Addis Ababa City Roads Authority

1.7K posts

Addis Ababa City Roads Authority banner
Addis Ababa City Roads Authority

Addis Ababa City Roads Authority

@AbabaCity

Better roads for better Addis!

Sarbet, Egypt st. Pushkin RA Katılım Nisan 2018
6 Takip Edilen1.1K Takipçiler
Addis Ababa City Roads Authority
ማዕድ ማጋራት መደጋገፍን፣ አንድነትንና መተሳሰብን የሚያጎላ መልካም እሴት ሲሆን የብዙዎችንም ሕይወት የታደገ በጎ ተግባር ነው
Addis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet media
AM
0
0
1
106
Addis Ababa City Roads Authority
ባለፉት 9 ወራት ከ100 ኪሎ ሜትር በላይ የኮብል መንገድ ግንባታና ጥገና ተከናውኗል
Addis Ababa City Roads Authority tweet media
AM
0
3
12
548
Addis Ababa City Roads Authority
ባለፉት 9 ወራት ከ 360 ኪሎ ሜትር በላይ የድሬኔጅ መስመር ፅዳትና የጥገና ስራ ተከናውኗል
Addis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet media
AM
0
3
24
1.7K
Addis Ababa City Roads Authority
በግንባታ ሥፍራዎች የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን የሥራ ድርሻ በቀላሉ ለመለየትና ሥራን በአግባቡ ለማስተዳደር፤ የሄልሜት (የግንባታ ቆብ) አጠቃቀም በቀለማት እንዲለይ ይደረጋል።
AM
0
0
0
53
Addis Ababa City Roads Authority
ለግንዛቤ በግንባታ ሥፍራዎች አካባቢ፤ ሰዎችን ከአደጋ ለመጠበቅ ጥቅም ላይ ከሚውሉ የደህንነት መጠበቂያ አልባሳት መካከል ሄልሜት (የግንባታ ቆብ) አንዱ ነው።
Addis Ababa City Roads Authority tweet media
AM
2
0
4
149
Addis Ababa City Roads Authority
ባለፉት 9 ወራት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የግንባታ ግብዓት ምርቶችን በማምረት ጥቅም ላይ ማዋል ተችሏል
Addis Ababa City Roads Authority tweet media
AM
2
5
19
793
Addis Ababa City Roads Authority
ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ቦሌ ቡልቡላ መድኃኒዓለም አካባቢ ይከሰት የነበረውን የጎርፍ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት፤ 500 ሜትር ርዝመት፣ 3ሜትር የጎን ስፋትና 2 ሜትር ከፍታ ያለው ቦክስ ከልቨርት ግንባታ እያከናወነ ይገኛል
Addis Ababa City Roads Authority tweet media
AM
1
5
17
964
Addis Ababa City Roads Authority
ለትንሳዔ በዓል የሸቀጦች አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል፡- የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ
Addis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet media
AM
0
0
1
132
Addis Ababa City Roads Authority
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ 27.3 ኪሎ ሜትር የፔዳል የሳይክል መንገዶችን ገንብቷል
AM
2
11
84
4.9K
Addis Ababa City Roads Authority
አዲስ አበባ ስሟን መሆን የቻለችበት እጅግ ፈጣን፣ ሁለንተናዊ ለውጥ - ቃልን በተግባር!
Addis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet mediaAddis Ababa City Roads Authority tweet media
AM
0
4
18
735
Addis Ababa City Roads Authority
የጨረታ ማስታወቂያ ፡- የሰብ ቤዝና ቤዝ ኮርስ ምርት ግዥ ጨረታ ለመመልከት ከታች አስተያየት መስጫው ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ
AM
1
0
0
220