EOTC TV

92 posts

EOTC TV banner
EOTC TV

EOTC TV

@EotcT

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት መሠረት ያደረጉ የቅድስት ቤተክርስቲያን አጫጭር መረጃዎች ይጋሩበታል።

Ethiopia Katılım Mart 2022
0 Takip Edilen5.4K Takipçiler
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
ዜና እረፍት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘርዓዳዊት ኃይሉ ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ11 ሰዓት ባልታወቁ ሰዎች በጥይት ተመትተው ሕይወታቸው አልፏል።
EOTC TV tweet media
AM
4
3
20
5.6K
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
ለምንት ሊተ ኢትበሊ እምአፈ ኃጥእ ውዳሴ። ይበቊዐኒ ዘብየ እመአፈ ጻድቃን ቅዳሴ። ጽጌ መድኀኒት ማርያም ዘሠረጽኪ እም ሥርወ እሴ። እመ ተወከፍኪ ኪያየ አባሴ ተአምረኪ የአኵት ብናሴ
EOTC TV tweet media
AM
0
2
30
993
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
ድንግል ሆይ " ከኃጢአተኛ አፍ ምስጋና ለምኔ ፤ ከጻድቃን አፍ የሚቀርብልኝ ምስጋና ይበቃኛል " አትበዪ ፤ ከዕሤይ ሥር የበቀልሽ የመድኀኒት አበባ ማርያም ሆይ ፤ እኔን በደለኛውን ብትቀበዪ ተአምርሽን ጨረቃ ያመሰግናል። ማሕሌተ ዘጽጌ
EOTC TV tweet media
AM
0
5
66
1.5K
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት  በብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሳልሳይ እና በብፁዕ   አቡነ አረጋዊ  ዶ/ር  ሥርዓተ ቀብር ላይ ተገኝተው  ለተሰበሰበ ሕዝብ  አጽናንተዋል።
EOTC TV tweet mediaEOTC TV tweet media
AM
2
9
188
5.2K
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ(ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤትና የውጭ ጉዳይ መምሪያ የበላይ ኃላፊ፣ የድሬዳዋና የጅቡቲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የብፁዕ አቡነ ባስልዮስ፫ ኛ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።
EOTC TV tweet media
AM
2
21
179
6.7K
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር ) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። በረከታቸው ይደርብን።
EOTC TV tweet media
AM
38
66
462
18.7K
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሣልሳይ መጋቢት ፩/፳፻፲፭ ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅድስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በላከው መረጃ ገልጿል። ሥርዓተ ቀብራቸው በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።
EOTC TV tweet media
AM
7
16
187
5.7K
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖትን ፲ኛ ዓመት በዓለ ሢመት ተከብሯል። ፎቶ አምሀ ያረጋል
EOTC TV tweet media
AM
0
15
168
4.5K
EOTC TV
EOTC TV@EotcT·
EOTC TV tweet media
ZXX
0
17
152
3.6K