ራስ ቢትወደድ

47K posts

ራስ ቢትወደድ banner
ራስ ቢትወደድ

ራስ ቢትወደድ

@RAS_EPHI

| Book 📚 | Music🎼 | #MUFC | 🍻 | Life 🧬| Radio 📻 | ብሄር:- መዥንገር 😤 🇪🇹 ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ 🇪🇹

ተፈናቃይ Katılım Mayıs 2012
5.9K Takip Edilen9.9K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
ራስ ቢትወደድ
ራስ ቢትወደድ@RAS_EPHI·
ጎጠኞች ሴረኞች የነጫጭባ ተላላኪዎች በማወቅም ባለማወቅም ሲያንቋሽሿት ሊያዋርዷት ሲሞክሩ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የምወዳት ሀገሬ ፍቅር በእጥፍ ይጨምራል👐 ስብሃት እንዳለው ''ሞኝነት ቢመስልም ሀገሬንም እወዳለሁ'' ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ! 💚💛❤️
ራስ ቢትወደድ tweet media
AM
17
22
314
84.8K
ራስ ቢትወደድ
ከማዕድንና ቀንድ ከብቶች በመቀጠል በኮንትሮባንድ ወደ ጎረቤት ሀገር በመውጣት በ3ተኛ ደረጃ ላይ የሀበሻ አረቄ እንደሚገኝ ምን ያክል ግንዛቤው አላችሁ? 😏
ራስ ቢትወደድ tweet media
AM
3
0
24
675
ፀኒሃ
ፀኒሃ@tsenihas·
@RAS_EPHI እጅ ሚዘረጋላቸው በዙሳ ሰሞኑን🤔
AM
1
0
1
16
ራስ ቢትወደድ
አሁን ላይ ወደ ሰው እጅ መዘርጋት ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ ሆኖም ገፍቶ ሲመጣና ያጋጠመው ችግር ክብርን ሚያስጥል ሲሆን ሌላ አማራጭ ይጠፋል አንድ ወንድማችን አሁን ላይ ባለው የሀገራችን የሰላም እጦት ምክንያት ከሚሰራበት የጤና ዘርፍ ከስራው 1/2
AM
1
12
84
9.2K
ራስ ቢትወደድ
እስኪ የዲፒ ሽንዴን ''ፍለጋው አያልቅም'' ሚለውን ሙዚቃ ክፈተው 🥴
AM
5
0
17
1.7K
Dagmawi afc
Dagmawi afc@dagmawi86·
@RAS_EPHI Portuguese recognizes portuguese. He literally said "my friend".
English
1
0
2
25
ራስ ቢትወደድ
አንዱን ተደባዳቢ እናቴ ትቆጣኛለች ቢል ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም ቢል አንፋታህም ብለው አስፈረሙት 😕 መፍራት የማይቻልበት ሀገር 😢
AM
6
0
118
4.8K
Hima 🇵🇸
Hima 🇵🇸@himaawol·
@RAS_EPHI እኔን ፈርተው ነው ከሱ ጋር የሚደባደቡት🤔
AM
1
0
2
299
ቃሊ
ቃሊ@IKalimelese·
@RAS_EPHI እዚህም እንደዛው ነው 😅
AM
1
0
1
68
ራስ ቢትወደድ
ቤት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ አንድ አይነት ወጥ ስለነበር የሚሰራው እንደው የላይኛውን ዝም ብዬ ነበር ባዶውን የማመላልሰው 😏
ራስ ቢትወደድ tweet media
AM
16
1
116
4.8K
ራስ ቢትወደድ
@Hailekirkos እርግጠኛ ነኝ እሱ ላይ ያረፈው ቢያርፍብህ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ከአለቤ ጎን ነው ምናገኝህ 😁 ልምጭ የያዘ ዛፓ ፌንት እንዳስበላህ አትርሳ 😫
AM
3
0
5
164
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@RAS_EPHI መቼም በቃኝ ይቻላል እኮ ሶዬ እንደዛ ሰውዬ የፈጠነ መጠቅለል ነው
AM
1
0
2
163
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@RAS_EPHI እኔ ቀጥቅጠው ያንን ብር ቢሰጡኝ ቅር አይለኝም በእውነቱ
AM
3
0
12
706
ራስ ቢትወደድ
@me4ethio ልክ ነው የሀገሪቷ ነገር አስቸጋሪ በሆነ ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገሮች እየበዙ ይሄዳሉ ያው ከመስጠት ላለመጉደል ከቻልን ብንደጋገፍ መልካም ነው 👍
AM
1
0
3
233
Grace
Grace@me4ethio·
@RAS_EPHI መርዳቱን እንረዳለን ራስ ሰሞኑን ብዙ ሰዎች ጋር እንደዚህ አይነት መልዕክቶች በDM እየተላኩ ነው :: ብዙዎቻችን ግራ ተጋብተናል ::
AM
3
0
4
289
ራስ ቢትወደድ retweetledi
ሳባዊ
ሳባዊ@Aminiyo3·
ወጣት ዘካርያስ ሸዋረጋ የ 23 ዓመት ወጣት ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በ ESRD (Stage 5 CKD) (የመጨረሻ ደረጃ የኩላሊት ህመም) ምክንያት ሁለቱም ኩላሊቶቹ ሥራ ያቆሙ ሲሆን በሳምንት ሁለት ጊዜ ዲያሊሲስ እያደረገ ይገኛል 1/2
ሳባዊ tweet media
AM
1
9
20
829