Ethiopian Mass Media Professionals Association

10 posts

Ethiopian Mass Media Professionals Association

Ethiopian Mass Media Professionals Association

@EMMPA1X

EMMPA is a professional organization representing journalists, media workers, and other professionals involved in the media industry in Ethiopia.

Ethiopia Katılım Temmuz 2025
0 Takip Edilen6 Takipçiler
Ethiopian Mass Media Professionals Association
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማኅበር 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በስኬት ማካሂዷል ጠቅላላ ጉባኤው ጋዜጠኛ @GetachewSS የአባልነት ኃላፊነትቱን ከመወጣት በተጨማሪ በልዩ ሁኔታ ለማኅበሩ ላደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርቧል። 👉 bit.ly/47bkZaI
Ethiopian Mass Media Professionals Association tweet mediaEthiopian Mass Media Professionals Association tweet mediaEthiopian Mass Media Professionals Association tweet mediaEthiopian Mass Media Professionals Association tweet media
AM
0
1
2
26
Ethiopian Mass Media Professionals Association
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማኅበር አባላትና መላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2018 አደረሳችሁ። አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ ሰላም የሰፈነበት፣ ዴሞክራሲና የፕረስ ነጻነት የሚያጎለብት እንዲህ እንመኛለን። መልካም አዲስ ዓመት!!
Ethiopian Mass Media Professionals Association tweet media
AM
0
0
0
13
Ethiopian Mass Media Professionals Association
የጋዜጠኞች ስወራ ተጠያቂነትን ማስከተል አለበት ጋዜጠኛ አብዱሰመድ ከ12 ቀናት በኋላ፤ ጋዜጠኛ ዮናስ ደግሞ ከ10 ቀናት ስወራ ነጻ ወጥተው ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማኅበር አረጋግጧል። #EMMPA
Ethiopian Mass Media Professionals Association tweet mediaEthiopian Mass Media Professionals Association tweet media
AM
0
1
2
23
Ethiopian Mass Media Professionals Association
ማኅበሩ ተቋማዊ አደረጃጀቱን በማጠናከር የተቋቋመለትን ዓላማ ለማሳካት እና የአባላቱን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ የመሥራት እየተንቀሳቀሰ ነው።
AM
0
0
1
9
Ethiopian Mass Media Professionals Association
ኤም ጂ ኮንሰልታንሲ የማኅበሩን ሥራ አመራርና አባላት አቅም ለማጎልበት፣ እንዲሁም የማኅበሩን ፕሮጀክት ቀረጻ ሥራ ያቀላጥፋል።
AM
1
0
1
9
Ethiopian Mass Media Professionals Association
ኢምፓ ከኤም ጂ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል የኢትዮጵያመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማኅበር ከኤም ጂ ኮንሰልታንሲ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
Ethiopian Mass Media Professionals Association tweet mediaEthiopian Mass Media Professionals Association tweet media
AM
1
0
1
16