DireTube Media
69.4K posts

DireTube Media
@DireTube
Ethiopian News Web Portal.
Addis Ababa Katılım Nisan 2009
791 Takip Edilen118.5K Takipçiler

በድሬዳዋ ታላቅ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ሊጀመር ነው! #Ethiopia
#cycling
ታላቁን ኢትዮጵያዊ ብስክሌተኛ ጀማል ሮጎራን ያፈራቸው ድሬዳዋ በይዘቱ ለየት ያለ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ነች!
ሀሪፍ ስፖርት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ/ ከኢትዩጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን፣ ከወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን እና ከድሬዳዋ ብስክሌት ፌዴሬሽን ጋር በመሆን የ2017ዓም አገር አቀፍ" ድሬ ሀሪፍ የብስክሌት ክለቦች ውድድር" ቅዳሜ ጠዋት ታህሳስ 26 እስከ ጥር 4/2017ዓም በድሬዳዋ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል።
በዚህ ውድድር ላይ በድሬዳዋ የሚገኙ ሶስት ክለቦችና እንዲሁም ከትግራይ ፤ አዲስ አበባ ፤ከኦሮሚያ፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 50 በላይ ተወዳዳሪዎች የሚሳተፉበት ውድድር ነው ተብሏል።
በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚሆኑ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት አላማው አድርጎ የተነሳውን ይሄን ውድድር ሀሪፍ ስፖርት አገልግሎት የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣ ፍሪ ውሀ፣ ፈናን ፔይ ዝግጅቱን ስፖንሰር አድርገዋል።

AM
DireTube Media retweetledi

A remarkable achievement:
Ethiopian Airlines (ET) reported $6.1 billion revenue for FY 2023, a 20% increase from 2022.
Transported 13.7 million passengers.
ET is now the world’s 14th largest airline (by revenue).
#Ethiopia #Nigeria #Kenya #SouthAfrica




English

በአዲስ አበባ ከተማ በፀጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት የተገደሉ ምዕመናን ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፀመ። ስርዓተ ቀብራቸው የተፈፀመው በኮልፌ መካነ መቃብር ሲሆን በስርዓተ ቀብሩ ላይ እጅግ በርካታ ሙስሊም ማህበረሰብ ተገኝቶ ነበር። #Ethiopia

AM











