Sabitlenmiş TweetAdam Reta@AdamReta_Quotes·10 Eki"ሀገር የምትራመደው በአንድ ሳንቲ ሜትር ዕውቀት፣ በመቶ ሳንቲ ሜትር ስነ-ስርዓት ነው" #ሕማማትና_በገናÇevir AM33931801
Adam Reta@AdamReta_Quotes·6 Nisበድሮ ጊዜ ቀስት ሲሰራ ቂጡ ላይ ለሚዛን ላባ ይገባለታል። እና አንድ ጭልፊት ጎኑን በቀስት ተመትቶ ከሰማይ እየወደቀ፣ ዞር ብሎ የተወጋበትን ቀስት ሲያይ የራሱ አይነት ላባ ተሰክቶበት አየ... በወገንህ እጅ እንደመጥፋት ከባድና ቀላል ነገር የለም #የቀÇevir AM0325770
Adam Reta@AdamReta_Quotes·3 Nis"ሚሪንዳ ሆንኩ። (እከሌ 'ሚሪንዳ' ነው ማለት፤ 'ሴታ ሴት' ነው ማለት ነው በእኔ አማርኛ" #የስንብት_ቀለማትÇevir AM11231.3K3
Adam Reta@AdamReta_Quotes·8 Mar"መስዋዕትነት ምንድን ነው? ለእኔ፤ 'መስዋዕትነት'፤ ቀን በቀን ከላያችን ላይ የሚሸራረፈው የትዕግስት ሀብታችን ነው። ከላያችን እየበነነ የሚሄደው የልጅነት ሰፈፍ ነው። የኖረ ሁሉ፤ በሆነ መልክ መስዋዕት ነው።" *** #የስንብት_ቀለማትÇevir AM02289182
Adam Reta@AdamReta_Quotes·6 Mar"...ፈረንጆች 'እንትና ኤልዛቤት ቴይለርን ትመስላለች'፣ ወይም 'ቬኑስን ትመስላለች' ይላሉ። የእኛ ሴቶችስ? ከጊዜ፣ ከታሪክ ጋር የተገናኙ ታላቅ እንስቶች ኪነታችን አልወለደም። ኪነታችን አልፈጠራቸውም። እንተኛቸዋለን እንጂ አላወቅናቸውም" #እሎሽÇevir AM019494
Adam Reta@AdamReta_Quotes·1 Mar'ጎበዝ ሀገር የተወለድኩ ነኝ' ለማለት ምን ላሳያቸው? የአድዋ ጦርነት? ሉዓላዊነት ማሺንና ገንዘብ አይደለም። በገንዘብ አይሰላም። ነፃነት ስንት አውሮፕላን ያወጣል? #መረቅÇevir AM1423965
Adam Reta@AdamReta_Quotes·26 Şub"ከሽንት ቤቱ መግቢያ፤ የሆነች በረሃ የመሰለች ደባሪ ገርዳሜ ሶፍት ፔፐር ታድላለች። ማነው የመጥረጊያውን መጠን የሚወስነው? የቂጣችን ስፋት ተለክቶ፤ አማሃይ ሳንቲሜትር ወጥቶለታል? 'አይበቃኝም' ብል፤ 'አራም!' ልባል ነው?! " #የስንብት_ቀለማትÇevir AM01241.5K2
Adam Reta@AdamReta_Quotes·26 Şub'አለማየሁ' የተባለ፤ አለማየሁ ስለተባለ አማራ ጨቆነኝ ይልና 'አሌክስ' ሲባል ግን ፈረንጅ ጨቆነኝ የማይለው ለምንድን ነው? #የስንብት_ቀለማትÇevir AM64758.5K3
Adam Reta@AdamReta_Quotes·22 Şub"[በዩኒቨርሲቲ] 4 ፖይንት ስታመጣ ከሚቀናብህ፣ 2 ፖይንት ስታመጣ ከሚስቅብህ ምን ትጠብቃለህ? ይሄ አገር አማሃይ ያመልካል።" #አፍÇevir AM12633.5K5
