Ministry of Health ETHIOPIA

7.6K posts

Ministry of Health ETHIOPIA banner
Ministry of Health ETHIOPIA

Ministry of Health ETHIOPIA

@FMoHealth

This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.

Addis Ababa, Ethiopia Katılım Şubat 2013
303 Takip Edilen310.9K Takipçiler
Ministry of Health ETHIOPIA
2 ቀናት ቀሩት! የአንድ ጀንበር ሀገራዊ ችግኝ ተከላ መርሃግብር 📅 ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም #ተስፋንእንትከል #አረንጓዴዐሻር #GreenLegacy
Ministry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
1
5
958
Ministry of Health ETHIOPIA
ወርሃዊ የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች እና አመራሮች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ “የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለዛሬ ንቃት፣ ለነገ ጤናማና ደስተኛ ህይወት!" በሚል መሪ ቃል ተካሄደ። facebook.com/share/p/1HHdRS…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
4
12
3K
Ministry of Health ETHIOPIA
የጤና ሚኒስቴር፤ የተጠሪ ተቋማት እና ፌደራል ሆስፒታሎች ከፍተኛ አመራሮች እና የማኔጅመንት አባላት በቢሾፍቱ አካባቢ COP32 ን አስመልክቶ የችግኝ ተከላ መርሃግብር አካሄዱ። facebook.com/share/p/1HRg5r…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
1
16
3.5K
Ministry of Health ETHIOPIA
3 ቀናት ቀሩት! የአንድ ጀንበር ሀገራዊ ችግኝ ተከላ መርሃግብር 📅 ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም #ተስፋንእንትከል #አረንጓዴዐሻር #GreenLegacy
Ministry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
3
10
1.8K
Ministry of Health ETHIOPIA
ብሔራዊ የRMNCAYH (የእናቶች፣ የጨቅላ ሕፃናት፣ የሕፃናት፣ የአፍላ ወጣቶችና እና ወጣቶች ጤና) ፖሊሲ ሰነዶች ማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ ። facebook.com/share/p/18thwZ…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
1
4
16
2.6K
Ministry of Health ETHIOPIA
የቻይና-አፍሪካ ሆስፒታሎች ህብረት የትብብር ፕሮግራም በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን አጋርነት የበለጠ ያጠናክራል-የኤፌድሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አፅቀስላሴ። facebook.com/20531316728/po…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
2
11
1.9K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የጤና ምክክር፣ ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ያስተላለፉት መልእክት። #የክረምት_በጎ_ፈቃድ_አገልግሎት
AM
0
4
25
4.5K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 ዓ.ም የክረምት ነፃ የጤና በጎ ፈቃድ አገልግሎት በተጠናከረ ሁኔታ ቀጥሏል። #የክረምት_በጎ_ፈቃድ_አገልግሎት
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
0
5
2.1K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክረምት በጎ አገልግሎት ለ120 ሺህ ዜጎች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና መስጠት ጀመረ። #የክረምት_በጎ_ፈቃድ_አገልግሎት
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
2
12
2.9K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
"ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ጋር በመተባበር ጤናማና የበለጸገች አፍሪካን ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች" የኢፊዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ facebook.com/share/p/19Ai23…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
1
11
1.4K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "በጎነት ለጤና፣ ፈውስ ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብሩን በይፋ አስጀምሯል። facebook.com/share/p/19aVcb…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
5
3
18
2.2K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) ሥራ አስፈጻሚ ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ፣ በአፍሪካ የጤና ፋይናንስ የወደፊት አቅጣጫ እና በታንጂየር ዲክላሬሽን ትግበራ ዙሪያ ከጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር ውይይት አካሂደዋል። facebook.com/share/p/1EoANu…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
1
5
17
2.8K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
ውጤቱ ሁላችንም የህዝባችንን የጤና ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማረጋገጥ የሚያተጋን ፣ ወደ ላቀ ከፍታ ለመስፈንጠር የሚያነሳሳን በመሆኑ የጋራ ጥረታች የሚቀጥል ይሆናል! በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
AM
0
0
4
307
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን! በ2018 በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ እውቅና እና ሽልማት ያገኛችሁ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ እና የኦሮሚያ ጤና ቢሮ እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን !
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
5
9
55
12.2K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት በተካሄደው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ጤና ሚኒስቴር ለማረሚያ ቤቱ የህክምና መሳሪያ እና መድሃኒት ድጋፍ አደረገ። #SummerVolunteer2026 facebook.com/share/p/1HHB7W…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
0
5
855
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር አቲፍ ሻሪፍ ጋር በጤና እና በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል። #SummerVolunteer2026 facebook.com/share/p/1QPMRe…
Ministry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet mediaMinistry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
3
7
1.7K
Ministry of Health ETHIOPIA
Ministry of Health ETHIOPIA@FMoHealth·
ሁለት ሳምንት እና ከዛ በላይ የቆየ ሳል፣ ክብደት መቀነስ እና ሲተኙ በላብ መዘፈቅ የቲቢ በሽታ ምልክት ሊሆን ስለሚችል በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ምርመራና ህክምና ያግኙ! #tuberculosis
Ministry of Health ETHIOPIA tweet media
AM
0
0
3
2.1K