Ethio Beteseb Media

409 posts

Ethio Beteseb Media banner
Ethio Beteseb Media

Ethio Beteseb Media

@EBeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ! መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ እንዲሁም ወቅታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ማስረጃን እና መረጀን ዋቢ በማድረግ ለአድማጮች ትክክለኛውን መረጃ የሚያደርስ ሚዲያ ነው ፦ https://t.co/L1wWQZSkbi

Germantown, MD Katılım Kasım 2018
30 Takip Edilen4.1K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
📝Today,,, 👉We express our urgent concern regarding the ongoing, targeted violence against Orthodox Christian communities in Ethiopia particularly in the Oromia Region, especially in the Arsi Zone. Innocent civilians have been killed, and families have been displaced due to repeated attacks. Just last week, Orthodox Christian civilians were reportedly killed in continued violence. 👉 Today, we call upon the U.S. House of Representatives to stand for justice and accountability by advancing and passing House Resolution 937. 📍 Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media tweet media
English
0
4
11
247
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
ኪዳነ ምሕረትን ያላችሁ፤ የኪዳነ ምሕረት ወዳጆች | የኆኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ሜሪላንድ (ሀገረ ማርያም) ጥሪ x.com/i/broadcasts/1…
AM
0
0
1
92
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
"ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ" በጌታ መወለድ ዛሬ ታላቅ ደስታ ሆነ። 🙏እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። 📍ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ
Ethio Beteseb Media tweet media
AM
0
1
6
201
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
🙏ወለጋ ሁለት ካህናት በግፍ ተገድለዋል "የጽዮን ማርያምን  አንግሰው ሲመለሱ ፣ ኣብዛኞቹን የሀገረስብከቱን ሰራተኞች እና ወጣቶች  ከታገቱ በኃላ  ቀሪዎቹን ለቀው የሀገረስብከቱን ዋና ሥራ አስኪያጅ ቄስ ዱጉማ ኡፋ እና ቄስ ደሳለኝ ነሞምሳ  በሕገወጥ ታጣቂዎች መገደላቸውን ሰማን ፦ " 👉ይህንን ፦ የሀገረስብከቱ ሊቀጳጳስ  በጥልቁ ማዘናቸውን ጭምር  EOTC መዘገቡን አይተናል ፦ 📌ከዘገባው ውጭ መደረግ የነበረበት፦ ዘወትር በዘገባችን እንደምንገልጸው ኦሮሞም ፣ አማራም ሆክ ትግሬ  ሌላም ብሔር ፦ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ከሆንክ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ገዳይ መግደሉን አያቆምም ፣ ጳጳስም ሆንክ ቄስ ፦ ምዕመናን ፦ በግፍ ትገደላለህ ፦  ስለዚህ ከዘገባው ባሻገር ፦ 📍በግፍ የተገደሉ ካህናት  ፍትሕ ማግኘት አለባቸው ብሎ መዘገብ ( ፍትሕ ሰጪ ኖረም አልኖረም )  📍 "በሕገወጥ ታጣቂዎች ተገደሉ " የሚል ዘገባ  ማቆም ለምን ? ሕገወጥ እንደሆኑ ማን አረጋገጠላችሁ! ፣ ሕገወጥ ከሆኑ መንግሥት ለምን እርምጃ አይወስድባቸውም?  በሞቱ አገልጋይ ላይ ስላቅ ማቆ ። 📍ተገደሉ ያላችሁን ሁለት ካህናት ናቸው ፣ ሁለቱም በፎቶ መረጃ ሰንዳችሁ ፣ ካህናቱን መዘከር ፣ የአንዱን ፎቶ ብቻ ለጥፋችሁ ፣ ሌሎችም ይህንን እንዲቀባበሉ ከማድረግ ፣ ሙሉ ዘገባውን ማሰራጨት ፦ 📍 በዚህ በወለጋ ብቻ ሳይሆን በሌሎች የኦሮምያ ክልል በግፍ እየተገደሉ ያሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን. ዝርዝር መረጃ ሠንዶ መያዝ ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው የሰማዩ ጌታ እውነትን ሲገልጥ እና ጽዋው ሲሞሏ  እንደ እስራኤላውያን የኦሮርቶዶክስ ክርስቲያኖችም ነፃ መውጫ ጊዜ ሩቅ አይሆንም ፦ 👉በዚህ መንገድ ተባብረን መስራት ከሁላችን ይጠበቃል ።        📍ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ
Ethio Beteseb Media tweet media
AM
0
19
27
1.1K
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
📝Good News፦ ትግሉ ተቀጣጥሏል 👉#US Lawmaker tables resolution condemning rights violations in #Ethiopia, calls for global Magnitsky sanctions 👉A United States lawmaker has introduced a new congressional resolution condemning what it describes as widespread human rights violations by the Ethiopian governmeNews with a particular focus on abuses against Christians and other religious communities.  👉The measure, introduced by Rep. Earl L. “Buddy” Carter (R-GA), urges the U.S. Secretary of State to deploy all available diplomatic tools—including targeted sanctions—to protect civilians and hold Ethiopian officials accountable. 