Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ

1.3K posts

Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ banner
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ

Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ

@BalderasAddis

ራዕያችን: ኢትዮጵያ ዴሞክራሲዊ ሥርዓት፣ የዜጎች እኩልነት፣ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የሰፈነባት፣ እራሷን የሆነች እና ባለቤትነቷ የህዝቧ ሆና ማየት ነው::

Addis Ababa, Ethiopia Katılım Temmuz 2020
1 Takip Edilen36.8K Takipçiler
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
#የሀዘን_መግለጫ የባልደራስ ፓርቲ - የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ማህበር መስራች አባል የነበሩት እና በኦዲት እና ቁጥጥር በኃላፊነት ያገለገሉት አቶ ወንድወሰን መኮንን በትላንትናው እለት ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በአቶ ወንድወሰን መኮንን ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ እና ለትግል አጋሮቹ መፅናናትን ይመኛል። ነፍስ ይማር!
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
45
40
134
18.6K
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
#ሰበር_ዜና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ሆነ!!! በአዋጁ መሠረት ባልደራስ ከክልላዊ ፓርተነት ወደ አገር አቀፍ ፓርቲነት ለመሸጋገር በአራት ክልልሎች የ #ስድስት_ሺህ መስራች አባላት ፊርማን ማቅረብ ሲገባው፣ ፓርቲያችን ግን በስድስት ተጨማሪ ክልሎች ከ #አስር_ሺህ በላይ የመስራች አባላት ፊርማን በማሰባሰብ በአጠቃላይ ከ14 ሺሕ በላይ የመስራች አባላት ፊርማን በማስገባት የሀገር አቀፍ ፓርቲነት ሰርቲፍኬቱን ተረክቧል፡፡ facebook.com/share/p/ed35f5…
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
6
9
18
8.9K
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
#አሳዛኝ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ230 በላይ የወገኖቻችን ሞት ፓርቲያችን ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እጅጉን አዝኗል። የሞቱትን ነፍስ እንዲምር እና ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይመኛል።
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
1
7
22
1.9K
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
በግፍ እስር ላይ የሚገኘው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የሚዲያ ክፍል ጋዜጠኛ ወንድም ነው አድማስ፦ 🔴 ግንቦት 14/2016 ዓ.ም  በኦህዴድ-ብልፅግና ኃይሎች ታፈነ። 🔴 እስከ 28/09/2016 ዓ.ም ድረስ ፍ/ቤት አልቀረበም። 🔴 በ28/09/2016 ዓ.ም ከሌሎች የግፍ እስረኞች ጋር በፖሊስ "የሽብር ክስ" ቀርቦባቸዋል። 🔴 የግፍ እስረኞቹ ለሁለት ተከታታይ ጊዜያት፣ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ (በድምሩ 28 ቀናት) ተሰጥቶባቸዋል። 🔴 የግፍ እስረኛው ጋዜጠኛ ወንድምነው በኦህዴድ-ብልፅግና ኃይሎች ከታፈነ 40 ቀናት ገደማ ሆኖታል፤ 🔴 ጋዜጠኛ ወንድምነው በአሁኑ ሰአት በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ (ሜክሲኮ) በግፍ እስር ላይ ይገኛል።
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
0
9
16
1.1K
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ዒድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረስዎ! መልካም በአል! #ኢትዮጵያ #አዲስ_አበባ #ባልደራስ
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
0
1
6
609
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
እነ ናትናኤል ያለምዘውድ ለሰኞ ተቀጠሩ ከትላንት በስቲያ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ እና የስራ አፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ 12 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደተሰጠባቸው መዘገባችን ይታወሳል።  ይህንን የፍ/ቤቱን ውሳኔ በመቃወም የተከሳሾቹ ጠበቆች ይግባኝ ብለው ነበር። facebook.com/10005043793173…
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
0
1
4
596
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
እነ ናትናኤል ያለምዘውድ ለሰኞ ተቀጠሩ ከትላንት በስቲያ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ እና የስራ አፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ 12 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደተሰጠባቸው መዘገባችን ይታወሳል።  ይህንን የፍ/ቤቱን ውሳኔ በመቃወም የተከሳሾቹ ጠበቆች ይግባኝ ብለው ነበር። facebook.com/10005043793173…
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
0
5
7
732
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
ሰኔ 1, 1997 ዓ.ም ሰላማዊ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከዘረኝነት የነፃ ዲሞክራሲን በኢትዮጵያ ምድር ለማምጣት ባደረጉት ሰላማዊ ትግል ምክንያት በዘረኛው የህወሓት-ኢሕአዴግ አገዛዝ በጭካኔ የተጨፈጨፉበት ቀን
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
0
17
28
2K