Ethiopian Reporter

14.9K posts

Ethiopian Reporter banner
Ethiopian Reporter

Ethiopian Reporter

@EthioReporter

Daily news in Amharic and English

Ethiopia Katılım Kasım 2009
6 Takip Edilen311.4K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
𝟒𝟓,𝟎𝟎𝟎 𝐒𝐞𝐚𝐟𝐚𝐫𝐞𝐫𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐚 𝐋𝐚𝐧𝐝𝐥𝐨𝐜𝐤𝐞𝐝 𝐍𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧? 🗞️ The May Edition of The Reporter Magazine is OUT NOW! Get your copy today at your nearest supermarket. 🌐 Visit us: thereportermagazines.com
Ethiopian Reporter tweet media
English
0
4
3
899
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
‹‹ለስኬት ያበቃኝ የትምህርት ቤት ትግሌ ነው›› ገድለሚካኤል አበበ፣ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ጋዜጠኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156184/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
0
104
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
#ማስታወቂያ ወደ ሀገር ቤት ሲመጡ ገንዘብዎን በካርድ ይያዙ! ሀገርዎ እንደገቡ ከሲቢኢ ኤርፖርት ቅርንጫፍ ወይም ከተርሚናል ቅርንጫፍ በኤቲኤም/ፖስ ማሽን የሚገለገሉበት እንዲሁም ከሀገር ውጪም ሊጠቀሙበት የሚችሉትን የሲቢኢ ቱሪስት ካርድ ይውሰዱ
AM
0
0
0
245
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
ከግብፅና ከኤርትራ ስምምነት በስተጀርባ ኢትዮጵያን የተመለከቱ ጂኦ ፖለቲካዊ ጉዳዮች 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156206/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
1
2
2
433
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
#ማስታወቂያ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ባሉበት ሆነው በቀላሉ ያግኙ! WiFi እና መደበኛ ስልክ በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ አገልግሎቶችን መጠየቅ ተጀምሯል።
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
0
318
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
በታክስ ውሳኔ ላይ ይግባኝ ለማለት አዲስ ማስረጃ ማቅረብን የሚከለል ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱ ቅሬታ አስነሳ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156220/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
1
1
1
846
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ሙዚየሞች እውነተኛ የውይይት ማዕከላት እንዲሆኑ ምሁራን አሳሰቡ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156221/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
1
4
414
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
ኢንዱስትሪዎች ግብዓቶችን በጥራትና በብዛት ስለማያገኙ ከውጭ ለማስገባት መገደዳቸው በጥናት ተመላከተ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156224/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
1
2
1
548
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች ከመከፋፈል ይልቅ መተባበር እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156231/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
2
2
5
948
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
‹‹ዳታን እንደወርቅ አይተን የምንገለገልበት ምክንያት ራዕያችን ጠንካራ አገረ መንግሥት መገንባት በመሆኑ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156234/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
1
3
7
550
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
‹‹በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ምርጫ ለማካሄድ 97 በመቶ አስቻይ ሁኔታ ስለመኖሩ የቀረበው ሪፖርት ውድቅ መደረግ አለበት›› ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156240/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
2
1
6
1.1K
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን ethiopianreporter.com ላይም ያገኙታል።
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
0
466
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
#ማስታወቂያ ወደ ሀገር ቤት ሲመጡ ገንዘብዎን በካርድ ይያዙ! ሀገርዎ እንደገቡ ከሲቢኢ ኤርፖርት ቅርንጫፍ ወይም ከተርሚናል ቅርንጫፍ በኤቲኤም/ፖስ ማሽን የሚገለገሉበት እንዲሁም ከሀገር ውጪም ሊጠቀሙበት የሚችሉትን የሲቢኢ ቱሪስት ካርድ ይውሰዱ!
AM
0
1
2
2.2K
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
በሁለት ሳምንታት ውስጥ ብቻ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156071/
AM
0
0
1
782
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
የኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር ማግኘት የቀጣናውን የጋራ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/156055/
AM
0
1
2
384
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
#ማስታወቂያ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ባሉበት ሆነው በቀላሉ ያግኙ! WiFi እና መደበኛ ስልክ በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ አገልግሎቶችን መጠየቅ ተጀምሯል።
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
1
690