Estifa Dawit

1.5K posts

Estifa Dawit

Estifa Dawit

@DawitEstifa

Los Angeles, CA Katılım Temmuz 2021
140 Takip Edilen54 Takipçiler
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@Habtishgreat የአዲስ አበባ ወጣት ሞኝ አይደለም አንተ ግን እጅግ ሞኝ ጅላንፎም ነህ! አ.አ ህዝብ ነፃነቱን ቢያገኝ ከ97 ሰልፍ በላይ እንዴት እነደሆነ አብልጦ ያሳያል
AM
1
0
1
45
Habtish Gurmu (Commentary)
የብልፅግና መንግስት የአዲስ አበባን ወጣቶች ህብረት ፈርቶ አፈናቀላቸው እያላችሁ ጡሩንቧ የምትነፉ ሰዎች ይህን ስታዩ አላበዳችሁም? የአዲስ አባባ ወጣት ሞኝ አይደለም ለእናተ ፖለቲካ ብሎ መሰዋትነት የሚከፍለው
AM
13
2
42
3.4K
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@AdanechAbiebie ጥሩ ጨለማ መሆናቹ ሾርት ሜሞሪያም መሆናቹ በጣም ጠቅሟቹሀል! ህዝቡን ነፃነቱን ስጡት እና ከ97 በላይ የሚያስደነግጥ ነገር ታያላቹ
AM
0
0
1
184
Adanech Abiebie
Adanech Abiebie@AdanechAbiebie·
ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን!! የዛሬው በጣም ልዩ ነው። ህዝብ ቤቱ የቀረ እስከማይመስል ድረስ ገና ጎህ ሳይቀድ ወደ መስቀል አደባባይ በመትመም በሚገርም ስሜትና በደስታ እየጨፈረ ድጋፉን ገልፆልናል። ልትደግፉን፣ ልታበረታቱን እንቅልፋችሁን ትታችሁ በለሊት ወደ መስቀል አደባባይ የተመማችሁ ውድ የከተማችን ነዋሪዎችን በራሴና በፓርቲዬ ብልፅግና ስም እጅግ አድርጌ አመሰግናሁ! እናከብራችኋለን ! መንገዳችን መደመር ነው፤ መዳረሻችን ብልፅግና ነው! ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
Adanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet media
AM
40
73
239
7.6K
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@Habtishgreat 🤣🤣🤣🤣 እንደዚ ስትሎ ሀገር እያስተዳደረ እንዳልሆነ በሚገባ ታሳውቃለህ የብልፅግናው መንግስ ከአዲስ አበባ የዘለለ የሚቆጣጠረው የለም እያልክ ነው
AM
0
0
0
256
Habtish Gurmu (Commentary)
Alert ‼️ Multiple trucks carrying heavy weapons and artillery entered Tigray through the Eritrean border
Habtish Gurmu (Commentary) tweet mediaHabtish Gurmu (Commentary) tweet mediaHabtish Gurmu (Commentary) tweet media
English
38
6
50
8.3K
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹
ውድ የአርሰናል ቤተሰቦች! የቡድናችሁ ድል ጸንቶ መታገልን ያስተምራል። የእናንተ የቡድኑ ቤተሰቦች ያልዋዠቀ ድጋፍ ደግሞ ለወደዱት እና ላመኑበት ሳይዋዥቁ በመታመን መቆምን ያሳያል። ጥረት መንገዱ በሕመም የተሞላ ቢሆንም፤ በመጨረሻ ግን በጣፋጭ ድል ይክሳል። የቡድናችሁ ድል፣ ትችት እና ዕንቅፋት ሕልምን ዕውን ከመሆን የማስቀረት ዐቅም እንሌለው አሳይቶናል። ታግላችሁ ስታሸንፉ፣ ተቺ እጆች ለጭብጨባ፣ ነቃፊ አንደበቶች ለሙገሳ እንደሚነሡ አሳይታችኋል። እንኳን ደስ አላችሁ
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 tweet mediaTemesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 tweet media
AM
70
43
321
15.6K
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@GJust192569 እስከዛሬ አማራ ከግብፅ ጋር ይሰራል ብላቹ ስትወቅሱት ነበር አሁን ተገልብጣቹ አታስቁን
AM
0
0
0
7
Firan Sibekan
Firan Sibekan@GJust192569·
ቋንቋቸው የቁራ ቋንቋ የሆነባቸው ጽንፈኛው ሃይል እርስ በእርስ እየተባላ ይገኛል።
AM
3
2
11
915
Adanech Abiebie
Adanech Abiebie@AdanechAbiebie·
