ethiopia service🇪🇹

16.7K posts

ethiopia service🇪🇹 banner
ethiopia service🇪🇹

ethiopia service🇪🇹

@EthiopiaService

Media/News Com Youtube:- https://t.co/R3Kb3qcHcC Facebook page:- https://t.co/XqNrQucKM2

Ethiopia Katılım Mart 2021
3.3K Takip Edilen44.7K Takipçiler
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
Arada Park Inaugurated! 🏗️ Prime Minister @AbiyAhmedAli opened the 40-hectare Arada Park—a mix of modern style & history. 🏃‍♂️ 5km Sports tracks 🛍️ 131 Shops & Cafes 🇪🇹 100m Flagpole & Fountain 🏰 700+ Restored heritage sites 🌳 15-Hectare Greenery @AdanechAbiebie @MFAEthiopia
English
1
5
15
838
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
በቲክቶከሩ በአዶናይ አነሳሽነት በ smail dental የጥርስ ህክምናን ለዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃዲቅ መኪና ይገዛለት የ1 ሚሊዮን ተከታይ ቻሌንጅ በስኬት ተጠናቆ ቀኑ ደርሶ የመኪና ስጦታ አበርክተዋል🌟 #Ethiopia #ethiopian #congra #gift
AM
0
0
2
339
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
"ልማታችን ለምርጫ አይደለም" የአ/አበባ ከንቲባ @AdanechAbiebie መርካቶ አካባቢ ለኑሮ እጅግ አዳጋች የነበረውን "ቅጠል ተራ"ሰፈርን ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ለመቀየር የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ ፕሮግራም ላይ የተናገሩት ንግግር #Ethiopia #addisababa
AM
0
1
6
497
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
ቴዲ አፍሮ ለእኔ አንደኛ ነው🌟 በአዲሱ አልበሙ እስኪወጣ እንቅልፍ አልተኛንም የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በወቸው ጉድ ፖድካስት ላይ የተናገሩት #ethiopianservice #Ethiopia #teddyafro
AM
8
4
38
6.8K
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
"ኢትዮጵያ እና COP32" ኢትዮጵያ የኮፕ32 ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤን ለማስተናገድ የምታደርገውን ቅድመ ዝግጅት ጠ/ሚ ዶ/ር @AbiyAhmedAli በዛሬው ዕለት በይፋ መጀመሩን አበሰሩ #ኢትዮጵያ #COP32 #አየርንብረት @MFAEthiopia @AdanechAbiebie #Ethiopia
AM
0
0
1
325
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
ተወዳጁ ኮሜዲያን በረከት በቀለ(ፍልፍሉ) ድጋፋችንን ይሻል፤ የባንክ አካውንቱም ይፋ ሆኗል አርቲስቱን ለመርዳት በራሱ የባንክ አካውንት፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000374461315 በረከት በቀለ (Bereket Bekele) #Ethiopia @AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie
AM
2
7
23
4.3K
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
"ስታዲየም ወይስ ኮንዶሚኒየም? — በጠ/ሚ አብይ አህመድ የተሰነዘረ ሂስ" *ጠ/ሚ @AbiyAhmedAli (ዶ/ር) ታሪክን ከቴክኖሎጂ፣ ኢኮኖሚን ደግሞ ከፖለቲካ ጋር በማዛመድ ካደረጉት ሰፊ ቃለመጠየቅ የተወሰደ አጭር የቪዲዮ ምስል። #Ethiopia #ethiopian
AM
6
5
17
1.3K
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
"በኮሎምቢያ ሀብታም መሆን 'ቅጣት' ወይስ 'ኃላፊነት'? 🇨🇴 ባለሀብቶች 20% ትርፍ ሲከፍሉ፣ መንግስት ደግሞ ለደሆች እስከ 60% ድጎማ ያደርጋል። ይህ የ'ስትራቶስ' (Estratos) ስርአት ይባላል። ቪዲዮውን ይመልከቱ! #Colombia #Economy #SocialSystem #Ethiopia
AM
0
0
0
206
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
ጠ/ሚ @AbiyAhmedAli በጋሞ ዞን በቦታው በመገኘት በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅና የመሬት መንሸራተት በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ፣ከተጎጂ ቤተሰቦች ጎን መቆማቸውን አረጋግጠዋል @PMEthiopia #ArbaMinch #GamoZone
AM
0
1
3
283
ethiopia service🇪🇹
ethiopia service🇪🇹@EthiopiaService·
የትራምፕ የድጋፍ መጠን አሽቆለቆለ! አዲስ የ NBC News ጥናት እንደሚያሳየው፦ ❌ ተቃውሞ 54% ✅ ድጋፍ 44% መራጮች በዋጋ ንረትና በኢራን ጉዳይ ደስተኛ አይደሉም:: ይህም ለዲሞክራቶች በአጋማሽ ዘመን ምርጫ የ8 ነጥብ ብልጫ ሰጥቷቸዋል! #USA #USPolitics
ethiopia service🇪🇹 tweet media
AM
0
0
0
157