አክሊል

3.3K posts

አክሊል banner
አክሊል

አክሊል

@Aklil2113

Deacon Aklilu Lemma | Writer | Economist | Ethiopian Orthodox Tewahedo Christian |

📍ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል Katılım Mayıs 2021
359 Takip Edilen6.6K Takipçiler
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
ዮሐንስ 9:41 ኢየሱስም አላቸው፡— “ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር፤ አሁን ግን፡— ‘እናያለን፡’ ትላላችሁ፤ ኃጢአታችሁ ይኖራል።”
AM
0
0
5
65
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
ተንሥአ ወአንሥአ ኲሎ ሙታነ።
AM
0
1
15
229
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
“ይቤሎ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ለሞተሎሚ ኅድግሰ መንግሥተከ ጸበለ ሣዕርኒ ኢይፈቅድ እምቤትከ።”
አክሊል tweet media
AM
0
1
65
393
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
ጊዮርጊስ ልዳዊ ቃውመ ነፍስየ፡ እንበለ ይፈጽማ ከናፍርየ ስመ ዚኣከ ስምየ። በጊዜ ምንዳቤ በለኒ ሀለወኩከ ዝየ ። መልክአ ጊዮርጊስ
አክሊል tweet media
AM
0
5
43
343
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
መግደላዊት ማርያም ወደ ክርስቶስ የሄደችው ሳይነጋ ነው። መግደላዊት ወደ ክርስቶስ ለመሄድ ጨለማዋ እስኪገፈፍ አልጠበቀችም። ከእዚህ የምንማረው ወደ ክርስቶስ ለመሄድ የኃጢአታችን ጨለማ እስኪገፈፍ መጠበቅ እንደሌለብን ነው።
አክሊል tweet media
AM
0
1
31
263
አክሊል retweetledi
MayaD🇺🇸✝️
MayaD🇺🇸✝️@Kiyya1988·
This is Minneapolis, Minnesota not Africa. Ethiopian Orthodox Christians just opened their new church building after years of hard work. They’re praising God , keeping the roots of their religion tradition , and investing in America. 🇺🇸☦️🫶🏽✝️🇪🇹☦️ Orthodox Christians
English
38
39
335
16.5K
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
እረፍት፣ ሰላም፣ ደስታ በዓለም የሚገኝ እየመሰለን ሕያውን በሙታን መሃል እንፈልገዋለን። ክርስቶስን የምንፈልገው ካለበት ሳይሆን ለእኛ ከሚመቸን ቦታ ነው። ክርስቶስ ግን በመቃብር ውስጥ አይገኝም።
አክሊል tweet media
AM
0
3
20
336
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
ገብርኤል በሎ ለዘበእንቲአየ ሞተ እፎ ታማስን ለሐኲ ዘአሠነይከ ልሕኵተ። ወበዓለ ቤት ትነሥት ዘሐነጽከ ቤተ።
አክሊል tweet media
AM
0
3
50
286
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
ሩፋኤል ወዑራኤል ይትፌነው ለሣህል
አክሊል tweet media
AM
0
4
75
514
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
"ወነገርኩ ስመከ ለሰብእ"
አክሊል tweet media
AM
0
3
41
333
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
" እምቅድመ ትሕምም አስተብቊዖ ለዐቃቤ ሥራይ እስመ ሐመሩ ለኖኅ በጊዜ ጥኢና ተገብረት ሳትታመም ባለ መድኃኒቱን ለምነው የኖኅ መርከብ በጤና ጊዜ ተሰርታለችና። “Seek the physician before you fall ill; for Noah's Ark was built during the time of health.”
አክሊል tweet media
1
1
19
275
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
“ጳውሎስም በአቴና ሲጠብቃቸው ሳለ፥ በከተማው ጣዖት መሙላቱን እየተመለከተ መንፈሱ ተበሳጨበት።” ሐዋ. ሥራ 17:16
አክሊል tweet media
AM
0
2
17
201
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
መንግሥቱ ዘለዓለም
አክሊል tweet media
AM
1
15
146
1.2K
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
"ልጅሽ ሲጠፋ ሦስት ቀን ፍለጋ አስወጣሽ ሰቀቀን ሰንበቻለሁኝ ከጠፋሁ የማትፈልጊኝ ምነው?" መዝሙር:- የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር youtu.be/4_gPSA306zI?si…
YouTube video
YouTube
አክሊል tweet media
AM
0
1
6
182
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
ጌቴሴማኒ ማለት የዘይት መጭመቂያ ማለት ነው እሥራኤል ከደብረ ዘይት ተራራ የወይራ ፍሬ(Olive) ሰብስበው ጨምቀው ለቤተ መቅደሱ መብራት ዘይት የሚያዘጋጁበት ቦታ ነው። እዚህ ጌታችን ተጨንቆ ለንግሥና የተቀባንበት ዘይት ሜሮንን የሚፈውስ ደሙን ሰጠን
አክሊል tweet media
AM
0
3
26
275
አክሊል retweetledi
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir)
+++ God’s Eden is Mary Through Eve man found his grave, through Mary he was called to heaven… God’s Eden is Mary in her is no tree of knowledge no serpent that harms no Eve that kills but from her springs the Tree of Life that restores the exiles to Eden” St. Ephraim
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) tweet media
English
0
2
8
296
አክሊል
አክሊል@Aklil2113·
"The confession of evil works is the beginning of good works." Augustine
English
0
0
5
324