ራስ ቢትወደድ

45.8K posts

ራስ ቢትወደድ banner
ራስ ቢትወደድ

ራስ ቢትወደድ

@RAS_EPHI

| Book 📚 | Music🎼 | #MUFC | 🍻 | Life 🧬| Radio 📻 | ብሄር:- መዥንገር ☺ 🇪🇹 ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ 🇪🇹

ተፈናቃይ Se unió Mayıs 2012
5.9K Siguiendo9.7K Seguidores
Tweet fijado
ራስ ቢትወደድ
ራስ ቢትወደድ@RAS_EPHI·
ጎጠኞች ሴረኞች የነጫጭባ ተላላኪዎች በማወቅም ባለማወቅም ሲያንቋሽሿት ሊያዋርዷት ሲሞክሩ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የምወዳት ሀገሬ ፍቅር በእጥፍ ይጨምራል👐 ስብሃት እንዳለው ''ሞኝነት ቢመስልም ሀገሬንም እወዳለሁ'' ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ! 💚💛❤️
ራስ ቢትወደድ tweet media
AM
16
23
306
78.8K
ራስ ቢትወደድ
እሺ አሁን ዝናቡ ስራ በመውጫችን ሰዓት ምን አድርጉ ነው የሚለን 😣 ከዛ ልክ ሲያባራ ትራንስፖርት ጋር እንደታላቁ ሩጫ ማስጀመሪያ ቦታ አንድ ላይ እንገናኛለን 😭
AM
0
1
25
471
ራስ ቢትወደድ
ወደ መሸታ ቤት በራይድ ልሄድ ብዬ በኋላ ፀፀቱን አልችለውም ብዬ ታክሲ ጠበኩ 😊
AM
5
0
76
3K
Hake
Hake@Hakelove49·
@RAS_EPHI Top of the League.⚽
English
1
0
0
18
Ephrem Madebo
Ephrem Madebo@GTWTW_Now·
@RAS_EPHI ምነው? ራይድና ፈረስ ስንት ገባ? ለምሳሌ ከእንግሊዝ እምባሲ መስቀል አደባባይ
AM
1
0
1
250
ራስ ቢትወደድ
''ህክምና ነው እኮ የተማርኩት'' ሲል ምን ታካብዳለህ የእንስሳት ሀኪም አይደለህ ሲለው ''ታዲያ የቱ ነው ሚከብደው? ሰው እኮ ምኑን እንዳመመው ይናገራል እኔ ማይናገሩትን ነው ማክመው 😤'' አሳመነን 😦
AM
5
3
123
2.7K
ራስ ቢትወደድ
ሰላም አደራችሁ 👐 መልካም የስራ ሳምንት 👍
AM
2
0
45
1.4K
ራስ ቢትወደድ retuiteado
Igitu Hailu
Igitu Hailu@HailuIgitu·
Loading...
Igitu Hailu tweet media
English
5
3
64
2K
Ewnet
Ewnet@Ewnet_only·
@RAS_EPHI Still playing for three cups. Unlike others playing to keep thier spot for champions league
English
2
0
2
80
Nafkot
Nafkot@nafkotaschenaki·
በዌምብሌይ ስታዲየም በተካሄደው እጅግ ተጠባቂው የካራባኦ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ አርሰናልን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በመርታት የዓመቱን የመጀመሪያ ዋንጫ በኩራት አንስቷል። ሲቲዎች በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ ያሳዩት ድንቅ እንቅስቃሴ እና የተቆጣጠሩት የጨዋታ ብልጫ ለመድፈኞቹ ምንም ዓይነት የመመለሻ ዕድል አልሰጠም። አርሰናል ጨዋታው ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት በጋብርኤል የጭንቅላት ኳስ አማካኝነት ግብ ለማስቆጠር ጥረት ቢያደርግም፣ ኳሷ የግቡን አግዳሚ ተመትታ በመመለሷ ሳይሳካላቸው ቀርቷል። የቪኤአር ምርመራም ለቪክቶር ጂዮከሬስ የፍጹም ቅጣት ምት ሳይሰጥ መቅረቱ ለአርሰናል ሌላው የብስጭት ምንጭ ሆኖ አልፏል።
AM
9
3
57
4.8K
ÇJ
ÇJ@Xenopian·
አርቴታን ከአብይ ለይቼ ኣላየውም ባሁን ሰዓት get the fuck out from my club #artetaout
8
2
47
2.3K
Hake
Hake@Hakelove49·
@RAS_EPHI ትልቁን ዋንጫ ጆሮውን ይዘናል። እዘን ለእራስህ ቡድን!
AM
1
0
0
39
ራስ ቢትወደድ
Arsenal needs መሪጌታ more than anyone else የዋንጫ አይነጥላውን እንዲገፉለት 🤕
ራስ ቢትወደድ tweet media
15
2
122
2K
ራስ ቢትወደድ retuiteado
WelBeast
WelBeast@WelBeast·
Winners celebrate. Losers explain.
English
869
8.8K
25.7K
1.5M
ራስ ቢትወደድ retuiteado
ቤተልሔም
ቤተልሔም@BetelhemEyob·
አሳዘኑኝ ምስኪን 😭
ቤተልሔም tweet media
AM
1
1
16
558
ራስ ቢትወደድ
የመሸታ ቤቱ ዲጄ ደሞ ''እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ'' 😂😂😂😂
AM
4
2
70
2K