Sabitlenmiş Tweet
Ethio telecom
32.8K posts

Ethio telecom
@ethiotelecom
Simplifying lives & accelerating Ethiopia’s digital transformation & beyond via reliable communications, digital solutions & seamless financial services.
Addis Ababa, Ethiopia Katılım Mayıs 2016
10 Takip Edilen439.9K Takipçiler

በተመረጡ ጥቅሎች 20% ስጦታ!
ልዩ ቅናሽ የሚያገኙባቸውን ጥቅሎች ይመልከቱ: bit.ly/20packages20di…
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_Super… ጭነን ጥቅል ስንገዛ እንዲህ ነን!

AM

ቴሌብራችንን ከፋይዳ ጋር እናስተሳስር!
የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_Super… እንጫን!

AM

@0uSb5gwfk3UfHes ውድ ደረጀ፤ እባክዎን የሜጋ ሎተሪ ዕጣ በቴሌብር 5ኛ ዓመት በዓል ቀን እ.ኤ.አ ሜይ 26 ይወጣል፡፡ እናመሰግናለን፤መልካም ጊዜ ይሁንልዎ! ታረቀኝ ዮ.
AM

ዘኔክሰስ የሞባይል ቀፎዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ!
📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ወይም
👉 በዘመን ገበያ bit.ly/telebirr_Zemen… ያገኟቸዋል!
ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/4hTWxQl
#znexus

AM

@2gracefor ሰላም ደንበኛችን፤ እባክዎ ከምርትና አገልግሎታችን እንዲሁም ከአገልግሎት አሰጣጣችን ጋር በተያያዘ የገጠሞት ችግር ካለ በመልዕክት በኩል የ“ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ ለማግኘት” የሚለውን አማራጭ መርጠው ቀጥሎ ያሉት ቅደም ተከተሎችን (1/2)
AM

ዘኔክሰስ የሞባይል ቀፎዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ!
📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ወይም
👉 በዘመን ገበያ bit.ly/telebirr_Zemen… ያገኟቸዋል!
ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/4hTWxQl
#znexus

AM

@antenehbiz Dear Anteneh, please send us the affected service number along with your contact number via Direct Message. Thank you! Have a good time!
English

@ethiotelecom It is very concerning to observe nowadays that the once reliable @ethiotelecom unlimted fixed broadband internet connection is becoming unreliable with frequent disruption. I am not know confident that I would get a seamless connection at home. Can you fix this?
English

@tadiwos81275 Ticket ይምረጡ እና በራሶት ብልሽት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በአርዲ ቻት ቦት እንዴት እንደሚመዘገቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ማስፈንጠሪያውን በመጫን youtube.com/watch?v=mvRQHH… መመልከት ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
(3/3)

YouTube
AM

@tadiwos81275 ይከተሉ፤ በመጀመሪያ ማስፈንጠሪያውን ethiotelecom.et በመጫን ወደ ድረገጽ ይግቡ ፤ ቀጥሎ “Fault Registration and Notify Us” የሚለውን ይምረጡ፤ ቀጥሎ “Register telecom Service Problem (Trouble Ticket)” የሚለውን ይምረጡ፤ ቀጥሎ ደግሞ Create Trouble (2/3)

የማይታይ ድልድይ በመዘርጋት መረጃን በራዲዮ ሞገድ አማካኝነት ከአንዱ ጫፍ ወደ ሌላ በማስተላለፍ ከተማን ከከተማ፣ ሕዝብን ከሕዝብ ያገናኙ የጎንደር የማይክሮዌቭ ማማዎች!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom

AM

✨ መልካም ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን!
ቀኑን በማስመልከት የቀረቡትን ጥቅሎች ለራስዎ እና ለሌሎች በስጦታ በመግዛት ከቤተሰብዎና ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ቆንጆ ጊዜ ያሳልፉ።
👉 በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ bit.ly/telebirr_Super… ያገኙታል!

AM

@dinbit Dear customer, We are investigating the issue with flow number CCT2026050925972374. We will notify you once it has been resolved. Thank you!
English

ከቆጠቡ አይቀር በሳንዱቅ!
በሳንዱቅ ላይ እየቆጠብን እስከ 7% ወለድ ወይም ያለ ወለድ የቁጠባ አማራጮችን እናግኝ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_Super… ጭነን ስንቆጥብ እንዲህ ነን!

AM

@yonasabie1 trouble ticket status” and check the status by entering a valid service number or TT number. Thank you! Have a good time!
(3/3)
English

@yonasabie1 status progress, you can check it out using Ardi chatbot by yourself as follows: First, please click the weblink ethiotelecom.et, then select “Fault Registration and Notify Us” then select “Register telecom Service Problem (Trouble Ticket)” then select “check (2/3)
English

@SolTes Dear customer, in order to investigate and resolve the problem, please DM us your affected service number and contact number. Thank you!
English

@ethiotelecom I have an internet subscription with your company, and since Monday, 11 May, the LOS red light has been blinking on my router. I have had no internet connection ever since. Could you please resolve this issue as soon as possible?
English

በቴሌብር ሱፐርአፕ ጥቅል እንዴት መግዛት ይቻላል?
ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ: bit.ly/telebirr_Super…
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
AM




