Sabitlenmiş Tweet
ዜማ(Zema)
37 posts

ዜማ(Zema)
@Damendsoul88
ትህትና is Gold… ታማኝነት is Soul #Humanኒቲ💯🤝#Ethiopiaዊነት💯
⚖️ Katılım Mart 2023
22 Takip Edilen34 Takipçiler
ዜማ(Zema) retweetledi
ዜማ(Zema) retweetledi
ዜማ(Zema) retweetledi
ዜማ(Zema) retweetledi
ዜማ(Zema) retweetledi

@LikeSugur31621 ማርያም
ወለተ ሐና ወኢያቄም
ወረደ ባንች እኛን ወዶ
ለኛ ብሎ ተዋህዶ
እመ ብርሃን
የአምላኬ እናት ሀርገወይን
ድጋፋችን ብሩክት አንቲ
መድኃኒተ ይእቲ
ምረኩዛችን ማርያም
የተመርጥሸ ከአርያም
እመ ምህረት እመ ብዙሃን
ተቀየረ መዝገባችን ባለም ብርሃን
AM
ዜማ(Zema) retweetledi
ዜማ(Zema) retweetledi

@NeaminZeleke #ሼባዎቹ ይሄንንም ሰምተው #ቅዠታም ብሎ ሰደበን የሚል አቤቱታ ይዘው እንዳይመጡ ያሰጋል! @NeaminZeleke አንተ እኮ አታፍርም! ለዚህም ረጅጅጅም ተረት ተረት ትፅፍ ይሆናል
AM

ለአዲስ አበባ ህዝብ የትግል ጥሪ እየቀረበ ነው። ባለፉት ቀናት ለፋኖ ህዝባዊ ሃይል ድጋፍ የሚገልጹ በራሪ ወረቀቶች በአዲስ አባባ ልዩ ልዩ አካባቢዎች መበተን ቀጥለዋል። ፋሽስታዊው አብይ አህመድ የአማራን ህዝብ ለማንበርከክ ባሰማራው ስራዊት ላይ ከባድ ኪሳራ ደርሶአል፣ ስራዊቱ እየተፍረከረከና እየተበታተነ ነው። የአማራ ህዝባዊ ሃይሎች ተጨማሪ አካባቢዎችን ነጻ ወጥተዋል። መላው የአማራ ህዝብ ለፋኖ ህዝባዊ ሃይሎች የሚሰጠውን ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮአል። በርካታ የአማራ ክልል አካባቢዎች- ጎጃም፣ ፍኖተ ሰላም፣ አዴት፣ደምበጫ፣ ቋሬት፣ ጎንደር ፣ አንገረብ ሰሜን ሸዋ ይፋት፣ ምንጃር- ። በእነዚህ ውጊያዎች በርካታ የአገዛዙ የጦር መኮንኖችና ወታደሮች ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮ ሆነዋል። በሺ የሚቆጠሩ የሰራዊቱ አባላት እየኮበለሉ ፋኖን ተቀላውለዋል። የአገዛዙ ባለስልጣኖችና ባለሟሎች ጎራ ሽብርና ጭንቀት በሰፊው እንደሚነበብ መረጃዎች ይጠቁማሉ። #WarOnAmhara #AmahraResistance #FanoCourage #JusticeForEthiopia
Anchor Media ባለፉት ሁለት ቀናት ከ20 በላይ አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ሆኑ፥ በድሮን ጥቃት ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ
youtube.com/watch?v=mYjZo2…

YouTube
AM
ዜማ(Zema) retweetledi
ዜማ(Zema) retweetledi
ዜማ(Zema) retweetledi

ተገፍቶ ተገፍቶ
መሬቴ ተገፍቶ
ገንዘቤ ተዘርፎ
እርሻየ ተስተጎጉሎ
ልጀ ተደፍራ አይኔ ላይ ከፊቴ
ተገላ ተደፍራ ታርዳ ባለቤቴ
ጨቅላ ልጀ ወደ ምድር እንዳይመጣ ተካልክሎ
ሲያሳድዱኝ እያሉ አማራ
ተከልክየ ቁራሽ እንጅራ
ተርቤ ተገድየ ታርዥ
የራሴን ወስደው ከጅ
የእኔ ነው ይላሉ ምን በጀ
እያልኩ ሀገሬን
እንዳያስጥሉን ፈርቸ
አሁን ግን አበዙት
መጡብኝ በደጀ
ሀገር ማለት
እኔ አንተና እነሱ
ጭካኔው በዛ ከፋ
ግፎች ባንተ ረከሱ
ከእንስሶች የበለጠ አውሬነቱ
ከልክ ሲያልፍ ሲገዝፍ ንቀቱ
አነሳሁት ማንነቴን
መለያ ነፍጤን
ሰለምንህ ላሀገር
ብየ እምቢ ካልክማ
እኔ በቅቶኛል ማስታመም ያንተን ሀሳብ የገለማ
እስከመቸ አልፈዋለሁ
እየገጠመ ላየ ላይ ሰኔና ሰኖ
መጥቻለሁ ያማራ
ልጅ እኔ ነኝ ፋኖ
የሞራሌ ልዕልናው
አያውቅምና ተሽንፎ
ሁሌም ከኔ ጋር ነው ሰው መሆኔ
ህሊናየ አይሞክርውም መውጣት ከባህሌ
ከባቶቸ የተላለፈው ደሜ
ነፃነት ነው ቀንዴ
አማራ ነው ሰሜ
ባትስማውም
ጩህቴን ኢትዮጵያ
ጭንቄን የሚያሳያት
ብታጣም ማያ
ለማበስ የኔን እንባ
የሚፈስውን ደሜን ማቆሚያ
ፈጣረየን የምፈራ ፍትህ የሆነው የመኖሬ መመሪያ
ነፍጤ ነው ልኩ
ክንዴ እንደሁ ነውና ልማዱ
ለነፃነት አይዝል ክንዴ
ሀገር ያቆምኩ በጥበቤ
አንዱን አምላክ
እየጠራሁ በፀሎቴ
ነፃነቴን በክንዴ
ከማምላክ ልጅ ከሱ ጋራ
በክታቤ ከአላህ ጋር የማወራ
እኔ ነኝ ፋኖ እኔ ነኝ አማራ
ዛሬ✍️ Fano😍🙌titi
AM

@1EthiopiaTekdem @tititeklu 😆 it's open 2013,
Look up yours 2022 😆oh
eyes isn't working. Just curious
And after blocked betam newure newu talking about the person. They can not see there’s not way to response. Also you're the one went the page and commented when challenged lekeso blocked menamen 😆 👋
English

@tititeklu Did a quick sweep into your account
Opened in 2023 got it, blocked
English

Unacceptable! Leave our children out! #NoMoreWar
TL📚VE (ሐሴት)@HandmaidOfGamo
• ማርያምን ዐማራ ያሸንፋል። ( @AltayeEthiopia )💖 እግዚአብሄር የሆነብንን አይቷል🙏
English
ዜማ(Zema) retweetledi

@thisusertwtss 🤔”it’s okay” is ok. It’s make life better and easier. 😊
English












