DireTube Media

69.4K posts

DireTube Media banner
DireTube Media

DireTube Media

@DireTube

Ethiopian News Web Portal.

Addis Ababa شامل ہوئے Nisan 2009
791 فالونگ118.5K فالوورز
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
የድሬ ሀሪፍ የመክፈቻ ውድድር ወልዋሎ 1ኛ እና 2ተኛ የቶቶ ክለብ 3ተኛ በመውጣት ጨርሰዋል።
AM
0
0
2
447
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
በድሬዳዋ ታላቅ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ሊጀመር ነው! #Ethiopia #cycling ታላቁን ኢትዮጵያዊ ብስክሌተኛ ጀማል ሮጎራን ያፈራቸው ድሬዳዋ በይዘቱ ለየት ያለ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ነች! ሀሪፍ ስፖርት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ/ ከኢትዩጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን፣ ከወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን እና ከድሬዳዋ ብስክሌት ፌዴሬሽን ጋር  በመሆን የ2017ዓም አገር አቀፍ" ድሬ ሀሪፍ የብስክሌት ክለቦች ውድድር" ቅዳሜ ጠዋት ታህሳስ 26 እስከ ጥር 4/2017ዓም  በድሬዳዋ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል። በዚህ ውድድር ላይ በድሬዳዋ የሚገኙ ሶስት ክለቦችና እንዲሁም ከትግራይ ፤ አዲስ አበባ ፤ከኦሮሚያ፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 50 በላይ ተወዳዳሪዎች የሚሳተፉበት ውድድር ነው ተብሏል። በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚሆኑ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት አላማው አድርጎ የተነሳውን ይሄን ውድድር ሀሪፍ ስፖርት አገልግሎት የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣ ፍሪ ውሀ፣ ፈናን ፔይ ዝግጅቱን ስፖንሰር አድርገዋል።
DireTube Media tweet media
AM
1
1
2
625
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
Do you want Dr. Ashebir Woldegiorgis to stay? ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በሀላፊነት እንዲቆዩ ይፈልጋሉ?
0
2
4
1.3K
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት ፡- 1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን - የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር 2. ትዕግስት ሃሚድ - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በመሆን ተሹመዋል፡፡
DireTube Media tweet media
AM
0
0
3
881
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው ዶክተር መቅደስ ዳባ ሹመት አጽድቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዶክተር መቅደስ ዳባ የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት መሰረት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ሹመቱን አጽድቋል፡፡
DireTube Media tweet media
AM
0
0
0
608
DireTube Media ری ٹویٹ کیا
Zemedeneh Negatu
Zemedeneh Negatu@Zemedeneh·
A remarkable achievement: Ethiopian Airlines (ET) reported $6.1 billion revenue for FY 2023, a 20% increase from 2022. Transported 13.7 million passengers. ET is now the world’s 14th largest airline (by revenue). #Ethiopia #Nigeria #Kenya #SouthAfrica
Zemedeneh Negatu tweet mediaZemedeneh Negatu tweet mediaZemedeneh Negatu tweet mediaZemedeneh Negatu tweet media
English
48
122
465
81.8K
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
እየተመለሰ ባለበት ሁኔታ ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ የሴራ ቡድኖች የሰላቱን ሰላማዊ ሥነ-ሥርዓት ለማስከበር በተሰማሩ የፀጥታ አካላት ላይ ጉዳት ለማድረስ በተነሳ ረብሻ የሦስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ
AM
0
0
1
732
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
* ከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤቶች ያስተላለፉትን ሰላማዊ መልዕክት በመተላለፍ በታላቁ አንዋር መስጅድ የጁምዓ ሶላት በሰላም ተጠናቆ ህዝብ ሙስሊሙ
DireTube Media tweet media
AM
1
0
0
2.1K
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
በዛሬው ዕለት ስርዓተ ቀብራቸው የተፈፀመው ዘቡር ሙደሲር፣ አንዋር ሱሩር፣  ኢብራሂም ደንበል፣ ጀሚል ሪድዋን ናቸው።
AM
0
0
2
699
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
በአዲስ አበባ ከተማ በፀጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት የተገደሉ ምዕመናን ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፀመ። ስርዓተ ቀብራቸው የተፈፀመው በኮልፌ መካነ መቃብር ሲሆን በስርዓተ ቀብሩ ላይ እጅግ በርካታ ሙስሊም ማህበረሰብ ተገኝቶ ነበር። #Ethiopia
DireTube Media tweet media
AM
1
7
29
7.9K
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
በአሁኑ ወቅት የተከሰተውን የመስጂዶች መፍረስ ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ባለበት ሁኔታ አንዳንድ አካላት ጉዳዩን ለፖለቲካ አላማቸው መጠቀሚያ ለማድረግ እየሞከሩ ነው" ጠቅላይ ምክር ቤቱ
AM
0
0
1
515
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
"የኦሮሚያ መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ያወጣውን መግለጫ ፍፁም ሙስሊሙን ማህበረሰብ የማይመጥን ስለሆነ አንቀበለውም" ጠቅላይ ምክር ቤቱ
DireTube Media tweet media
AM
3
8
21
6.5K
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
"የኢትዮጵያ ጌጥ" የተሰኘው የኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሜ መፅሐፍ ተመረቀ የጀግናዋ አትሌት የኮማንደር ጌጤ ዋሜ "የኢትዮጵያ ጌጥ " የተሰኘ ግለ ታሪክና ወርቃማ የአትሌቲክስ ጉዞ መፅሐፍ በስካይ ላይት ሆቴል ተመርቋል ።
DireTube Media tweet media
AM
0
0
7
609
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
የዘማሪት ሂሩት በቀለ ስርዓተ ቀብር ሰኞ ግንቦት 7 ይፈፀማል። ስርዓተ ቀብሩን ለማስፈፀም የተቋቋመ ኮሚቴ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ከስርዓተ ቀብሩ ቀደም ብሎ በወዳጅነት አደባባይም የሽኝት ስነስርዓት እንደሚከናወን ገልጿል።
DireTube Media tweet media
AM
0
0
3
437
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
በአዲስ አበባ ባሉ የነዳጅ ማደያዎች ከአዲሱ የዲጂታል ስርዓት ጋር በተያያዘ ለመገልገል በትንሹ ከ3 እስከ 5 ሰዓት ለመጠበቅ መገደዳቸውን በርካታ የግል መኪና ባለ ንብረቶች ገለፁ። #Ethiopia #Gasolina #crisis
DireTube Media tweet media
AM
1
4
11
5.2K
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባልና የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሃላፊ እንደተናገሩት ‹ ሂደቱን ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ በርካታ ስህተቶች› ተፈፅመዋል፡፡ አንደኛው ‹ከአስፈፃሚዎች በኩል ሾልኮ ወጥቷል› ያሉት ደብዳቤ ይገኝበታል፡፡
DireTube Media tweet media
AM
0
1
0
609
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
ሁከት በማስነሳት ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ፣ የዞን የውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ሃላፊ እና ሌሎች 17 ሰዎች የዋስትና መብት ተፈቅዶላቸው ከእስር ተፈተዋል። #VOA #Ethiopia #Gurage #ጉራጌ
DireTube Media tweet media
AM
0
1
15
2.8K
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው ግዙፉ የፓን አፍሪካ አቪዬሽን ግሩፕ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል። የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው አየር መንገዱ በይፋ ሥራ የጀመረው የዛሬ 77 ዓመት ነበር።
DireTube Media tweet media
AM
1
0
2
636
DireTube Media
DireTube Media@DireTube·
የጀማ ድልድይ ተሰበረ በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሐቤቴ ወረዳ የጀማ ድልድይ መሰበሩን የመርሐቤቴ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ በቂነው ስለሺ ተናገሩ። #Ethiopia #jimma
DireTube Media tweet media
AM
2
3
16
7K