Resilient

14.4K posts

Resilient banner
Resilient

Resilient

@FANOsLight

https://t.co/ARUGNJCMAP

Katılım Ağustos 2023
360 Takip Edilen1.1K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Resilient
Resilient@FANOsLight·
💄Please share this message?👏 በግፍ ለሚጨፈጨፉት ድምፅ አልባ ወገኖቻችን ድምፃችንን እናሰማ ላቸዉእባካችሁ?👏 ለአለም መንግስታት አቤተዠት በማለት፣ የዲፕሎማት ቢሮወችን በማንኳኮት፣ የቲዩተር ዘመቻ በማድረግ፣ የተቃዉሞ ሰልፍ በማድረግ፣ ወዘተ ድምፅ እንሁን ዝምታዉ ይሰበር! ************** የሚከተለዉ መልክት ከ 'Nebiyat Simegn Zinabu FB page የተወሰደ ነዉ። " 😭 የወለጋ፣የጉራ ፈርዳ እና የመተከሉ የዘር ጭፍጨፋ እና ጅምላ መቃብር ዛሬ በአዊ ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ አመን ቀበሌ ደለከስ ንዑስ ከተማ ቅርንጫፉን በማስፋፋት ጭፍጨፋውን ቀጥሎ ውሏል!!! *** አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል አሉ !!! ዛሬ በቀን 29/08/2018 ዓ ም ቤተክርስቲያን ሰላም ብለው አገር አማን መስሏቸው ልጆቻቸውን ቁርስ ሳያበሉ ያስቀመጡትን እቃ ሳይከድኑ የአዘሉትን ህፃን ለዋጋ መሸከም አይመቸንም በማለት ለአባቶቻቸው እያስለቀሱ ገበያ ለመገበያየት እንደወጡ ላይመለሱ አሸለቡ ። ነገሩ እንዲህ ነው መቀመጫውን ችጓሊና ድማማ ያደረገ የስርዓቱ ሁለት እግር አሳማ ስብስብ ጠብቶ ያደገውን ጡት በመቁረጥ ገበያ ላይ በተተኮሰ የተኩስ እሩምታ እናቶቻችን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል !!!😭 Netsanet Kebede "
Resilient tweet media
AM
0
1
2
52
Resilient
Resilient@FANOsLight·
መልካም ልደት ለጀግናዬ ኪሩዬ።💝 ጀግናው አርበኛ ፋኖ ኪሩቤል ዘመነ እንኳን ተወለድህልን።💞
AM
0
0
1
41
Resilient retweetledi
Resilient
Resilient@FANOsLight·
💄Please share this message?👏 በግፍ ለሚጨፈጨፉት ድምፅ አልባ ወገኖቻችን ድምፃችንን እናሰማ ላቸዉእባካችሁ?👏 ለአለም መንግስታት አቤተዠት በማለት፣ የዲፕሎማት ቢሮወችን በማንኳኮት፣ የቲዩተር ዘመቻ በማድረግ፣ የተቃዉሞ ሰልፍ በማድረግ፣ ወዘተ ድምፅ እንሁን ዝምታዉ ይሰበር! ************** የሚከተለዉ መልክት ከ 'Nebiyat Simegn Zinabu FB page የተወሰደ ነዉ። " 😭 የወለጋ፣የጉራ ፈርዳ እና የመተከሉ የዘር ጭፍጨፋ እና ጅምላ መቃብር ዛሬ በአዊ ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ አመን ቀበሌ ደለከስ ንዑስ ከተማ ቅርንጫፉን በማስፋፋት ጭፍጨፋውን ቀጥሎ ውሏል!!! *** አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል አሉ !!! ዛሬ በቀን 29/08/2018 ዓ ም ቤተክርስቲያን ሰላም ብለው አገር አማን መስሏቸው ልጆቻቸውን ቁርስ ሳያበሉ ያስቀመጡትን እቃ ሳይከድኑ የአዘሉትን ህፃን ለዋጋ መሸከም አይመቸንም በማለት ለአባቶቻቸው እያስለቀሱ ገበያ ለመገበያየት እንደወጡ ላይመለሱ አሸለቡ ። ነገሩ እንዲህ ነው መቀመጫውን ችጓሊና ድማማ ያደረገ የስርዓቱ ሁለት እግር አሳማ ስብስብ ጠብቶ ያደገውን ጡት በመቁረጥ ገበያ ላይ በተተኮሰ የተኩስ እሩምታ እናቶቻችን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል !!!😭 Netsanet Kebede "
Resilient tweet media
AM
0
1
2
52
Resilient
Resilient@FANOsLight·
በመስቀሉ ስር የተደበቁ ቀበሮወች በአማራ ደ*ም የተለ*ወሰ እንጀራ ለመብላት ይሄን ያህል ህሊናን መሸጥ! ባይበላስ ቢቀር።
Resilient tweet media
AM
1
0
0
55
Resilient
Resilient@FANOsLight·
Don't forget the twisted Abiy Ahmed's project! Where is Amhara❓ And, where are other ethnics in the attached picture❓ የአብይ አህመድን ፕሮጀክት እንዳትረሱ!
Resilient tweet media
English
0
3
2
64
Resilient
Resilient@FANOsLight·
ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ 💞 ጀግናዉ ወንድሜ ጠበቃ ዋሴ💪
AM
0
2
3
59
Resilient
Resilient@FANOsLight·
ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ 👌💞
AM
1
2
2
86
Resilient retweetledi
ETHIO 251 MEDIA
ETHIO 251 MEDIA@251Media·
