Animut Abraham

977 posts

Animut Abraham banner
Animut Abraham

Animut Abraham

@AnimutAb

Editor In chief , Abc Tv

Katılım Aralık 2023
1.4K Takip Edilen2K Takipçiler
Animut Abraham retweetledi
Lemkin Institute for Genocide Prevention
For the past eight years, the Amhara people in Ethiopia have been systematically targeted based on their ethnic identity and subjected to killings, abductions, sexual violence, and arbitrary detention. This pattern of violence has led to an estimated tens of thousands of civilian casualties. The tightly knit genocidal structure that the regime of Prime Minister Abiy Ahmed has created to "exterminate" Amhara identity all over Ethiopia must be dismantled. The @LemkinInstitute renews our call on the international community to end its complicity with the Abiy regime and exert sustained pressure on the Ethiopian government to ensure the protection of all civilians and dismantle its genocidal apparatus, which it has been using against any population it views as threatening for almost a decade. To read the full Active Genocide Alert (AGA), please see: lemkininstitute.com/active-genocid…
Lemkin Institute for Genocide Prevention tweet media
English
10
147
181
7.8K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
አርሶአደሩ ተናግሯል። ትግሉ "ስደተኛውን የአማራ ፖለቲካ ከስደት መልሶ በሕዝቡና መሬቱ ላይ ተክሎታል" ሲባል ያውልህ👇 ሕዝባዊ ትግል ፣ ሕዝብ ያነገበው አላማ ምን እንደሚመስል ለመረዳት ሰሞነኛውን "የአርሶአደሮች የንቅናቄ መድረክ" ተከታተል!! ብልፅግና በአማራ ምድር ሞቷል!!
AM
6
43
102
3K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
እጅግ ታሪካዊ መድረኮች !! ማን መንግስት እንደሆነ፥ ትግሉ ሒደቱና ቁመናው የት እንደደረሰ፥ ታጋይና ሕዝብ ምንና ምን ናቸው? የሚሉ ጥያቄዎችን ምላሽ የሚያረጋግጡ ታሪካዊ የአርሶአደር ንቅናቄ መድረኮች!! ድንቅ የpoliticization መድረኮች!! የወጣቶች ንቅናቄ መድረኮችም ተጀምረዋል!! ኮርቻለሁ !! ከአፋብን ጋር ወደፊት !!
Animut Abraham tweet mediaAnimut Abraham tweet mediaAnimut Abraham tweet media
AM
1
28
81
2.1K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
እናመሰግናለን ጓድ !! ሰፊ ትግል ነውና ሰፊ ተሳትፎና በርካታ ተቋማትን ይፈልጋል። የፋኖ ኃይሎች ፖለቲካዊና ወታደራዊ ተቋማቸውን እውን ባደረጉበት በዚህ ወቅት፡ ዲያስፖራው፣ ሚድያው፣ ምሑሩ፣ ባለሀብቱ ወዘተ ብርቱ የትግል ተቋማትን በማደራጀት ሚናውን ሊወጣ ይገባል!! ✍️ "የትግሉ ውጤት በሒደቱም ይረጋገጣል" ሲባል ለነገ የሚተርፍ ሚና ያላቸው ተቋማትን ማደራጀትና ማጠናከር ስለሚችልና ስለሚገባው ነው !! ባለፉት ሶስት ዓመታት የትግል ሚናውን በፅናት ለማስቀጠል የተጋውና የሚተጋው የአማራ ብሮድካስቲንግ ሴንተር (ኤቢሲ ቴቪ) ይሔንን የትግሉን ፍላጎቶች በውል የተረዳ የመረጃ ትግል ተሰላፊ ተቋም ነው። የአማራ ትግል ያሸንፋል !! ትጋታችን ለሕልውናችን !!
Animut Abraham tweet media
AM
6
16
35
821
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
አማራ ሳተላይት ቴሌቪዥን (አማራሳት ቴቪ) በፀረ-አገዛዝ እና የአማራው ትግል ላይ የተሰለፉ ሚድያዎችን ለማሳተፍ ባቀረበው ጥሪ መሠረት የተለያዩ ሚድያዎች ስርጭታቸውን ጀምረዋል። ስርጭቱን በጀመረ ሶስት ቀናት ውስጥ ተከታዮቹ ሚድያዎች በአማራሳት ቴቪ ማሰራጨት ጀምረዋል። ➻ Abc Tv ➻ Anchor Media ➻ Global Fano Media ➻ Teles Tube ➻ Hibir Radio ... እና ሌሎችም በአማራሳት ቴቪ ሁለት የሳተላይት አማራጮች ላይ ይገኛሉ።
Animut Abraham tweet media
AM
