Yitbarek Tesfaye

1.6K posts

Yitbarek Tesfaye banner
Yitbarek Tesfaye

Yitbarek Tesfaye

@Yitbee

am he, I am he who will sustain you. (NIV)isaiah 46:4/ ምህረቱ የረዳው ምስኪን ኃጢአተኛ ነኝ!

가입일 Ekim 2021
143 팔로잉990 팔로워
고정된 트윗
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"ለኢየሱስ ክርስቶስ መገዛት ብቸኛው እውነተኛ ነጻ መውጣት ነው።" ማካርተር
AM
2
5
91
0
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"እግዚአብሔር ይስጥልኝ!" ይህችን ቃል እጅግ እወዳታለሁ። በውስጧ ምስጋና፣ ጸሎትና በረከት በአንድነት ተሰናስለው ይገኛሉ። ከአንደበት አልፎ ልብን የሚያርስ የቆየ ግን የማያረጅ የአባቶቻችን ውብ ስጦታ! ✨
AM
0
1
7
102
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
ጌታ ኢየሱስ በወቅቱ በነበረው የሮም አገዛዝ እና በአይሁድ የፖለቲካ ቡድኖች (ፈሪሳውያን፣ ሰዱቃውያን፣ ቀናኢዎች) መካከል ሳይገባ "መንግሥቴ ከዚህ ዓለም አይደለችም" በማለት የሰማዩን መንግሥት ወንጌል አስቀድሟል (ዮሐንስ 18:36)
AM
0
0
2
235
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ "ሞት በሰው ልጅ ላይ የቆለፈውን በር ክርስቶስ ከውስጥ ሰባብሮ ወጣ" መቃብር ለክርስቶስ ጠባብ አልነበረም፤ ይልቁንም ሙታን ሁሉ የሚወጡበት "የሕይወት በር" ሆነ።
AM
0
0
4
74
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
አጀንዳው አይገባኝም በዜማ አቅርቡልኝ' እንዳይል ብቻ 😁
Yitbarek Tesfaye tweet media
AM
0
0
0
81
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"የሰው ልጅ ትልቁ የጭንቀት ምንጩ ሌሎች ሰዎችን ለመቆጣጠር መሞከሩ ነው።"
AM
0
1
18
544
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"ስለ ወደፊቱ ጊዜ ሁለት ነገሮችን እናውቃለን፤ አንደኛው ወዴት እንደምንሄድ አናውቅም፣ ሁለተኛው ግን መሪያችንን (እረኛችንን) በደንብ እናውቀዋለን።"
AM
0
0
7
251
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
@ethiotelecom ካርዱ እየበረረ ለሚያልቀው ዳታው ሲከፈት ግን እንደ ኤሊ ለሚሳበው ኔትወርካችሁ ምስጋና ይግባውና ትዕግስትን ተምረናል።
AM
0
1
12
217
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"ስሞት ለሚረሳኝ ሰው ስል፣ በማይረሳኝ አምላክ ፊት ለምን በደል እሰራለሁ? በምድር ያሉ ሰዎች ሁሉ ቢረሱኝም፣ እኔን ለመርሳት አንድም ቀን የሌለውን አምላክ ደስ ለማሰኘት እኖራለሁ።"
AM
1
3
21
533
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
ሰቆ ኤርምያስ 3:22-23 ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው።
AM
0
2
19
262
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
ሳልፈልግ ነው ያሳቀኝ😂😁
Yitbarek Tesfaye tweet media
AM
0
0
1
107
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
ezema.official ኢዜማ ቲክቶክ ላይ ኮሜዲ ጀምሯል 😁😀
0
0
1
81
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"እግዚአብሔር እኛን ለመጠበቅ ያለው ፍላጎት፣ እኛ ራሳችንን ለመጠበቅ ካለን ፍላጎት እጅግ ይበልጣል።"
AM
0
0
1
79
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"ስህተት መስራት ሰው መሆንህን ያሳያል፤ ከስህተት መማር ደግሞ ጠንካራ መሆንህን ያሳያል።"
AM
0
0
1
89
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"ትሕትና ማለት ራስን ዝቅ ማድረግ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ሌሎች ሲያዋርዱህ በጸጥታ መታገሥ ነው።"
AM
0
0
0
107
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"የራሱን ኃጢአት የሚያውቅና የሚያይ ሰው፣ ሙታንን ከሚቀሰቅስ (ከሚያስነሳ) ይበልጣል።"
AM
0
0
1
97
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"ስናገር ብዙ ጊዜ ተጸጽቻለሁ፤ ዝም በማለቴ ግን ተጸጽቼ አላውቅም።"
AM
5
5
66
2.1K
Yitbarek Tesfaye
Yitbarek Tesfaye@Yitbee·
"እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው ሲባል፣ የዲያብሎስም እንኳ ጌታ ነው ማለት ነው። ሰይጣን እንኳ ሊፈትንህ የሚችለው እግዚአብሔር ሲፈቅድለት ብቻ ነው (እንደ ኢዮብ)። ስለዚህ አትፍራ፣ ገዢህ ጠንካራ ነውና።"
AM
3
1
31
1K