👉The resolution sharply criticizes the Ethiopian government for actions it says “threaten regional stability, violate fundamental human rights, and undermine the strategic interests of the United States in the Horn of Africa.” 👉It cites allegations of war crimes, crimes against humanity, and genocide, as well as what it describes as violence, intimidation, and persecution targeting members of the Ethiopian Orthodox Church and other religious institutions. 👉In introducing the measure, Rep. Carter said the resolution was intended to respond to patterns of abuse documented in recent years. “Practicing your Christian faith is not a crime,” he said, accusing the Ethiopian government of enabling conditions in which “terrorists are running Ethiopia into the ground.” 👉He added that allegations ranging from intimidation to famine and genocide leave the United States “no option but to limit their power by using every tool available to hold them accountable.” 👉At the center of the resolution is a call for the U.S. administration to consider applying the Global Magnitsky Human Rights Accountability Act, which enables targeted sanctions such as travel bans, asset freezes, and diplomatic restrictions against individuals implicated in grave abuses. The text asserts that such measures are necessary to address what it describes as the government’s failure to protect civilians and its alleged role in atrocities committed across several regions. 👉The resolution has received backing from two U.S.-based advocacy groups, the Amhara Association in Georgia and the American Ethiopian Public Affairs Committee (AEPAC), both of which have long called for increased U.S. pressure on Ethiopian authorities.          📍Ethio Beteseb media
Ethio Beteseb Media tweet media
English
1
37
55
1.2K
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
በአርሲ ጉዳይ /ለአሜሪካ መንግሥት የቀረበው ሠነድ //ቆይታ ከኮሚቴዎች ጋር # ethiobetesebmedia x.com/i/broadcasts/1…
AM
1
23
39
1.1K
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
መረጃ ለኢትዮጵያውያን እና በኤርትራውያን
AM
0
2
4
274
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
🙏"ልጆቼ ንቁ ... ! " ብለውን ነበር 👉ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል 📍ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ
AM
0
1
2
84
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
📝መረጃ 👉በምዕራብ እና በምሥራቅ ሐረርጌ ዳር ዳር ባሉ ቦታዎች ላይ ክርስቲያኖችም ስጋት ላይ ያሉ መሆናቸውን ከቦታው በሚገኙ የመረጃ ምንጮች ያደረሱን ሲሆን 👉ይህንን ተከትሎ  በቅርቡ በምዕራብ ሐረርጌ በጉባ ጉቱና አው ጉዲና ወረዳዎች እንዲሁም በጭሮ ወረዳ በረብሱ አካባቢ እስከ አሁን ድረስ የስድስት ሰዎች ህይወት በአስቃቂ ሁኔታ ያለፈ ሲሆን መንጋውን እንዲጠብቁ አደራ የተሰጣቸው አባቶች ዛሬም  ዝምታን መርጠዋል ። ይህም መረጃ ለሀገረ ስብከቱም  ሆነ  ለቤተክህነቱ  የደረሰ ሲሆን እስካሁን ለሞቱትም አዝኖ የሀዘን መግለጫም ሆነ አንድም መልእክት አለመተላለፉ ልብ ይሰብራል ፦ 👉ዛሬም  ኦርቶዶክሳውያን ክርስትያኖች በተለያዩ የኦሮምያ ክልል በስጋት እና በፍራቻ ፣ ገዳይ በዙሪያቸው ቃታውን እየሳበ ፣ ሀብት ንብረታቸውን እየዘረፈ ፣ ገሚሶቹን በአሰቃቂ ሁኔታ እገደለ ይገኛል ፣  ምንም የሕግ ከለላ የላቸውም ፣ ድምፃችንን በጋራ እናሰማ ፣ ሼር ቤተሰቦች 🙏 🙏በግፍ ለሞቱ ኦርቶዶክሳውያን ድምፅ እንሁን 🙏           📍ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ
Ethio Beteseb Media tweet media
AM
5
59
128
4.7K
Ethio Beteseb Media
Ethio Beteseb Media@EBeteseb·
📝የዛሬው ልዩ ዝግጅት እኔ እና መምህር ሱራፌል ወንድሙ ቆይታ እናደርጋለን ፦ 👉ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተው የውስጥም የውጭም ዘመቻ ፣ ተባባሪዎቹ እነማን ናቸው ? 👉ጳጳሳቱ ምን እያደረጉ ነው ? 👉በዘር በተሾሙት ጳጳስ እንዲነገር የተፈለገው ምንድን ነው ? 👉አሁን ቤተክርስቲያንን እየመራ ያለው ማን ነው ? 👉በታቦቱ ፊት የታየዉ ድፍረት ፣ ምን ታስቦ ነው ? 👉ዛሬም በአርሲ ኦርቶዶክሳውያን እየተገደሉ ነው ?  ብዙ ነገሮችን እናነሳለን አብራችሁን ቆዩ 📍ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎች እናድርስ youtube.com/live/sLOoxiuq-…
YouTube video
YouTube
Ethio Beteseb Media tweet media
AM
0
2
4
153