Great Ethiopian Run

7.7K posts

Great Ethiopian Run banner
Great Ethiopian Run

Great Ethiopian Run

@greatethrun

Make Running a lifestyle for everyone!🏃🏾‍♀️🏃🏾

Addis Ababa, Ethiopia Katılım Şubat 2011
227 Takip Edilen6.2K Takipçiler
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
በተጨማሪም            - ዋናው መናኸሪያ            - ሴንትራል ሆቴል            - ኃይሌ ሪዞርት ጅማ መመዝገብ ይችላሉ። 2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በጅማ✨ ሚያዝያ 18 💫 ✨ይጎብኙ ፣ ይሩጡ ፣ ሀገርዎን ይወቁ!✨ ✨ልወቅሽ ኢትዮጵያ ክላሲክስ ✨
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
0
27
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
የጅማ ነዋሪዎች ዓመታዊው ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በጅማ መጣላችሁ 🤩 የመመዝገቢያ አማራጮች * በቴሌብር እና ዳሽን ሱፐር አፕ * በኢትዮ ቴሌኮም            - ፈረንጅ አራዳ     * በዳሽን ባንክ ቅርንጫፍ   መርካቶ፣ አባጅፋር፣ የተባበሩት
AM
1
0
0
37
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
የጅማ ነዋሪዎች ዓመታዊው ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በጅማ መጣላችሁ 🤩 የመመዝገቢያ አማራጮች * በቴሌብር እና ዳሽን ሱፐር አፕ * በኢትዮ ቴሌኮም            - ፈረንጅ አራዳ
AM
0
0
0
41
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
🏃‍♂️ ለመዝናናት ሮጠው በሽልማት የተንበሸበሹት ባልደረቦቻችን ከእንጦጦ ሩጫችን ማግስት በንቃት ወደ ስራ ተመልሰዋል 😉 መልካም ሳምንት ለሁላችንም! 🙌 ✨እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨ #EntotoParkCBERun #GreatEthiopianRun #CBE #VisitAddisAbaba
AM
0
0
1
76
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
ሩጫን ያኗኗር ዘይቤዎ ያድርጉ!✨🏃‍♀️👟 እስከ ዛሬ ሩጫ ካልጀመሩ በነፃ እንጦጦ ሩጫችን ላይ በመገኘት ሩጫን ይለማመዱ✨ እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ💫🏃‍♀️ ነገ - ቅዳሜ - መጋቢት 26 ቀን 2018ዓ.ም. እንገናኝ! #EntotoParkCBERun #GreatEthiopianRun
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
1
1
91
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
ኑ በነፃ፣ እንሩጥ፣ እንዝናና! ✨ የፊታችን ቅዳሜ ቀጠሮአችን እንጦጦ ፓርክ ነው✨ እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ💫🏃‍♀️ ቅዳሜ - መጋቢት 26  ቀን 2018ዓ.ም. እንገናኝ! #EntotoParkCBERun #GreatEthiopianRun
AM
0
0
1
42
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
ቅዳሜ ቀጠሯችሁ ከእኛ ጋር ነው! 👟🔥" ከጓደኞችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በመሆን ቅዳሜን በውቢቷ እንጦጦ ፓርክ ያሳልፉ💫 ኑ በነፃ፣ እንሩጥ፣ እንዝናና! 🎈 የፊታችን ቅዳሜ ቀጠሮአችን እንጦጦ ፓርክ ነው✨ #EntotoParkCBERun #GreatEthiopianRun
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
0
47
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
🔥የጅማ ነፋስና የቡናው ሽታ ከሩጫው ጋር ሲደመር......🔥 በውቢቷ ጅማ ከተማ የምናደርገውን ታሪካዊ ሩጫ በጉጉት እየጠበቅን ነው። ✨2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በጅማ✨ ✨ይጎብኙ ፣ ይሩጡ ፣ ሀገርዎን ይወቁ!✨ ✨ልወቅሽ ኢትዮጵያ ክላሲክስ ✨
AM
0
1
2
101