Empowering People for Sustainable Solutions

105 posts

Empowering People for Sustainable Solutions banner
Empowering People for Sustainable Solutions

Empowering People for Sustainable Solutions

@E_PSSolutions

🌍 Empowering Communities, Transforming Lives!

Addis Abeba, Ethiopia Katılım Eylül 2024
39 Takip Edilen9 Takipçiler
Empowering People for Sustainable Solutions
የተሳሳተ አመለካከት፡- “አሮጌ ፈንጂዎችና ተተኳሾች ሊፈነዱ አይችሉም።” እውነታው፡- "ለአስርተ-ዓመታት የቆዩ ፈንጂዎችና ተተኳሾች ከተነኩ እንኳን ሊፈነዱ ይችላሉ።" ንቁ ይሁኑ፣ መረጃ ያግኙ። #EPSS, #HI, #DRC, #GFFO, #MAG, #UMCOR, #UNMAS, #Japan, #EHF.
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
1
17
Empowering People for Sustainable Solutions
የተጎዱ እርሻዎች ገበሬዎችና አርብቶ አደሮች ክፍት በሆኑ መሬት ላይ ሲሰሩ ከፍተኛ አደጋ ይገጥማቸዋል. የተቆፋፈሩ መሬት፣ የብረት እቃዎች ወይም የድሮ የጦር ኃይል ቅሪቶች ምልክቶች ካዩ ስራ ያቁሙ ከቦታው ይራቁ ለአካባቢዎ አመራር ሪፖርት ያድርጉ
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
1
4
Empowering People for Sustainable Solutions
⚠️ከፈንጅና ተተኳሽ ቅሪት አደጋዎች ደህንነትዎን ለመጠበቅ ቁልፍ ባህሪያት አደገኛ ወይም አጠራጣሪ መሳርያዎችንና አካባቢዎችን ይለዩ። ከአደገኛ አካባቢው ይራቁ እንዲሁም ሌሎችም ወደ አካባቢው እንዳይቀርቡ ይንገሩ። ለአካባቢው አስተዳደር ያሳውቁ።
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
1
5
Empowering People for Sustainable Solutions
የፈንጂና ተተኳሽ ቅሪቶች በማንኛውም ቦታ ሊገኙ ይችላሉ በመስኮች፣ በመንገዶች፣ በእርሻዎች፣ በወንዞች እና በፈራረሱ ህንፃዎች።አጠራጣሪ ነገሮችን ካያችሁ፦ 🔹አይንኩት!፣ በቀስታ ከአካባቢው ይራቁ!፣ ለአካባቢው አስተዳደር ያሳውቁ! #StaySafe #EORE
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
1
6
Empowering People for Sustainable Solutions
🗣 ተተኳሽ አረሮች በመሣሪያ ተተኩሰው ሳይፈነዱ የቀሩ ወይም የወዳደቁ መሣሪያዎች በቀላሉ የሚታዩ ላይታዩም ያሚችሉ እንደ የእጅ ቦምቦችን፣ የሞርተር ጥይቶችን፣ የተለያዩ የወደቁ መሳርያዎች ናቸው፤በመሆኑም በሰለጠኑ ባለሞያዎች ብቻ ሊወገዱ ።
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
3
8
Empowering People for Sustainable Solutions
📷 ወደ ፈንጂዎች በጣም መቅረብ ገዳይ ሊሆን ይችላል. ከአደገኛ አካባቢዎች ርቀትን ይጠብቁ! 📷 ናብ ነታጒ ኣዝዩ ምቕራብ ቀታሊ ክኸውን ይኽእል እዩ። ስለዝኾነ ካብ ሓደገኛ ቦታታት ርሕቐትካ ሓልው! #EPSS, #HI, #DRC, #GFFO, #MAG, #UMCOR, #UNMAS, #Japan, #EHF
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
2
13
Empowering People for Sustainable Solutions
Let's teach about EORE(ExplosiveOrdnanceRisk Education)to ensure the safety of communities in conflict-affected areas. ግጭት በተካሄደባቸው አካባቢዎች ያሉ ማህበረሰቦችን ደህንነት ለማረጋገጥ ስለ EORE(የፈንጅና ተተኳሽ አደጋ ማስጠንቀቅያ ትምህርት)እናስተምር።
