Addis Media Network-AMN
808 posts

Addis Media Network-AMN
@AmnAddis
AMN is a Metropolis city Media based in Addis Ababa, Ethiopia. We produce and disseminate news & various programs. https://t.co/QAdib0ggHZ
Addis Ababa, Ethiopia Katılım Mart 2020
190 Takip Edilen3.2K Takipçiler

ዩክሬን ከሩሲያ ጋር የሰላም ውይይት ማድረግ እንደምትፈልግ አስታወቀች amn.gov.et/blog/22449/
AM

ጤናው የተጠበቀ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልፅግና ወሳኝ ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ amn.gov.et/blog/22440/
AM

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት አመታት 8 በመቶ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት መመዝገቡ ተገለፀ amn.gov.et/blog/22401/
AM

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት አመታት 8 በመቶ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት መመዝገቡ ተገለፀ amn.gov.et/blog/22401/
AM

ከተማ አሰተዳደሩ በትምህርት ዘርፉ የሰጠው ትኩረት የመንግስት ትምህርት ቤቶችን ተወዳዳሪነትና ተመራጭነት ያሳደገ መሆኑ ተገለፀ amn.gov.et/blog/22411/
AM

ከተማ አስተዳደሩ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማካሄድ መጀመሩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ amn.gov.et/blog/22408/
AM

ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች! - የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት amn.gov.et/blog/21088/
AM

Ethiopia's prime minister @AbiyAhmedAli spoke to Professor Jeffrey D. Sachs, Director of the Center for Sustainable Development at Columbia University and President of the UN Sustainable Development Solutions Network, on various development-related topics.
#Ethiopia


English

#Ethiopia has been engaged in the WTO accession process for years, with ongoing efforts to finalize the necessary requirements. Today, @AbiyAhmedAli spoke with Dr. Ngozi Okonjo-Iweala, the Director-General of the World Trade Organization, to discuss the progress and next steps.


English

The 38the AU summit is being held in Addis Ababa. In its continued day 2 @AbiyAhmedAli pm of ETHIOPIA met with President @JDMahama of Ghana and President @GeneralNeva of Burundi. He shared common concerns and explored opportunities for the continent.


English

"A renewed partnership requires consistent cultivation" - @AbiyAhmedAli
This morning, on the sidelines of the second day of the 38th Ordinary Session of the Assembly of the Union, @AbiyAhmedAli and President @HassanSMohamud took a moment to discuss various matters, Abiy says.


English

.@AbiyAhmedAli ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በይፋዊ የኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንሰራለን" ብለዋል።




AM

@AbiyAhmedAli ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በይፋዊ የኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንሰራለን" ብለዋል።



AM

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ አደረገ
የጋዜጣዊ መግለጫውን ሙሉ ቃል ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጎብኙ!:
nbe.gov.et/wp-content/upl……
AM















