FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·7 Temየኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ በዶ ምክር ቤቱ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን አከናውኗል ሲሉ ገለፁ፡፡ የምክር ቤቱን የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ክንውን ሪፖርትን በ3ኛ ልዩ ሰብሰባው አድምጧል፡፡ترجمہ AM02102.5K
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·7 Temየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ3ኛ ልዩ ጉባኤው "የዜጎችን ደህንነት አደጋ ላይ ይጥላል" በሚል ሲያከራክር የቆየው ድንጋጌ ማሻሻያ ተደረገበት።ترجمہ AM0091.6K
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·4 Temምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለዝርዝር ዕይታ ለፕላን በጀትና ፋይናንስ ቋሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ترجمہ AM0071.1K
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·4 Temየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ሁለተኛ ልዩ ስብሰባው ሁለት የብድር ስምምነቶችን አጽድቋል፡፡ترجمہ AM02119111
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·4 Temምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷ።ترجمہ AM116622
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·3 Temጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተያዘዉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እቅድ ለማሳካት ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ ጥሪ አቀረቡ።ترجمہ AM0213846
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·3 Temምክር ቤቱ ባካሄደው በ42ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዶ/ር ለአባላት ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት የበለፀገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችንና ለመጭው ትውልዱ ለማስረከብ በሁሉም ዘርፍ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለፁترجمہ AM008488
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·3 Temክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ترجمہ AM019581
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·3 Temየ2018 የፌዴራል መንግሥት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸደቀترجمہ AM0271.1K
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·1 Tem6ኛው ዙር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ41ኛ መደበኛ ስብሰባው በፌዴራል መንግስት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በዝርዝር ተወያይቷል፡፡ترجمہ AM009588
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·1 Temዛሬ በተካሄደው የምክር ቤቱ 41ኛ መደበኛ ስብሰባ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ የሚያስችል አዲስ መርሀ ግብር እንደሚያስፈልግ አብራርተዋል፡፡ترجمہ AM0411890
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·26 Hazምክር ቤቱ በ40ኛ መደበኛ ስብሰባው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት የዕቅድ አፈፃጸም ሪፖርትን በማድመጥ ውይይት አደረገ።ترجمہ AM029773
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·24 Hazየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ ተደጋጋሚ የኦዲት ግኝት በሚታይባቸው ተቋማት ላይ የምክር ቤቱን አሰራር ተከትሎ በቀጣዩ 2018 ዓ.ም ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ገልጸዋል፡፡ترجمہ AM017634
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·24 Hazምክር ቤቱ ባካሄደው 39ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የመንግስት መስሪያ ቤቶች 2016 በጀት ዓመት የሂሳብ የፋይናንሽያል ህጋዊነት እና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርትን ገምግሟል፡፡ترجمہ AM000460
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·19 Hazዛሬ በተካሄደው ምክር ቤቱ 38ኛ መደበኛ ስብሰባ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በምክር ቤቱ ውይይት ተደርጎበታል። ባለፉት 11 ወራት ከጠቅላላው የወጪ ንግድ 7.21 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል።ترجمہ AM0110626
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·17 Hazምክር ቤቱ ባካሄደው ጉባኤ የስታርትአፕ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል።ترجمہ AM0061K1
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·17 Hazየሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 37ኛ መደበኛ ስብሰባው በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል፡፡ترجمہ AM0125.5K
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·12 Hazምክር ቤቱ የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ። ረቂቁ ዜጎቻችን በውጭ ሀገር ለስራ ሲሰማሩ መብታቸው፣ ጥቅማቸው እና ክብራቸው ተጠብቆ እንዲሰሩ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ترجمہ AM006425
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·12 Hazምክር ቤቱ የዕፅዋት ጥበቃና ኳራንታይን ረቂቅ አዋጅን ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። ረቂቁ ዘርፉን ለማዘመን፣ መጤ እና ወራሪ ተባዮችን ለመከላከል፣ በዘርፉ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ረቂቁ ትልቅ ፋይዳ አለው ተብሏል።ترجمہ AM0033531
FDRE House of Peoples' Representatives@FDREHOPR·10 Hazምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ያቀረቡትን የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ የበጀት መግለጫ አዳምጧል እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት 1. 93 ትሪሊዮን ብር ሆኖ ቀርቧል።ترجمہ AM006341