ABCFoundation

84 posts

ABCFoundation banner
ABCFoundation

ABCFoundation

@APCFPinkHouse

Alemtsehay Breast Cancer Foundation (ABCF)

Ethiopia Katılım Ekim 2021
78 Takip Edilen52 Takipçiler
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
Please join us the 11th Cancer Awareness Confrence on SUNDAY October 1st 2023 at 2pm at the Clarkston community center 3700 market st. Clarkston Ga Visit our website abcfonline.org
English
0
0
0
27
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
Join us on Sunday, October 1st, 2023 at Clarkson Community Center, 3700 Market St. Atlanta Georgia, for the 11th annual cancer awareness conference fundraising. visit abcfonline.org
English
0
0
0
35
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
መስከረም 1 2016 አዲስ አበባ ፒንክ ሀውስ። አዲሱ አመት የሰላም ፍቅር እና የምህረት አመት ያድርግልን። የሆስፒስ ኢትዮጵያ ሰራተኞች የመልካም አመት በዐል ሰጦታ ስላበረከታችሁልን በታካሚዎቻችን ስም እናመሰግናችኋለን።
ABCFoundation tweet mediaABCFoundation tweet mediaABCFoundation tweet media
AM
0
0
0
12
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
አውያይተውናል። እንደሁልጊዜው ስለምትሰጡን ሙያዊ ምክሮች እና ድጋፎች እጅግ እናመሰግናለን። abcfonline.org #pinkhouse
AM
0
0
0
10
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
ቅዱሜ 27 አዲስ አበባ:ፒንክሀውስ የሳምንት የጤና ውይይታችን አሁንም ከበፊት እንደቀጠለ ነው፡ ከየካ ክፍለ ከተማ ጤና ጣቢያ በየሳምንቱ ከሚመጡልን የጤና ባለሙያዎች ስለ ካንስር እና ከካንሰር ጋር ተያይዞ ስላሉ የማህበረሰቡን እሳቤዎችን በግልፅ
ABCFoundation tweet mediaABCFoundation tweet media
AM
1
0
0
5
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
Join us for fun filled weeknd, in Atlanta, Georgia abcfonline.org
ABCFoundation tweet media
Atlanta, GA 🇺🇸 English
0
0
1
11
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
ዛሬ 16/11/2015 ዓ.ም በጎንደሩ ፒንክሀውስ ወርሃዊ የቡና ጠጡ ፕሮግራማችን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል። ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለተገኛችሁ እና እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ABCFoundation tweet mediaABCFoundation tweet mediaABCFoundation tweet mediaABCFoundation tweet media
AM
0
0
0
11
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
የስነልቦና ምክሮችን አስተምረዋል።ወደ ጤና ተቋም ከመሄድ በተጨማሪ በመንፈስ ጠንካራ መሆን እና ህክምናውን በአግባቡ መከታተል ትልቁን ድርሻ እንደሚወስድ አስገንዝበዋል። ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ኢብራሂም ኢሳ እና የጤና ክፍል ሀላፊ ሀጎስ ዮሀንስ
AM
1
0
1
6
ABCFoundation
ABCFoundation@APCFPinkHouse·
ቅዳሜ 07/11/15 በዚህ ሳምንት የየካ ጤና ጣቢያ ሜዲካል ዳይሬክተር ኢብራሂም ኢሳ እና እንደተለመደው ዛሬም ከጤና ክፍል ሀላፊ ሐጎስ ዮሀንስ ጋር በመሆን በመካከላችን ተገኝተዋል። አሁንም ደጋፋቸው እንደሚቀጥል እና የተለያዩ ታሪኮችን እያነሱ
ABCFoundation tweet mediaABCFoundation tweet mediaABCFoundation tweet media
AM
1
0
1
14