13
36
89
4K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
You and your friends are invited!!! We’re excited to announce that the first issue of the Journal of Amhara is finally here! Join us for our Virtual Inaugural Conference this Saturday, April 25 at 2 PM (EST). Don’t miss this special event, use the link below to join and please share with your friends and network! journalofamhara.org/post/celebrati… or directly at teams.microsoft.com/meet/294376133…
Animut Abraham tweet media
English
0
31
63
1.2K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
AmharaSat Tv በሁለት ሳተላይቶች ላይ የቀጥታ ሥርጭቱን ጀምሯል። ከተመልካቾች የሚደርሱን መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዝግጅቶችን በቀጥታ መከታተል ችለዋል። የኤቢሲ ቴሌቪዥን የሳተላይት ስርጭትን በአማራሳት ቴቪ ይከታተሉ። 📡 AmharaSAT Tv Satellite Frequencies 1. 🛰️ Eutelsat 8 West B (8.0°W) Frequency: 11179 MHz Polarization: Horizontal (H) Symbol Rate: 27500 FEC: Auto 2. 🛰️ Yahsat 1A (52.5°E) Frequency: 11977 MHz Polarization: Horizontal (H) Symbol Rate: 27500 FEC: Auto ኤቢሲ ቴቪ ትጋታችን ለሕልውናችን !!
Animut Abraham tweet mediaAnimut Abraham tweet mediaAnimut Abraham tweet media
AM
7
31
74
2.9K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
📡 AmharaSAT Tv Satellite Frequencies 1. 🛰️ Eutelsat 8 West B (8.0°W) Frequency: 11179 MHz Polarization: Horizontal (H) Symbol Rate: 27500 FEC: Auto 2. 🛰️ Yahsat 1A (52.5°E) Frequency: 11977 MHz Polarization: Horizontal (H) Symbol Rate: 27500 FEC: Auto ኤቢሲ ቴቪ ትጋታችን ለሕልውናችን !!
Animut Abraham tweet media
Čeština
2
33
63
1.8K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
አማራ ሳተላይት ቴሌቪዥን (አማራሳት) ‼ Amhara Satellite Television (AmharaSat)
Animut Abraham tweet media
Euskara
8
49
93
3.4K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
መላ ኢትዮጵያውን የሚያደርጉት ፀረ-አገዛዝ ትግል ተጠናክሮ ቀጥሏል። [ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል መድረኮች የተፈቀደላቸው "ቤተኞች" እና የማይፈለጉ "ባይታወር" የፈጠረ ነውና ይሕንን አግላይ ፥ moderate vs Radical የሚል ፖለቲካዊ ድባብ ፥ ለመቀየር የትግሉ ብቸኛ አማራጭም ወታደራዊ ትግል ሆኗል።] እነዚህ በምዕራብ አማራ ዳርቻ የሚንቀሳቀሱ፣ የአማራን ትግል ፍትሐዊነት የተቀበሉ እና በአጋርነት የፀረ-አገዛዝ ትግል እያደረጉ ያሉ "የጉሙዝ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ" ሠራዊት አባላት ናቸው። እንደአማራና ትግራይ ሁሉ ..አፋሮች (በኡጉጉሙ) ፣ ሱማሌዎች (በONLF)፣ ኦሮሞዎች (በOLA)፣ ጋምቤላዎች (በAGARAP)፣ ..ፀረ-አገዛዝ ትግል እያደረጉ ያሉ ናቸው። የጋራ አገር እንዲኖር የማድረግ ጉዳይ፡ የጋራና የግል ፍላጎቶችን በሚያጣጥምና "የጋራ አሸናፊ" በሚያደርግ ስርዓት እንጂ በአንድ ወገን "አሸናፊዎች" ሁሉ-አድራጊነት ሊቀጥል ከቶ አይቻለውም!!
AM
4
26
73
6.3K
Animut Abraham
Animut Abraham@AnimutAb·
የኤቢሲ ቴቪ ወዳጆችና ቤተሰቦች፤ በተለመደው የሳይበር አፈና ምክንያት ከ80ሺህ በላይ ቤተሰብ የነበረው የኤቢሲ ቴቪ youtube ገፅ ተነስቷል። በመሆኑም ተከታዩን አዲስ ገፃችንን በመቀላቀልና ለሌሎች በማጋራት ተደራሽነታችንን እንድናሰፋ ይሔንን #challenge ይቀላቀሉ። Subscribe and SHARE ABC TV 👇 @abcmovement2026" target="_blank" rel="nofollow noopener">youtube.com/@abcmovement20
AM
8
43
63
5.1K