Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·11 Nisድርጅታችን ሰዴን ሲቆጣጠር የተማረኸችውን አንቡላንስ የጤና ጣቢያው ሀላፊ ባለበት ለከተማ አስተዳደሩ ጤና ጣቢያ አስረክቧል።Çevir AM00279
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·8 Nisዛሬ በሻለቃ መንበሩ ጌታየ ዓመታዊ መታሰቢያ ተጋድሎ ሰዴ ከተማ ከረመኔው አብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ነጻ ስትወጣ ከተገኙ የሰውና የቁስ ምርኮወች ውስጥ በከፊል።Çevir AM17219761
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·4 Nisባንድ እጃችን አብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ጋር ውጊያ፣በሌላ እጃችን አዲስ የኃይል ግንባታ ስራ፣ባንድ ገጻችን አብይ አህመድን ስርዓት ነቀላ፣በሌላ ገጻችን አዲስ የሕዝብ አስተዳደር ስርዓት ተከላ ስራ ጉዟችን ላፍታም ሳይቋረጥ እየየተገበረ ነው።Çevir AM113321.1K
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·23 Marቅዱሱ አላማችን እንደ ዳዊት ጥዋት ማታ እየደገምን ለትግሉና ለጓዶቻችን እስከሞት ድረስ በመታመን ወንደማዊነትን የድርጅቱ ባህል በማድረግ ትንሳኤችን እስክናበስር ድረስ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እንተጋለን። ወንድማዊነት!!!!!Çevir AM0521989
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·18 Marዛሬ አጠቃላይ የተገኘ ምርኮ: 6 ድሽቃ፣ 20 ብሬን፣ 1104 ክላሽ 15ፓትሮል፣ 29 ተሽከርካሪዎች፣ ከ500,000 በላይ የክላሽ፣የብሬን እና የዲሽቃ ተተኳሾች፣64 መገናኛ ራዲዮኖች፣ 65 አብራራው ጠመንጃ፣ 500 የእጅ ቦንቦች፣418 ሰራዊት መማረክ ተችሏል።Çevir AM13226322
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·18 Marወንድሞቼ ጎንደር ላይ የጀግናው ውብአንተ አባተን ክብር የሚመጥን ስራ በስሙ እየፈከሩ እያከናወኑ ነው፣የቀይ ባህሩ ዘማች ነኝ ባይ ምርኮ እንደ ጉድ ነው።Çevir AM010369924
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·13 Marእንኳን ደስ አለን!! የአፋብን 3ቱ ዕዞች ለ6ወራት ያሰለጠኗቼውን ኮማንዶወች ዛሬ አስመርቀዋል። እንኳን ደስ አለን!!!Çevir AM02195871
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·10 Marመጋቢት 01/2018 ዓ.ም 4/አራት የአገዛዙ የአድማ ብተና አባላት 12/አስራ ሁለት ክላሽ በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ‼️ 1ኛ.እስራኤል እየሱስ አድማ ብ/አባል 2ኛ.ሞገስ እሸቱ አድማ ብ/አባል 3ኛ.አበበ መልካሙ አድማ ብ/አባል 4ኛ.ሞገስ ክንዱ አድማ ብትና አባል ናቼውÇevir AM0314439
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·8 Mar=======ሰበር==== ሸዋ ሀገር፦ ስትሰራ ሀሳብ፣ስደፈር ህይወት ያዋጡ አባቶች ልጆች መሆናቼውን ዛሬ በተግባር አረጋግጠዋል!!! እንኳን ደስ አለን!!!Çevir AM06274821
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·25 Eylየዛሬ ሰበር ዜና! የ12ኛ ክፍለጦር ምክትሉ ተማርኳል፣ 15 ፓትሮልና አምቡላንስ ሁለት ኦራል ተማርኳል 👉 343 ጥቁር ክላሽ 👉 16 ብሬን 👉 ሁለት ዲሽቃ 👉 9954 የክላሽ ተተኳሽ 👉 11500 የብሬን ተተኳሽ 👉 7314 የዲሽቃ ተተኳሽ 👉 716 የተደመሰሰ 👉 188 ምርኮኛÇevir AM012133
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·25 Ağuየአማራ ፋኖ በጎጃም ዚሬ ባወጀው"ዘመቻ ሰመዓታት የምስራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጠላክትን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ቁይ ከተማን ሙሉበሙሉ ተቆጣጥረናል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!Çevir AM317341.5K2
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·27 Hazጎጃም ዛሬ በሁሉም አቅጣጫ አየተፋለመ ነው!!! አረመኔው አብይ አህመድ የሕዝባችን የከበሩ መአድናት ሳይቀር አስይዞ የገዛቸው መሳሪያዎችና ውድ ዋጋ ከፍሎ ያሰለጠናቸው አዋጊዎች እየተማረኩ ነው።የድላችን አዋጅ እስኪታወጅ በድል እንገሰግሳለን!!!Çevir AM107271.9K
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·6 Hazእንኳን ለ 1446ኛው የመስዋእትነትና የመታዘዝ ታላቅ እስላማዊ በአዓል ኢድ አል አድሃ(አረፋ) በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ! አርበኛ ዘመነ ካሴÇevir AM49171.5K1
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·9 Mayመሪነት ለነገ ሲሉ የዛሬን እሳት መርገጥ፣ለቆምክለት ሕዝብ መአከላዊ ጥቅም ስትል ባልተገለጠላቸው ተቂቶች የእሳት ምላስ መገረፍ!!!በርቱ!!!!Çevir AM310621.7K1
Eshetu Getnet@EshetuGetnet1·20 Nisዛሬ በእናንተ ወደ ውስጥ እናነባለን፣ ነገ በእናንተ ያለጥርጥር አማራ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠላቱን ያሸነፈበት ዘመን ብለን እንጽፋለን!!!!Çevir AM517412.6K2