Dawit HM

7.3K posts

Dawit HM banner
Dawit HM

Dawit HM

@DawitHMa

እውቀት ከፊደል በላይ ነው! Knowledge is far more important than education! ... ህሊና እና በራስ መተማመን ካለህ፥ ዘር፣ ጎሳ፣ ሃይማኖት፣ አገር በሚባሉ ዋሻዎች ውስጥ ለመደበቅ ምክንያት የለህም!!

Ethiopia Katılım Temmuz 2013
172 Takip Edilen2.8K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
“When a hero stumbles, the cowards rejoice. Nothing feels better to a coward than to watch a brave guy fall,” - Dave Chappelle youtu.be/AUQ-JB0RcEc
YouTube video
YouTube
English
0
0
1
100
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
Abebe Bikila
Filipino
0
0
0
54
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
አንድነት | ፍቅር | በጋራ መኖር
AM
0
0
1
87
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
@EnaMamush ይህን ማድረጉ፣ ማድረግ መቻሉ፣ እንዲያደርግላት ማስቿሏ፣ ወዘተ ደስ ይላል!! እንኳን ደስ አላችሁ! ግን ግን መርጣ ገዝታ ነው አደል surprised የሆነች የመሰለችው??😂 😂😂😂
AM
0
0
0
286
MimiEnaMamush
MimiEnaMamush@EnaMamush·
እዚህ ደሀ ህዝብ ላይ ግን... 😞
AM
28
2
39
11.8K
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
ነፍስዎት በሰላም ትረፈ!!
Dawit HM tweet media
AM
0
0
1
68
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
ትመጫለሽ ቢሉኝ እስካይሽ ብቸኩል ፊቴን ዞሬ ተኛሁ በእናንተ ቤት በኩል!! (anonymous)
Dawit HM tweet media
AM
0
0
0
73
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
@EliasMeseret ትምህርት ሚኒስቴር- 1) ለመምህራን ስልጠና/ሙያዊ ድጋፍ ያደርጋል? 2) የመምህራንን ደሞዝ አሻሽሏል? 3) የትምህርት ቤቶች አቅርቦት ተሻሽሏል? 4) ወዘተ በፈተና ቲቸር ገዝሙም ጎበዙንም ሰነፉንም አብሮ ይጥል ነበር! እየወደቀ ያለው ትምህርት ሚኒስቴር ነው
AM
0
0
2
290
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
ከ585,882 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መሀል ያለፉት 48,920፣ የወደቁት ደግሞ 536,962 ሆነዋል። በሌላ አገላለፅ 91.6% ተማሪዎች ወድቀው 8.4% ብቻ አልፈዋል ነው። ለዚህ የትምህርት ስርዐቱን የሚመሩት አካላት በዋነኝነት፣ መንግስትም በየደረጃው ሀላፊነት ወስዶ ምን እየሆነ እንደሆነ ለህዝብ ሊያስረዱ ይገባል። ይህ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ትውልድ ምን ሊሆን ነው? ከሰሞኑ እየታፈሰ ወደ ጦር ማሰልጠኛ እንደሚገባው ትውልድ እጣ ፈንታቸው ይሆን? ያሳዝናል!
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ tweet media
AM
92
51
262
24.7K
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
"The world ain't what it seems! You keep that in mind. The moment you think you got it figured, you're wrong!"
English
0
0
0
126
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
ፍርድ ቤቱም የዋስ መብታቸውን ፈቅዶ አሰናበታቸው። ታድያ የጎረቤት ጠያቂ “እግዜር እንኳን አስፈታዎ!” እያለ ሲጠይቃቸው፣ “ወገኖቼ እውነት መቀመቅ ከታኝ ነበር፤ ውሸት ነጻ አወጣችኝ” ብለው መለሱ ይባላል። 4/4
AM
0
0
1
22
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
ጠበቃው ይህን ሲሰማ የዋህነታቸውን ወቅሶ እንዲያስተባብሉ አሰለጠናቸው። እናም በሚቀጥለው ቀጠሮ ሲቀርቡ፥ “ክቡር ፍርድ ቤት ፖሊሶች ባልወለደ አንጀታቸው እየነረቱ በግድ እንዳምን አድገውኝ ነው እንጂ ከልጅቱ ደም እጄ ንጹህ ነው” ብለው አስተባበሉ።
AM
1
0
0
29
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
አያ አስረስ - በውቀቱ ስዩም ከአሜን ባሻገር ገፅ 17 ላይ ስለ አያ አስረስ ይህን አስፍሯ: ‘‘ነገሩ ከጥቂት አመታት በፊት የተከሰተ ነው። በባህር ዳር ከተማ በባህል ህክምና የሚተዳደሩት አያ አስረስ ለአንዲት በሽተኛቸው አጉል ቅጠል ሰጥተው ገደሏት። 1/4
Dawit HM tweet media
AM
1
0
0
71
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
እና ጥበበኛው ሰለሞን ምን አለ፥ ቦ ጊዜ ለኩሉ!
Dawit HM tweet media
AM
0
0
0
58
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
... sometimes we love someone and we marry someone else... The one we marry becomes our wife/husband and the one we loved becomes the password of our email! 😂😂😂
English
0
0
0
70
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
እና IMF ምን አለ አሉ፥ "ጳጉሜን አስወግዱ!!" ኢትዮጵያ 13ኛውን ወር - ጳጉሜን ሙሉ በሙሉ ስለማያስፈልግ እንድታስወግድ IMF አሳስቧል። አንድ የIMF ባለስልጣን “በአመት ውስጥ አስራ ሶስት ወራት ቅንጦት ነው ማንም በማደግ ላይ ያለ ኢኮኖሚ አቅም የለውም። ብለዋል አሉ!! ወንድሜ፥ አበዳሪ ምን ጊዜም አበዳሪ ነው!!
Dawit HM tweet media
AM
0
0
0
91
Dawit HM
Dawit HM@DawitHMa·
"ግድቡ የእኔ ነው" "ቦንድ ገዝተናል!" "ከደሞዛችን ተቀንሷል!" ምናምን እያላችሁ አትንጫጩ እኛን ነን የገነባንው ብለዋችኋል - ብልጽግና እና ትራምፕ!!
Addis Standard@addisstandard

For third time, #Trump repeats claim that U.S. funded construction of #GERD Speaking at a White House dinner on Friday, where President Donald Trump hosted Republican senators, he repeated the claim - for the third time in a month - that the Grand Ethiopian Renaissance Dam (#GERD) was funded by the United States. “Ethiopia built a dam with United States money, largely,” he said. In reality, the #GERD is entirely funded by the people of #Ethiopia through public contributions and domestic resources. It poses no threat to #Egypt’s water security. Once again, Addis Standard calls on the #Ethiopian government to step up its diplomatic engagement with the United States and take a firm stand to counter and correct these misleading narratives.

AM
0
0
2
102