girma gimra

112 posts

girma gimra banner
girma gimra

girma gimra

@GGimra

Wegene

Katılım Aralık 2020
64 Takip Edilen1 Takipçiler
girma gimra retweetledi
Zemedkun Bekele
Zemedkun Bekele@Zemedkun1Bekele·
"…የባርነትን ምቾት የመረጠ ሰው የነፃነትን እንግልት ሊመርጥ አይቻለውም።…በነፃነት ውስጥ ያለና ሊከፈል የተገባ ዋጋ ለመክፈል በጭራሽ አይችልም። ነፃነት የፀጋዎች ሁሉ አናት ነው። …የፋይዳዎች ሁሉ ጉልላት ነው። …PMD🙏
AM
2
134
271
9.3K
girma gimra retweetledi
Zemedkun Bekele
Zemedkun Bekele@Zemedkun1Bekele·
"…የትግሬ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ቦለጢቀኞች፣ ቄሶች ጭምር መሽረፈት ከፋኖ ጋር የሚያደርገውን ጦርነት ደግፈው ለመኩ ሲያሽቋልጡ ሳይ ትዝ ብሎኝ ነው። ምን ሲንድረም ነው ያላችሁኝ…? በበታቸኝነት ስሜት መለከፍ ግን የማይድን ክፉ በሽታ ነው።
AM
48
357
528
24.2K
girma gimra retweetledi
Zemedkun Bekele
Zemedkun Bekele@Zemedkun1Bekele·
ዐማራ የሚታገልበት ሃቅ አለው። "…ዐማራ የዚህች ምስኪን እናቱ ልመና፣ ተማጽኖ፣ ውትወታ እንቅልፍ ነስቶት ነው በረሃ የገባው፣ ትግልም የጀመረው። ዐማራ የሚታገልበት ሃቅ ስላለው ማርያምን በቅርቡ በዝረራ ያሸንፋል። ዋሸሁ እንዴ?
AM
43
457
638
13.9K
girma gimra retweetledi
Zemedkun Bekele
Zemedkun Bekele@Zemedkun1Bekele·
"…እንዲህ ዓይነቱን ጋጠወጥ፣ ጥርም መሃይም፣ ዘገምተኛ፣ ፀረ ሕዝብ፣ አውሬ ተናካሽ እንስሳ፣ ሳዲስት የመንደር አደገኛ ቦዘኔ የሆነ ጨፍጫፊ ዘር አጥፊ ጄኖሳይደር የአቢይ አህመድ ቅጥረኛን ነው ዐማራው እየተፋለመ የሚገኘው። •ድል ለዐማራ ፋኖ ✊✊✊
AM
70
768
785
51.5K
girma gimra retweetledi
Zemedkun Bekele
Zemedkun Bekele@Zemedkun1Bekele·
"…ፋኖን በሽምግልና እንዲያግባባ በአረመኔው አቢይ አሕመድ የተመረጠው ይሄ ዶር ዮናስ የተባለ ሰው ማነው…? ለሚለው ጥያቄያችሁ እኔና ወፎቼ በነገው ዕለት ጠዋት በቴሌግራም ምሽት በቲክቶክ ቻናሌ እዘረግፍላችኋለሁ። /ግብፅን/ እያሰባችሁ ጠብቁኝ።
AM
25
201
287
10K
girma gimra retweetledi
Zemedkun Bekele
Zemedkun Bekele@Zemedkun1Bekele·
"…መልእክቱ ዐማራን ለማብሸቅ የሚመስል የዘር ማጥፋት ዐዋጅ ቢሆንም። ምልክቱ ግን የዐማራ ፋኖ ለኦሮሙማው የኦህዴድኦነግ አገዛዝ የጉጉፍቱ፣ የሳይቤሪያ ብርድ ሆኖበት ቆማጣዋን ሂዊን መቀሌ ድረስ ወስዶ ያሳቀፈ ትግል የጀመረ መሆኑ ነው። ይኸው ነው።
AM
12
185
287
8.5K
girma gimra retweetledi
Abebe Gellaw
Abebe Gellaw@samedia25·
Coming soon!
Abebe Gellaw tweet media
English
231
485
1.1K
55.8K
girma gimra
girma gimra@GGimra·
@DerejeGerefa Abyi can kill him because he used him and he doesn't need him anymore
English
0
0
0
26
girma gimra retweetledi
liyu fkir
liyu fkir@LiyuFkir·
እኔ ግን የዶር ደሳለኝ ጫኔ እና የክርስትያን ታደለ ፓርላማ አባል ሆነው የሚቆዩበት ምንም ምክንያት የላቸውም ብዬ አስባለሁ .. ሳውዬውን ስልጣኖትን ልቀቁ አትልቀቁ ከሚለው fictions movie ከሚመስለው ንትርክ ወጥተው ከወንድሞቻቸው ጎን መቆም እና መታገል ማታገል ላይ ቢሰሩ ይሻላቸዋል .. የሌለውን አብንን እንዳለ እያደረጉና እያስመሰሉ ፓርላማ ተብዬው ውስጥ ትንሽ ቢቆዩ ህዝብ አመኔታውን ሙሉ ለሙሉ ያነሳል .. ! ስለዚህ ሳይረፍድባችሁ ከነ ሙሉ ክብራችሁ ይህንን የአብይ አህመድን ግንጥል ጌጥ የሆነውን አብንን ልቀቁ .. ! የቀራችሁ በጣት የሚቆጠር ጊዜ ነው ..! ሰአት አሳይታችሁን እንደመረጥናችሁ ስአታችሁን አይታችሁ ⏰ ልቀቁ .. ! እኛም እንመናችሁ !! The time is now!! 👉🏻🕑
liyu fkir tweet medialiyu fkir tweet media
AM
161
174
512
46.6K