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
0
0
2
7
Empowering People for Sustainable Solutions
♿️የጦርነት ቅሪት መሳርያዎች በማህበረሰቡ ውስጥ አካል ጉዳተኝነት እንዲጨምር ያደርጋሉ። አደጋው እንዳይዛመት እንከላከል። ♿️ነታጒ ኣብ ሕብረተሰብ ቁጽሪ ኣካል ጉዱኣት ይውስኽ፤ ስለዙይ ምስፍሕፋሕ ሓደጋ ንከላኸል። #EPSS #HI #DRC #GFFO #MAG #UMCOR
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
3
4
Empowering People for Sustainable Solutions
🚫የአደጋ ምልክት አለመኖር አካባቢው ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ማለት አይደለም። ንቁ ይሆኑና እና መረጃ ያግኙ! 🚫ናይ ሓደጋ ምልክት ዘይምህላው እቲ ከባቢ ውሑስ እዩ ማለት ኣይኮነን። ንቑሓትን ሓበሬታን ዘለዎምን ኩኑ! #EPSS, #HI, #DRC, #GFFO, #MAG, #UMCOR
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
2
4
Empowering People for Sustainable Solutions
ቱሪዝምና ንግድ የፈንጂዎችና ተተኳሾች ቅሪት ባሉባቸው አካባቢዎች ሊበለጽጉ አይችሉም። ለማህበረሰቦች ደኅንነት እንሥራ ነታጒ ኣብ ዘለዎ ከባቢታት ቱሪዝምን ንግድን ክስስኑ ኣይኽእሉን እዮም።ንማሕበረሰብና ውሑስነት ንሰራሕ #EPSS #HI #DRC #GFFO #MAG
AM
0
0
1
14
Empowering People for Sustainable Solutions
Happy Ethiopian New Year! #2018 May this Ethiopian New Year bring peace, prosperity, & fulfillment to you & your loved ones. As the calendar turns its pages, may your heart be filled with the joy of new beginnings and the promise of a brighter tomorrow. #EPSS.
GIF
English
0
0
1
13
Empowering People for Sustainable Solutions
ከፈንጅና ተተኳሽ ቅሪት አደጋ ተጠንቀቁ! ምልክቶች ባይኖሩም እንኳን የወዳደቁ ቅሪቶች አሁንም ሊኖር ይችላሉ! ብዛዕባ ነታጒ ሓደጋታት ዝምልከት ኣቐዲምካ ንቓሕ፤ ዋላ ብዘይ ምልክታት እቲ ሓደጋ ክህሉ ይኽእል እዩ! #EPSS #HI #DRC #GFFO #MAG #EHF #UMCOR.
AM
0
0
2
4
Empowering People for Sustainable Solutions
ፈንጂዎች በግብርና ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ፣ ገበያዎችን ያደናቅፋሉ እንዲሁም የአካባቢውን ኢኮኖሚ ይጐዳ። ነተጉቲ ኣብ ሕርሻ ጽልዋ ይገብሩ፣ ዕዳጋታት ብግቡእ ከይካየድ የሰናኽሉ፣ ንቑጠባ ውሽጢ ዓዲ ይጎድኡ። #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC, #Japan, #GFFO, #MAG,
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
2
20
Empowering People for Sustainable Solutions
የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ሕይወት አድን ናቸው። ለማስጠንቀቂያ ምልክቶቹን ትኩረት በመስጠት ከአደገኛ አካባቢዎች ራቅ! ምልክት ሓደገኛ ቦታታት ህይወት ዘድሕኑ እዮም፤ መጠንቀቕተኦም ኣስተብህል እሞ ካብ ሓደገኛ ቦታታት ርሓቕ! #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC
Empowering People for Sustainable Solutions tweet media
AM
0
0
3
5