Adam Reta@AdamReta_Quotes·21 Şub"ማንም የአእምሮ ባርያ፤ የቀጥታና የእጅ አዙር ቅኝ ገዢዎች 'ጥሩ ነው' ካላሉት ጥሩ አይደለም። 'ያምራል' ካላሉት አያምርም። 'ብሩህ ነህ' ካላሉት ብሩህ አይደለም።" #የስንብት_ቀለማትÇevir AM05301.8K4
Adam Reta@AdamReta_Quotes·4 Şub"ጉርሻ አለማዊ ስጋ ወደሙ ነው። በግለሰቦች መሀል ያለ ቁርባን ነው። ቃል ኪዳን ነው (በእጄ በልተህ እንዲህ አታድርገኝ ... )" #እቴሜቴሎሚሽታÇevir AM06602.8K4
Adam Reta@AdamReta_Quotes·2 Oca'አይ አም ኢንተለጀንት' ብሎ የሚናገር፤ ግን ዘር ማንዘሩ በቁንጫ የሚበላበት፣ በጎጥ ብራንድ የነደደ ሰው አያበሽቅህም? በ 'ነኝ' ሰው የሚበላለጥ ቢሆን የአለም ጌታዋ ብዙ ነበር። #የስንብት_ቀለማትÇevir AM42592.1K
Adam Reta@AdamReta_Quotes·30 Ara"በክርስቶስ አምናለሁ የሚል ጎሰኛ ቢያጋጥመኝ፤ የክርስቶስ ሰው እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡ ረቂቅ ምርመራም አያስፈልግም፣ ቀኖና መመርመር ግድ አይደለም፡፡ ሺህ ጊዜ እንጥልህ በመዝሙርና በቅዳሴ ቢነድ ጎሰኛ ነህ ክርስቲያን አይደለህም #የስንብትቀለማትÇevir AM318875.1K4
Adam Reta@AdamReta_Quotes·22 Ara"እኔ የፊት በር ስዘጋ፤ የጀርባ በር ከፍተው፣ ጠላታቸውን አገራቸው እልፍኝ አስገብተው፣ እናታቸው ተከናንባ የተኛችበትን ብሉኮ ገፍፈው፣ "ይቻትልህ!" እንዳሉት አጅሬዎች አይደለሁም" #የስንብት_ቀለማትÇevir AM14361.6K1
Adam Reta@AdamReta_Quotes·18 Ara"አልተገመድንም ማለት ነው የተተረተርን? አልተቋጠርንም ማለት ነው የተበጠስን? በአንድ እጅ ስለምናጨበጭብ ነው መሰል ድምፅ ያልወጣን" #ማሕሌትÇevir AM14281.7K2
Adam Reta@AdamReta_Quotes·17 Ara"ያየኸውን ሁሉ አትመን። ዐይን ደላይ ነው። ይኼ ግንባር ስር ያለው ብልት፤ በብልጭልጭ ይደለላል። ልጅነትም አለ። ልጅነት ክፉ ነው። ልጅነት ከጥይት ይከፋል።። ዐይን ብልጭልጭ ይወዳል። ጠልቀህ ለማሰብ ከፈለግህ፤ ክደናቸው" #ከሰማይየወረደፍርፍርÇevir AM06441.8K3
Adam Reta@AdamReta_Quotes·14 Ara"የምቀኝነት ውበቱ፤ ውበትንና ወንድምነትን፣ እህትነትንና ጀለስነትን መልበስ መቻሉ ነው። ምቀኝነት ያለ ሽፋን አይነቃነቅም። የምቀኝነት ድርጊት በሚያምር ተዋናይነት መከናወን አለበት። በድርብ ድርብርብ ሽፋን መደለዝ አለበት"Çevir AM0010367