እስከዛሬ ባለው ጉዟችን ሳትለዩን አብራችሁን የተጋችሁ፣ ዛሬም እንቅልፋችሁን ትታችሁ ማልዳችሁ በመነሳት ድጋፋችሁን የገለፃችሁልን የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከልብ አድረገን እናመሰግናለን ። ብልጽግና ተመርጦ ተመልሶ መንግስት ከሆነ ከልብ፣ በቅንነት፣ በታማኝነት እስከዛሬ ካሳየነው ትጋት በብዙ እጥፍ ጨምረን እናገለግላቹሃለን፤ ተጠቃሚነታችሁንም እናረጋግጣለን ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ! Imala keenya hamma har’aa keessatti osoo nurraa adda hin bahiin nu waliin kan tattaafattan, har’as hirriba keessan dhiistanii ganamaan ka’uun deeggarsa keessan kan nuuf ibsitan, dargaggoota Finfinnee onnee irraa galateeffanna! Paartiin Badhaadhinaa filatamee deebi’ee mootummaa yoo ta'e, onneerraa, haqummaan amanamummaan tattaaffannaa hanga har’atti agarsiisne caalaa dachaa baay’eedhaan daballee isin tajaajilla; fayyadamummaa keessanis ni mirkaneessina. Waaqni Itoophiyaa fi uummata ishee haa eebbisu! #AddisAbaba #prosperityparty
AM
18
76
235
3.8K
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@obomboleti87632 የመሀይም ጥርቅም መቼም እንደ ኤርሚያስ አይነት ሰው ሲያወራ የማያስታውክ አይኖርም
AM
0
0
0
42
Shegar Post
Shegar Post@obomboleti87632·
#ሀብታሙ #አያሌው ምን አለ!!
AM
5
9
50
1.7K
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@YKeku ህዝቡ ነፃነቱን ቢያገኝ አብይ 10 ደጋፊ አይኖረውም
AM
0
0
0
3
yonas
yonas@YKeku·
ህዝቡ ለመሪው ያለው ፍቅር ይለያያል
yonas tweet media
AM
8
9
33
497
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@Semibintjemal3 አንቺ አፈር ሁሉም የተገነቡት ሪዞልቶች የሰራተኛ ደሞዝ መክፈል እንዳቃታቸው አልሰማሽም ወይስ የባዶ ህሊና ውጤት መሆንሽን በድፍረት እያሳየሽን ነው
AM
0
0
0
2
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹@Semibintjemal3·
ቱሪዝም የኢትዮጵያ አዲስ የኢኮኖሚና የገጽታ ግንባታ አውራ መንገድ ነዉ
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media
AM
1
4
9
161
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@Semibintjemal3 ትንሽም ቢሆን ተምረሻል ምን ሆነሽ ነው ህሊናሽን የሸጥሽው? ጥዩፍ መሆንንስ እንዴህ ቻልሽበት?
AM
0
0
0
1
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹@Semibintjemal3·
ከሃሳብ ወደ ታላቅ ስኬት-በዐቢቹ የልማት ራዕይ የጎለመሰው የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media
AM
3
1
11
283
Ubuntu Times
Ubuntu Times@ubuntutimesUg·
"I love Arsenal. We just have a problem with their fans not the players. It's just painful and I hope Man U win the league next season" - former Man U player Patrice Evra issues apology as he chews his unfunny Netflix jokes about the champions of England, the mighty @Arsenal 😂😂😂😂
English
443
116
800
199.4K
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@Semibintjemal3 ንገሩኝ ባይ መከላከያ ያለው ጀነራል የምትዮው በሙሉ የማረከ ብልፅግና የምትይው በሙሉ ከአብይ ጭምር እግር አጣቢ አልነበሩ ? ሰሚራ ግን በሽተኛ የእብድ የመሀይም ስብስቦች ናቹ አይደል? በእያንዳንዱ ንግግራቹ በሁሉም እራሳችን ጠልፎ የምትወድቁበት
AM
0
0
0
4
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹@Semibintjemal3·
ጀግና ማለት ማርኮና እግር አስሞ ምህረት ያረገ ነው………እነዚህ ሰዎች እኮ ናቸው ዛሬ የሚፎክሩት
AM
3
12
26
843
Satirical Footy ™
Satirical Footy ™@SatiricalFooty·
