
UmuRaha retweetledi
Ethiopian Patriot
Ethiopian Patriot@MenurT·
የሐረር ሬዲዮ ጋዜጠኛ ሙሃይዲን የጎንደሩን ጭፍጨፋ በመኃበራዊ ሚዲያ ተቃወምክ በምል ክስ ለ5ቀናት እስር ላይ ይገኛል። የሚዋሹት የሚቀጥፉት እየተሞገሱ እውነተኞች ግን ለእስር የሚዳረጉበት ሀገር!! #የጎንደርጭፍጨፋ #gondermassacre
Ethiopian Patriot tweet media
AM
0
11
18
0
UmuRaha retweetledi
Bilal Bilal
Bilal Bilal@BilalBi82528377·
የስልጤ መሀበረሰብን የማያዉቅ ስለ ስልጤ ብዙ ያወራል ። ነገር ግን የስልጤ መሀበረሰብ አማኝ ነዉ' ታታሪ ሰራተኛ ነዉ' በያለበት በፍቅር ከሁሉም ጋር በፍቅር የሚኖር ነዉ' የልማት አርበኛ ነዉ ' ሰላም ወዳድ ነዉ' በሀገሩ ጉዳይ ግንባር ቀደም ነዉ ።
Bilal Bilal tweet media
AM
0
6
7
0
UmuRaha retweetledi
shukuer hamide
shukuer hamide@hamide_shukuer·
ትንታጉን የስልጤውን ወጣት በአስቸኳይ ፍቱት!!!!! #ፍትህ ያለምንም ጥፋቱ የታሰረውን በጎአድራጎት ፍቱት!!! #ጀግናውን የስልጤውን ወጣት ፍቱት!!!
shukuer hamide tweet media
AM
1
7
8
0
UmuRaha retweetledi
Reyan Tube
Reyan Tube@tube_reyan·
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል❤ “በእኛና በእነርሱ (በከሀዲያን) መካከል ያለው መለያ ሰላት ነው እሱን የተወ በእርግጥ ክዷል፡፡” (ሙስሊም ዘግበውታል)🌱 Abuzar Kebede
Reyan Tube tweet media
AM
0
4
6
0
UmuRaha retweetledi
shukuer hamide
shukuer hamide@hamide_shukuer·
ማነው አል_ሸባብ ማነው ቦክሀራም ጋር ግንኙነት ስለመኖሩ ማስረጃ አለው ? ይህ በቀልድ የሚታለፍ አይደለም በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረብ አሸባሪው ታጁዲን ይህን ብሎዋል በጦርነት ሰባኪው ፊት ብናልፍ ባለበት አልሸባብ ቦክሀራም አሸባሪ ናችሁ ብሎል !!
shukuer hamide tweet media
AM
1
7
7
0
UmuRaha retweetledi
Semhar Tekle
Semhar Tekle@semhar_tekle·
«... በምድር ላይ ማጥፋትን (ማበላሸትን) አትፈልግ። አላህ አጥፊዎችን አይወድምና» «.... ولا تبغ الفساد في الأرض إن الله لايحب المفسدين» #ጦርነትየማይፋቅመዘዝአለው #ጦርነትይብቃን
0
25
71
0
UmuRaha retweetledi
Murad Tadesse
Murad Tadesse@MuradTadesse·
War is a place where the young kill one another without knowing or hating each other, because of the decision of old people who know and hate each other, without killing each other - Erich Hartmann #SayNoToWar #StopWar
Murad Tadesse tweet media
English
7
193
205
0
UmuRaha retweetledi
A.M
A.M@Bracketview·
#አማራ ክልል ጎንደር; ለሙስሊም ነዋሪዎቹ እንዲህ ስርዓት አልበኝነት የነገሰበትና ጭቆና ህጋዊ የሆነበት ክልል ሆነ ማለት ነው? ⑯ days with out Justice! #የጎንደርጭፍጨፋ #ሙስሊምጠልነትበኢትዮጵያ #GondarMassacre #IslamophobiaInEthiopia #DebarkMassacre
AM
0
38
29
0
UmuRaha retweetledi
Aman Mustefa
Aman Mustefa@AmanMustefa3·
Aman Mustefa tweet media
ZXX
2
20
27
0
UmuRaha retweetledi
بنت ابوها (EK)
بنت ابوها (EK)@BintWollo·
#አሏህ የላይ ገፅታችሁን እና ገንዘባችሁን አይመለከትም ነገር ግን ቀልቦቻችሁን እና ስራዎቻችሁን ይመለከታል!! #ረሱል صلي الله عليه وسلم የትም ብትሆን አሏህን ፍራ !!@norawollo
بنت ابوها (EK) tweet media
AM
8
53
336
0
UmuRaha retweetledi
shukuer hamide
shukuer hamide@hamide_shukuer·
18 ቀን ያለምንም ፍትህ በድቅድቅ ጨለማ ለሚገኙት የጎንደር ሙስሊሞች #IslamophobialnEthiopia #Gondarmassacre #ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች #የጎንደር ጭፍጨፋ #የጎንደር የሙስሊሞች የሽብር ጥቃት
shukuer hamide tweet mediashukuer hamide tweet media
AM
0
9
10
0