Addis Ababa Police

532 posts

Addis Ababa Police banner
Addis Ababa Police

Addis Ababa Police

@AddisPolice

Official AAP Twitter. Brave protection, Serving humbly.

Ethiopia Tham gia Eylül 2017
399 Đang theo dõi22.4K Người theo dõi
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
ከአሸባሪው ትህነግ ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና አካባቢው የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 19 የሽብር ቡድን አባላት በተደረገው ከፍተኛ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
105
370
760
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
በጎዳና ላይ የንግድ ተግባር ሲያከናውን የነበረ ግለሰብ 10 ሺህ ሃሰተኛ ብር ይዞ በመገኘቱ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ******* ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው በየካ ...
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
19
29
78
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
በበዓላት ወቅት ከሚፈፀም ግብይት ጋር ተያይዞ ሊያጋጥም የሚችል የሃሰተኛ ገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 396 ባለ ሁለት መቶ ሀሰተኛ የብር ኖት ይዘው ...
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
13
40
93
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 በተለምዶ መሀል አዳራሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የህንፃ መናድ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ:: *******
Addis Ababa Police tweet media
AM
30
50
125
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
ከአንድ የንግድ ድርጅት መጋዘን ውስጥ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ጎማ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች ተያዙ፡፡ ከተሰረቁት ጎማዎች መካከል አብዛኛውንን ማስመለስ መቻሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
7
35
129
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል ምክንያት የሶስት ልጆቿን አባት በመጥረቢያ በመምታት የገደለችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ****** ትዕግስት አዘዘው የተባለቸው ግለሰብ ...
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
29
37
91
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
የራይድ አሽከርካሪውን ገድለው መኪናውን እና ሌሎች ንብረቶችን የሰረቁ ወንጀል ፈፃሚዎች የእድሜ ልክ እስራት እንደተፈረደባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ******* በላይነህ ንጉስ እና የአብስራ ሰለሞን ከአንድ ካልተያዘው ግብረአበራቸው ..
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
53
90
275
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
ከ320 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የፖሊስ አገልግሎት መስጫ ህንፃዎች ተመረቁ ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አገልግሎቱን ፈጣን ፣ተደራሽ እና ለአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ምቹ ለማድረግ ...
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
11
31
130
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 200 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ ዕጽ በተሽከርካሪ ጭኖ ሲንቀሳቀስ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ ። ******* ግለሰቡ በቁጥጥር ስር ..
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
5
14
64
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አመራሮችና አባላት ከ500ሺ ብር በላይ በማዋጣት የሁለት አቅመ ደካሞችን መኖሪያ ቤት አድሰው አስረከቡ፡፡ **** ነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ/ም የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አመራሮችና አባላት 552 ሺ 610 ብር በማዋጣት ...
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
16
39
168
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክ/ከተሞች የተሰረቀ ዕቃ ተቀብለው በሚገዙ ግለሰቦች ላይ ጥናትን መነሻ ተደርጎ በተደረገ ኦፕሬሽን ከ1ሺህ 200 በላይ ሞባይል ስልኮችን ጨምሮ የተለያዩ ንብረቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
25
46
173
0
Addis Ababa Police
Addis Ababa Police@AddisPolice·
ሦስት የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች ሁለት ተሽከርካሪዎችን ተጠቅመው ሲያዘዋውሩት የተገኘ ከ11ሺ በላይ የክላሽ፣ ከ6ሺ በላይ የሽጉጥ ጥይት እና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ****** በንፋስ ስልክ . . .
Addis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet mediaAddis Ababa Police tweet media
AM
14
68
207
0