Sabitlenmiş Tweet
Ethio telecom
32.3K posts

Ethio telecom
@ethiotelecom
Simplifying lives & accelerating Ethiopia’s digital transformation & beyond via reliable communications, digital solutions & seamless financial services.
Addis Ababa, Ethiopia Katılım Mayıs 2016
10 Takip Edilen437.9K Takipçiler

@NathanTesfaye43 Dear Nathan, please inbox us the affected service and contact number. Thank you! Have a good time!
English

@ethiotelecom My Wi-Fi has been down since yesterday. I reported it via Ardi chatbot, but when I check ticket status it says “incorrect service number or no open ticket,” while trying to report again says I already have an open ticket. The issue is still unresolved.

English

with Ethio telecom’s operational and infrastructure requirements. The collaboration is also expected to explore innovative and sustainable financing mechanisms, reinforcing Ethiopia’s long-term journey toward a green, resilient, and digitally empowered future.
#AscotEnergy 10/10


English

@Robelwondmnew Dear Robel, please inbox us the affected service and contact number. Thank you! Have a good time!
English

@ethiotelecom Please please my wifi is not working for more than a week now the customer service told me it is technical issue so the technician will call but no call fromt them yet
English

@yusuf89995547 ውድ ደንበኛችን፤ ስሞት ከአሸናፊ ዝርዝር ውስጥ ካለ እና ሽልማቱ ካልደረሶት፤ እባክዎን ስልክ ቁጥርዎን በመልዕክት በኩል ይላኩልንና፤ አጣርተን ምላሽ እንሰጥዎታለን። እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
AM

⚠️ የጥንቃቄ መልእክት !
የማጭበርበር ሙከራ ወይም ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

AM

እንቆጥብ እንጠቀም!
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት በዳሽን ባንክ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በሲንቄ ባንክ እንዲሁም በአዋሽ ባንክ ጠቀም ያለ ወለድ ወይም ያለወለድ አማራጮችን በመጠቀም እንቆጥብ!
*127# ይደውሉ
bit.ly/telebirr_Super… ይጫኑ

AM

@Ethiopianismss ውድ የአብ፤ እባክዎ የአገልግሎት ቁጥሩን በመልዕክት በኩል ይላኩልን፣ እናይልዎታለን። እናመሰግናለን!
AM

Dear @ethiotelecom የWifi ፍጥነት ወደ ሰባት ሜጋ ባይት ጨምሯል የሚል እየሰማን ነው ። ደንበኞች በምን ማረጋገጥ ይችላሉ ?
AM

@All_in_1_in_All ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎ የአገልግሎት ቁጥሩን እና እርስዎን የምናገኘበትን ስልክ ቁጥሮን በመልዕክት ይላኩልን ፡፡ እናመሰግናለን!
AM

@ethiotelecom ሁሉም አይቅርብኙን ትታችሁ መጀመሪያ ለከፈልነው ኢንተርኔት በትክክል አገልግሎት ስጡን።
AM

ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በርካታ የቲቪ ቻናል አማራጮችን በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ!
#teleStream
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
AM

@rebuni27 ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎ የአገልግሎት ቁጥሩን እና እርስዎን የምናገኘበትን ስልክ ቁጥሮን በመልዕክት ይላኩልን ፡፡ እናመሰግናለን!
AM

የምስራች!!
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሀገራችን 21 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#4GLTE
#Ethiotelecom #NextHorizon #RuralConnectivity

AM

የቀድሞ የኩባንያችን ሰልጣኞች ስለሰለጠኑበት ሙያ ገለፃ ሲያደርጉ!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

AM








