Dejaf TV@DejafTv·4dዳዊት ተስፋዬ ከሕፃናት ፊዚዮቴራፒስቷ አዲስዓለም በላይ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! ሊንኩ ከታች ይገኛል።Çevir AM30131.1K
Dejaf TV@DejafTv·4dእና በልጆች ላይ ስለሚያንጃብቡ የአካል ጉዳተኝነት ስጋቶች፣ እና ማሕበረሰባዊ ኃላፊነቶች ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ::Çevir AM00497
Dejaf TV@DejafTv·4dሲኒየር የሕፃናት ፊዚዮቴራፒስት የሆነችው አዲስዓለም በላይ የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ ናት። ስለ ሴሬብራል ፓልሲ፣ ስለ ቅድመ-ልጅነት ፊዚዮቴራፒÇevir AM1113544
Dejaf TV@DejafTv·16 Nisዳዊት ተስፋዬ ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! ሊንኩ ከታች ይገኛል።Çevir AM24172.5K
Dejaf TV@DejafTv·16 Nisዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ወደ ደጃፋችን በድጋሚ ተመልሷል።ከዚህ በፊት ስለ እመጓ፣ ዝጎራ..መፅሐፎቹ በሰፊው ከዳዊት ጋር የተጨዋወተው ዓለማየሁ (ዶ/ር) በ “ፍካሬ” መፅሐፉና በማሕበራዊ ሚዲያ ሀሳቦቹ ዙሪያ ተጨዋውተዋል። ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ይለቀቃል።Çevir AM13431.6K2
Dejaf TV@DejafTv·9 Nisዳዊት ተስፋዬ ከደጀኔ ጥላሁን ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! ሊንኩ ከታች ይገኛል።Çevir AM21162.8K
Dejaf TV@DejafTv·9 Nisሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከደጀኔ ጥላሁን ጋር የነበረው የደጃፍ ቆይታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል::Çevir AM1316506
Dejaf TV@DejafTv·2 Nisዳዊት ተስፋዬ ከደጀኔ ጥላሁን ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! ሊንኩ ከታች ይገኛል።Çevir AM14271.5K
Dejaf TV@DejafTv·2 Nisስለ ኢትዮጵያ ሬድዮ ጅማሬው፣ ስለ አይረሴዎቹ የትረካ ታሪኮች እና ስለ ዘመነኞቹ የኪነጥበብ ከዋክብት ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ::Çevir AM107242
Dejaf TV@DejafTv·2 Nis“ከመፃሕፍት ዓለም” በሚለው የማይረሳ ሀረግ ድምፁን ሁሌም የምናስታውሰው አንጋፋው የሬድዮ ጋዜጠኛና ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ ነው። 1)Çevir AM39792.7K2
Dejaf TV@DejafTv·26 Marዳዊት ተስፋዬ ከኢዮብ ኃይሌ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! ሊንኩ ከታች ይገኛል።Çevir AM21162.3K
Dejaf TV@DejafTv·26 Marሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከኢዮብ ኃይሌ ጋር የነበረው የደጃፍ ቆይታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል::Çevir AM0224757
Dejaf TV@DejafTv·19 Marዳዊት ተስፋዬ ከኢዮብ ኃይሌ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! ሊንኩ ከታች ይገኛል።Çevir AM21222.1K