🚨| NEW: Patrice Evra on Arsenal winning the Premeir League title this season: 🗣️ “I don’t know how much they’ve paid the officials, but we can all see the trophy is being handed to them, not earned.”
Satirical Footy ™ tweet mediaSatirical Footy ™ tweet media
English
861
4.6K
38.2K
631.2K
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@obomboleti87632 አይ ኢትዮጲያ እብድ ሀኪሙን እብድ የሚልበት ዘመን ከሀጂ የሚከበርበት ዐመን ደረስን! አሁን ከኤርሜየስ በላይ ጥዩፍ ቆሻሻ ሰው የት ይገኛል
AM
0
0
0
15
Shegar Post
Shegar Post@obomboleti87632·
#እጅግ #አሳፋሪ #አዛዉንት!!
8
8
22
1.4K
Sisay Agena
Sisay Agena@lualawi2000·
በአጭር ግዜ መቀሌ እንገባለን -አቶ ጌታቸው ረዳ በጄነራል ጻድቃን የሚመራምክር ቤት ተመሰረተ ምርጫ እና የመሪዎች ስስልጣን ዘመን ጽምዶ በመቀሌ -ከሰላ እና ፖርት ሱዳን youtu.be/lTcuYMKATo8
YouTube video
YouTube
AM
3
15
29
957
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@YKeku የአረመኔ ልክ በሚለው ይስተካከል
AM
0
0
0
6
yonas
yonas@YKeku·
የ`ሰው ልክ የሆነ መሪ ለድሆች ረዳት፤ ለደካሞች አቅም ፤ ለተራቡት መጋቢ አዛኝ ፤ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥ ወንድሜም ፤መሪዬም ፤ አባቴም ፤ ንጉሴም ነህ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ..!!
AM
2
14
39
577
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@Semibintjemal3 ቂል ሁሉ ህውሀት መቼም አይጣላም እስከመቼ ጅላጅል ህፃን ሆናቹ ትኖራላቹ
AM
0
0
0
17
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹@Semibintjemal3·
"ህወሓት የፕሪቶሪያ ድልን በመጣሱ ብቻ የዓለም መሪዎች ከአሸ*ባሪዎች ቡድን እኩል አድርጓቸዋል። ከዚህ በኋላ ህወሓት የሚባል ድርጅትም የለም።" ጀነራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media
AM
8
12
41
902
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹@Semibintjemal3·
تم إطلاق كتاب الدكتور أبي أحمد "مملكة الميديمر" المترجم إلى اللغة العربية باحتفال 🇦🇪🇪🇹كبير في أبو ظبي!
العربية
1
6
15
445
Habtish Gurmu (Commentary)
Habtish Gurmu (Commentary)@Habtishgreat·
What is Egypt’s ambassador doing in Mekelle, Tigray region, Ethiopia? The Egyptian ambassador was seen engaging with senior TPLF officials, including Fitlewerk Geberhegziabher and Tadese Worede, in Mekelle. It is likely he entered via Eritrea, making his presence in Ethiopia unauthorized and illegal under the Ethiopian Constitution, Article 51(8), which mandates that all foreign diplomatic activities and entry visas be approved by the federal government, not regional authorities. The Ethiopian government should take immediate action to address this breach. The Federal Government must arrest him just like all illegal immigrates who entered in Ethiopia illegally. @ifa_ethiopia @MFAEthiopia @PMEthiopia @EthiopianAII
English
141
47
146
119K
Estifa Dawit
Estifa Dawit@DawitEstifa·
@EthioNDC እንደዚህ ሲያወራ የዋሀ አይመስልም የሰይጣን ቁራጭ
AM
0
0
1
4
Ethiopian National Dialogue Commission
መንግስት የምክክሩን ምክረ ሀሳቦች ለመፈፀም ቁርጠኛ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር) ግንቦት 7/2018 ዓ.ም
AM
4
11
20
565