Ethiopian Media Authority
1.6K posts

Ethiopian Media Authority
@EthMediaAuth
Media Regulation, Capacity Building and Policy Making
Addis Ababa, Ethiopia Katılım Nisan 2021
14 Takip Edilen9.8K Takipçiler

በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀፅ 56 መሰረት ማንኛውም የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ በሀገሪቱ ሕገ መንግሥትና የምርጫ ሕግ መሠረት የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ወይም ድርጅቶችን በፍትሃዊነት የማገልገል ግዴታ አለበት፡፡
#EMA

AM