Massive Public Protests Set to Take Place Across Europe to "Stop Amhara Genocide! (April 28, 2026 – Ethio 251 Media) A series of calls for massive demonstrations have been issued across various European cities to protest the ongoing genocide, drone strikes against the Amhara people, and the regime’s "Fake Election" drama. Under the theme "Our silence today, their power tomorrow; Our voice today, their change tomorrow," these rallies aim to urge the international community to recognize the atrocities being committed against innocent Amharas and to take immediate action. According to the released schedule: • Sweden: A major protest will be held on Friday, May 1. • Belgium (Brussels): Voices will be heard in the seat of the European Union on Monday, May 11. • France (Paris) & United Kingdom (London): Coordinated demonstrations will take place in both capital cities on Saturday, May 16. • Italy: The wave of protests will continue on Sunday, May 17. Organizers, rallying under the slogan "Stand Together for Justice," have called upon Ethiopians and human rights activists living in these countries and neighboring regions to turn out in large numbers and serve as a voice for their people. It was noted that these protests will play a crucial role in exposing the regime’s attempt to deceive the world and prolong its grip on power through a "Fake Election Box" stained with blood. According to the coordinators, these demonstrations are strategically designed to bolster the ongoing existential struggle back home through international diplomatic pressure. Ethio 251 Media The Voice of Freedom!
ETHIO 251 MEDIA tweet media
English
6
32
49
1.9K
Resilient
Resilient@FANOsLight·
The #Ethiopian PM, #Abiy_Ahmed_Ali and his prosperity party members are violating human rights for the last 8 years. The famous singer, Teddy Afro /Theodros Kassahun is one of the victims. Please listen to this video for details as to what happened to #Teddy_Afro by the Abiy Ahmed regim. @amnestyusa @hrw
English
0
3
7
270
Resilient
Resilient@FANOsLight·
ዳስ ጣል ....
AM
0
0
2
40
Resilient
Resilient@FANOsLight·
Three years ago, on April 9, #Ethiopia journalist Meskerem Abera was arrested in a sweeping crackdown on reporting about conflict in the Amhara region. She remains behind bars on terrorism charges that carry a potential death sentence. She is due to present her defense in May. @pressfreedom calls for Meskerem’s immediate release and for Ethiopian authorities to stop criminalizing journalism. Read more: cpj.org/data/people/me
Resilient tweet media
English
1
24
32
509
Resilient
Resilient@FANOsLight·
@GTWTW_Now እዉነት ነዉ። አብዛኛዉ ያሁኑ ትዉልድ እንኳን መፅሀፍ ሊያነብ ቀርቶ አንድ ስንኝ ፅሁፍም አንብቦ ለመረዳት ያስቸግረዋል።
AM
0
0
0
1
Ephrem Madebo
Ephrem Madebo@GTWTW_Now·
አንድ ለእናቱንና አልወለድምን አንብቤያለሁ፣ BTW, አንድ ለእናቱና ፍቅር እስከ መቃብርን በተከታታይ ያነበብኩት 7ኛ ክፍል ሆኜ ነው። እነዚህ ሁለት መጸሃፎች ከልጅነቴ ጀምሮ Shape ያደረጉኝ ዕጹብ ድንቅ መጽሃፎች ናቸው የዛሬው ትውልድ 5 ገፅ ጦማር ማንበብ ጀምሮ አምስቴ ያፋሽግና አቋርጦ ቲክቶክ ማየት ይጀምራል። አንድ ለእናቱና ፍቅር እስከ መቃብር ከ1000 ገፀ በላይ ናቸው። ሁለቱን መጽሃፍት ሳነብ "መብራቱን አጥፋ እንጂ" እየተባለ ይጮህብኝ ነበር
AM
1
0
1
136
Resilient
Resilient@FANOsLight·
.... ያቸፈሩ ኮከብ ያ አቤ ጎበኛ ... የ "አልወለድም" ደራሲ ጀግናዉ ደራሲ አቤ ጎበኛ ያልተዘመረለት ጀግና መሆኑን ብቻ ሳይሆን፤ ገና የሰራዉን ታሪክ እንኳ የማናቅ ነን።
AM
2
3
13
960
Resilient
Resilient@FANOsLight·
ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን ምጥ አታስተምርም ልጅ እናቷን ወይድ አታስቆጥረኝ ደም አጥንቴን እኔ አዉቀዉ የለም ወይ ማንነቴን።👌 ቴዲ አፍሮ እናመሰግናለን።🙏 አፋብን የቴወድሮስ እዝ የበላይ ትንፋሽ ጀግናዉ ፋኖ በክብር ባንዲራዉን ሲረከብ።👏
AM
0
8
26
628