Muba🇪🇹
67 posts







June 9. 2025 - $ETN 1ኛ ዓመቷን ዛሬ ታከብራለች። ከጎናችን በመሆን ትውልዳችንን የወረሰውን ኢትዮጵያዊ የበታችነት እሳቤን ፈንቅላችሁና በማንነታችሁ ኮርታችሁ በአገር ምርታችሁ ኮርታችሁ እዚህ እንድንደርስ ላደረጋችሁ የኮሚዩኒቲው አባላት በሙሉ ከፈጣሪ ቀጥሎ ያለውን ሰዋዊ ክብርና ምስጋና ልንሰጣችሁ ወደድን። በተረፈ $ETN is here to stay ... እናማ አንደኛ አመታችንን በማስመልከት ከፊታችን ካቀድናቸውና ካሳወቅናችሁ 17 አይነት አገልግሎቶች በተጨማሪ በአገሪቱ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የክሪፕቶና የፎሬክስ ኦንላይን FM እና ከላይ የምትመለከቱት የETN Jem'aa™ በ$ETN ላይካችሁን እያየ የሚከፍላችሁ የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርምም በቅርቡ ለናንተው እንደሚደርሱና በብዙ ረገደም እንደምትጠቀሙባቸው ለመግለፅ ወደድን። ለማንኛውም እንኳን ለአንደኛ የልደት በዓላችሁ አደረሳችሁ። 💚💛❤ @ETNetsa @CryptotalkEt @jason_peters1 @nathnaelbruke





We’re pleased to share the @Amaru_Cardano Team has just proposed their governance action for DRep consideration. Thank you to the community that helped us shape this and a special thanks to the dReps for reading and considering this proposal. 🔗🧵👇

















